Get Mystery Box with random crypto!

Ashewa Technologies

የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies
የሰርጥ አድራሻ: @ashewatechnology
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.39K
የሰርጥ መግለጫ

We Revolutionize African commerce by providing innovative e-commerce, logistics, e-learning, payment and entertainment to do business easily, affordably and reliably at anytime, anyplace through cutting-edge Technology.

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-24 17:48:48
ጊዜዎንና ገንዘብዎን ይቆጥቡ!

ውስብስብ ኮድ በመማር ወይም ውድ የድህረ ገጽ ገንቢዎች በመቅጠር ጊዜዎንና ገንዘብዎን ማባከን ቀረ። የአሸዋን ድረ-ገጽ መገንቢያ ሶፍትዌር በመጠቀም በሰአታት ውስጥ የድህረ ገጽ ባለቤት ይሁኑ፡፡
ኋላ ቀሩን የድህረ ገጽ አሰራር ደህና ሁን ይበሉ ቀላሉንና ፈጣኑን የአሸዋን መገንቢያ ይጠቀሙ፡፡

ለበለጠ መረጃ https://bit.ly/43nIpWN አሁኑኑ ይጎብኙ! ወይም በ9870 ይደውሉ!#buildwithAshewa
1.3K views14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 13:05:53
አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ በኢትዮጵያ ሁሉ ያሉ ቢዝነሶችን በቴክኖሎጂ እርዳታ የበለጠ ምርታማ ፣ትርፋማ አና የተደራጁ ለማድረግ ተልዕኮ ላይ ይገኛል! 

1. የደንበኛ ግንኙነት አስተዳደር (CRM) ሶፍትዌር
2. የሂሳብ እና የፋይናንሺያል ሶፍትዌር
3. የሰው ኃይል አስተዳደር (ኤችአርኤም) ሶፍትዌር
4. የድርጅት ሀብት ማስተዳደሪያ (ERP) ሶፍትዌር
5. የፕሮጀክት አስተዳደር ሶፍትዌር
6. ኢንቬንቶሪ አስተዳደር ሶፍትዌር
7. የማርኬቲንግ አውቶሜሽን ሶፍትዌር
8. የሽያጭ አስተዳደር ሶፍትዌር
9. የአቅርቦት ሰንሰለት አስተዳደር (SCM) ሶፍትዌር
10. የቢዝነስ ኢንተለጀንስ (BI) እና የትንታኔ ሶፍትዌር።

ለየትኛውም የቢዝነስ ራስምታትዎ ከአሸዋ የቴክኖሎጂ መፍትሔዎች ያገኛሉ!

እንዴት የሚለውን ለማወቅ እሄን ፎርም ይሙሉ!  https://forms.gle/nh7VJCBJtzDFyAnM6


ለበለጠ መረጃ በ 9870 ይደውሉልን!
409 views10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 09:30:44
ሳሎንዎን ያሸብርቁ!ቤትዎን ያድምቁ!

ሳሎንዎን በ አሸናፊ ፈርኒቸር ለ እርስዎ የኑሮ ዘይቤና ፍላጎት እንዲጣጣሙ ተደርገው በተነደፉት ምርጥ ሶፋዎች ያሸብርቁ፡፡! 7 መቀመጫዎች ያሏቸው ሶፋዎቻችን ሰፊና ምቹ ከመሆናቸውም በተጨማሪ የቤትዎን ገጽታና ዉበት የሚያጎሉ፣ከፍተኛ ጥራት ባለው ቬልቬት ጨርቅ የተዘጋጁና፣በጠንካራ ቁሳቁስ የተሰሩ ፍሬሞች በመሆናቸው ለረዥም ጊዜ እንዲያገለግሉና ውበታቸውን ጠብቀው እንዲቆዩ ያስችላቸዋል፡፡ለየትኛውም አይነት የቤት ዲዛይን ተጨማሪ ጌጦችም ናችው፡፡! አሁኑኑ በ https://bit.ly/3BEHeq7 ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
511 views06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 18:12:35
ቢዝነስዎን በአሸዋ Smart ERP መስመር ያሲዙ!

ሆቴልዎን፣ትምህርት ቤትዎን እንዲሁም የንግድ ሱቅዎን በተለያዩ መንገዶች ለማስተዳደርና ለማስተካከል መባዘን ሰልችቶዎታል?የ አሸዋ (Smart ERP) ሁነኛ መፍትሄ ሆኖ መጥቶልዎታል፡፡የ እኛ cloud-based የሆነውና የተቀናጀው የድርጅት አስተዳደር ስርዓታችን በቢዝነስዎ ላይ ቅልጥፍናን ለመጨመር፣ወጪዎችን ለመቀነስና የተሻሉ ዉሳኔዎችን ለማሳለፍ ከማገዙም በተጨማሪ እንደ ፋይናንስ አስተዳደር፣የ ዕቃ ዝርዝር(inventory) አስተዳደር፣የደምበኛ ግንኙነት አስተዳደር፣የሰው ሃብት አስተዳደር እና የፕሮጀክት አስተዳደር ያሉ የ ድርጅትዎ የጀርባ አጥንት የሆኑ ዋና ዋና ስራዎችዎን በአንድ ቦታ በቀላሉ ማስተዳደር ያስችልዎታል፡፡ የበለጠ መረጃ ለማግኘት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ!

ንግድዎን አሁኑኑ ያዘምኑ!

ለበለጠ መረጃ
ለማግኘት ይህን ፎርም ይሙሉ https://forms.gle/Bpx9VgPBFDss1fnB8 ወይም 9870 ይደውሉ!
636 views15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 16:00:35
የመኝታ ቤትዎን ሞገስና ምቾት በሳራ አንሶላና ኮምፈርት ከፍ ያድርጉት

የምቾትን ጥግ ከ ሳራ የ መኝታ ቤት ስብስብ ያገኛሉ፡፡260*240cm የሆነው ኮምፈርታችን ልስላሴና ሙቀት አንድ ጊዜ ከተኙ አይነሱ ያሰኛል!6 የተለያዩ የትራስ ልብሶች ያሉት፣ ሲነጠፍ የሚሰጠው ዉበትማ ከመኝታ ቤትዎ አይንዎን አያስነቅልም አይውጡ አይውጡ ይላል፡፡!በተለያየ አይነት የቀለም አማራጭና መጠን ከልጅ እስከ አዋቂ ተዘጋጅቶ ቀርቦልዎታል፡፡አሁኑኑ በ https://bit.ly/43bqFOs ይዘዙ

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
667 viewsedited  13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 10:55:10
በለስላሳው ሶፋ ላይ ይንፈላሰሱ!

መኖሪያዎን ወደ ቅንጡ ማረፊያ የሚለውጡባቸው፤ከተሟላ ሶፋ ጀምሮ የሚያማምሩ የቡና ጠረጴዛዎች፣ጠንካራና ውብ ሙሉ የመመገቢያ ወንበሮች እንዲሁም ምቹ አልጋዎችና ሌሎችንም ከ GM ፈርኒቸር።!

ውበት፣ቅንጦትና ምቾትን ከ እኛ ዘንድ ተሟልተው ያገኟቸዋል።! በ https://bit.ly/3oc15Ke ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
722 viewsedited  07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 19:33:32
እረፍትን የሚሰጥ፣ቀጣይነት ያለውና አስተማማኝ የሆነ ዘርፍ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ የማይከጅል ብልህ ሰው ይኖር ይሆን?ከ አሸዋ ቴክኖሎጂ ውጭ ሌላ ቦታ አይመልከቱ! የ ዘልማድ ግብይትን ለማስቀረት እየተጋ የሚገኘው ኩባንያችን ደምበኞች ከቤታቸው ምቾት ሳይወጡ ገንዘብ፣ጊዜና ጉልበታቸውን የቆጠበ ዘመናዊ ግብይት እንዲያደርጉ ከማስቻሉም ባለፈ ከአምራቾች በቀጥታ ለተጠቃሚው በማድረስ ተገቢ በሆነ ዋጋ እንዲሸምቱ ያስችላል፡፡አሁን እየጨመረና በሃገራችንም በስፋት እየተለመደ የሚገኘው የ ኢ ኮሜርስ ግብይት የወደፊቱ የግብይት ስርዓት በመሆኑ ቀድመው ኢንቨስት በማድረግና የዕድገት ባቡሩ ላይ በመሳፈር የስኬቱ ተቋዳሽና የንግድ አብዮቱ አካል ይሁኑ፡፡!

ለበለጠ መረጃ በ 0976005500/0976005100 ይደውሉ፡፡
827 viewsedited  16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 09:31:52
ከፍተኛ ጥራት ባለው ቆዳ የተሰራውና ለእርስዎ በሚገባ መልኩ የተነደፈው ባለ አንድ እጅ መያዣ ቦርሳ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤን ለሚከተሉ ሰራተኞችና ተጠቃሚዎች እነሆ ቀርቧል፡፡የሚያስፈልጉዎትን ነገራት በቀላሉ ከራስዎ ጋር ይዘው ይንቀሳቀሱ፤ይዘዉት ቢሮጡ ምቹ፣ቢራመዱ ቄንጠኛ፣ጥንካሬስ ቢሉ አንደኛ! ለሁሉም አይነት ፍላጎቶችዎ በልዩነት ተመችቶ የተሰራ ምርጥ ቦርሳ ከ ዩኒክ ሌዘር አሁኑኑ በ https://bit.ly/45be9jR ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
889 views06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 10:38:07
አሸዋ ቴክኖሎጂ አ.ማ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የሶፍትዌር ሽያጭ ወኪሎች ይፈልጋል!!!!

አዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ባህርዳር፣ መቀሌ፣ጎንደር፣ ደብረ ብርሃን፣ ደሴ፣ ሰመራ፣ ድሬዳዋ፣ ሀረር፣ ጅግጅጋ፣ ሻሸመኔ፣ አርባ መንጪ፣ ሀዋሳ፣ ጅማ፣ ሚዛን፣ ጋምቤላ፣ አምቦ፣ ነቀምት እና አሶሳ ይገኙበታል። እነዚህን መስፈርቶች የምታሟሉ እና የአሸዋ ቴክኖሎጂዎች የሽያጭ ወኪል ለመሆን ፍላጎት ካሎት፣ እባክዎን አሁኑኑ ይህን ፎሮም ይሙሉ! https://forms.gle/3T8RKSNZMoLGYX9V6



#አሸዋቴክኖሎጂ #የሽያጭወኪሎች #Ethiopia #IT ኢንዱስትሪ #የቢዝነስ እድል
987 views07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 15:33:01
የኢኮሜርስ ድረ-ገጽዎን በ6 ቀላል ስቴፖች ይገንቡ።

የእርስዎን የንግድ እሴቶች እና ግቦች የሚያንፀባርቅ የኢኮሜርስ ድረ-ገጽ በመገንባት የእርስዎን የምርት ስም ተወዳጅነት እና የግብይት ስልቶችዎን ሙሉ በሙሉ ይቆጣጠሩ።
#buildwithAshewa
Smart.et
493 views12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ