Get Mystery Box with random crypto!

Ashewa Technologies

የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies
የሰርጥ አድራሻ: @ashewatechnology
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.39K
የሰርጥ መግለጫ

We Revolutionize African commerce by providing innovative e-commerce, logistics, e-learning, payment and entertainment to do business easily, affordably and reliably at anytime, anyplace through cutting-edge Technology.

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-28 13:58:29
እንኳን ለዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም የጤና እና የደስታ አንድሆንላቹሁ መልካም ምኞታችን ነው::
መልካም በዓል!
903 views10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 12:51:48 Ashewa Technologies pinned a video
09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 19:10:38

944 views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 17:01:40
የህትመትን አቅም ሙሉ ለሙሉ ይጠቀሙ!

ለቢዝነስዎም ሆነ ለግልና ለቤተሰብ ፍላጎቶችዎ ከፍተኛ ጥራት ያለው ፕሮፌሽናል የህትመት አገልግሎት ከ AD የህትመት ድርጅት ያገኛሉ፡፡ የቢዝነስ ካርዶች፣በራሪ ወረቀቶች፣ባነሮች፣እንዲሁም እርስዎ የፈለጓቸውን የህትመት ሃሳቦችዎን እውን አድርገን እናሳይዎታለን፡፡ ዛሬውኑ ያግኙን ለማንኛውም ፍላጎቶችዎ መልሱ እኛ ጋር አለ! https://bit.ly/46mQ4ad ያሻዎትን ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
975 views14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 13:15:36
Unlock Efficiency and Drive Success with Ashewa Smart ERP: Your All-in-One Business Solution

Imagine having real-time access to accurate data, empowering you to make informed business decisions at a moment's notice. Ashewa Smart ERP provides you with the tools to optimize your workflows, automate repetitive tasks, and gain valuable insights into your business performance.

Our dedicated support team is always ready to assist you on your journey with Ashewa Smart ERP.

Take the first step towards a more streamlined and successful future. Contact us today to learn more about how Ashewa Smart ERP can revolutionize your business.

For more information fill out this form https://forms.gle/xQF2qQB29JAafu8Y8 OR call 9870
982 views10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 11:18:48
ክምችት ክፍል በብቃት ለማስተዳደር ተቸግረዋል?

የአሸዋ በSaaS ላይ የተመሰረተ የኢአርፒ ስርዓት የንግድ ስራዎን ሊያሻሽል የሚችል የዕቃ ዝርዝር ማስተዳደርያ ሞጁል አለው። በአሸዋ የሀብት አስተዳደር እነዚህን ማድረግ ይችላሉ፡-
የክምችት ደረጃዎን ለማሳደግ ፡ የደንበኞችን ፍላጎት ለማሟላት ሁል ጊዜ ትክክለኛ ምርቶች እንዲኖሮት በማድረግ የእርስዎን ክምችት በወቅቱ እንዲከታተሉ ያስችላል ።
ብክነትን ለመቀነስ - ከመጠን በላይ የማከማቸት ወይም ክምችት የማለቅ አደጋን ይቀንሳል፣ አላስፈላጊ ብክነትን በመከላከል እና ሃብትዎን ከፍ ለማድረግ ያስችላል።
ኦፕሬሽንን ለማቀላጠፍ፡- የግዢ ትዕዛዞችን ያለምንም ችግር ለማስተዳደር ፣ የክምችት ክፍል እንቅስቃሴዎችን ለመከታተል እና የተሻለ ቅልጥፍና የተሞላ ሂደቶችን በራስ-ሰር ለማስተዳደር ይጠቅማል።

ለበለጠ መረጃ ለማግኘት ይህን ፎርም ይሙሉ https://forms.gle/Bpx9VgPBFDss1fnB8 ወይም 9870 ይደውሉ!
423 viewsedited  08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 08:48:28
በጠረጴዛው ዙሪያ ተሰብሰቡ ጣፋጭ ምግብ ተቋደሱ ጣፋጭ ሃሳብ ተለዋወጡ!

በእነዚህ ውብ የምግብ ጠረጴዛዎች ከእንግዶችዎና ቤተሰቦችዎ ጋር ከመደበኛ የእራት ዝግጅት እስከ መለስተኛ ድግስ ዘና ብለው ይመገቡ፡፡! ለማንኛውም ሁኔታ ምቹ ተደርገው ተሰናድተዋል፡፡ አሁኑኑ በ https://bit.ly/43RuTv2 ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
485 views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 13:38:36
እንዳያመልጥዎ! ልዩ ሳምንታዊ ቅናሾችን ከ ashewa.com ፤ ከዘመናዊ የፋሽን አማራጮች እስከ አስተማማኝ የ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ አሁኑኑ ይግዙ!በብዙ ያትርፉ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
701 views10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 12:06:41
ተፈጥሮ ብዙ መልክ አላት!ብዙ ስጦታም እንዲሁ፤ ታዲያ ከነዚህ ስጦታዎች ዉስጥ ለአጠቃቀም ምቹ ተደርገው የተዘጋጁትን ለማጣፈጫ እንዲሁም ለጤና ተስማሚ የሆኑ የተፈጥሮ ገጸ በረከቶችን ከ ሃባ ስቶር አሁኑኑ ይዘዙ! https://bit.ly/43rsHdD

9870
በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
818 views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 13:17:26
ምርትዎ ላይ ይጠበቡ! ለሽያጩ አያስቡ!

የባህላዊ ግብይትን ውጣ ውረድ ተሰናብተው ለ 24 ሰአት 7ቱንም ቀን ከገበያው ወደማይጠፉበት፣ ምርትዎን ለሚፈልጉ ደንበኞችዎ ሁልጊዜ አለሁ ወደሚሉበት፣ዘመኑ ወዳፈራው መገበያያ መድረክ ይቀላቀሉ!ጉልበትና ገንዘብዎን ቆጥበው በአንጻሩ ደግሞ ሽያጭዎን አሳድገው ለራስዎና ለቤተሰብዎ በዋጋ የማይተመን ግዜን ያትርፉ፡፡! እረፍትዎ በእጅዎ ነው አሁኑኑ በ seller.ashewa.com ሱቅዎን ይክፈቱ፡፡
ለበለጠ መረጃ 9870
883 views10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ