Get Mystery Box with random crypto!

ሳሎንዎን ያሸብርቁ!ቤትዎን ያድምቁ! ሳሎንዎን በ አሸናፊ ፈርኒቸር ለ እርስዎ የኑሮ ዘይቤና ፍላጎ | Ashewa Technologies

ሳሎንዎን ያሸብርቁ!ቤትዎን ያድምቁ!

ሳሎንዎን በ አሸናፊ ፈርኒቸር ለ እርስዎ የኑሮ ዘይቤና ፍላጎት እንዲጣጣሙ ተደርገው በተነደፉት ምርጥ ሶፋዎች ያሸብርቁ፡፡! 7 መቀመጫዎች ያሏቸው ሶፋዎቻችን ሰፊና ምቹ ከመሆናቸውም በተጨማሪ የቤትዎን ገጽታና ዉበት የሚያጎሉ፣ከፍተኛ ጥራት ባለው ቬልቬት ጨርቅ የተዘጋጁና፣በጠንካራ ቁሳቁስ የተሰሩ ፍሬሞች በመሆናቸው ለረዥም ጊዜ እንዲያገለግሉና ውበታቸውን ጠብቀው እንዲቆዩ ያስችላቸዋል፡፡ለየትኛውም አይነት የቤት ዲዛይን ተጨማሪ ጌጦችም ናችው፡፡! አሁኑኑ በ https://bit.ly/3BEHeq7 ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9