Get Mystery Box with random crypto!

Ashewa Technologies

የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies
የሰርጥ አድራሻ: @ashewatechnology
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.39K
የሰርጥ መግለጫ

We Revolutionize African commerce by providing innovative e-commerce, logistics, e-learning, payment and entertainment to do business easily, affordably and reliably at anytime, anyplace through cutting-edge Technology.

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 38

2022-05-06 18:30:05
በጣም ደስስ ይላል!
በአለማችን የመጨረሻውን የሞባይል ኔትወርክ ትውልድ (5G) ለእማማ ኢትዮጵያ ልጆች ተግባራዊ ሊሆን መሆኑን ስሰማ በጣም ደስ አለኝ። እንኳን ደስ አላችሁ!!

ይህ አገራችን ላስቀመጠችው ድጅታል ትራንስፎርሜሽን የሚኖረው አስተዋጽኦ ላቅ ያለ ነው።
አሸዋም ይዞት የተነሳውን ታሪክ ቀያሪ ሀሳብ ለመፈጸም ፈጣን እና አስተማማኝ የኢንተርኔት አገልግሎት ዋና መሰረት ነው። ይህን ይዞልን ለመጣው አጋራችን ኢትዮ ቴሌኮም ክብር ይገባል።

እንግዲህ ፈጣን የሆነውን የ5G ኔትወርክን በደስታ እንጠቀም አላለሁ።
ዳንኤል በቀለ
Ashewatechnology.com
8.3K viewsDaniel, 15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ