Get Mystery Box with random crypto!

Ashewa Technologies

የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies
የሰርጥ አድራሻ: @ashewatechnology
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.39K
የሰርጥ መግለጫ

We Revolutionize African commerce by providing innovative e-commerce, logistics, e-learning, payment and entertainment to do business easily, affordably and reliably at anytime, anyplace through cutting-edge Technology.

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-05-16 12:13:54
ምን ጠፍቶ ሁሉም አለ!

ከ ብሩክ ፓወር ቱልስ ለማንኛውም አይነት ፕሮጀክት የሚጠቀሙባቸውን መሳሪያዎች ይሸምቱ፡፡!ይኸውልዎ፤2000W አቅም ያለው Ronix 5403 የእንጨት መሰንጠቂያ ፣ በደቂቃ 6 ሊትርና ከዛ በላይ የሚያስወነጭፈው ከፍተኛ ግፊት ያለው ማጠቢያ፣መቁረጫ ግራይንደሩ፣የቀለም መቀቢያው(spray gun) እንዲሁም መብሻ ድሪሎቹ ለእርስዎ የተገቡና የተዘጋጁ ናቸው፡፡ ከብሎን ጋር መታገል የለም ሁሉንም አይነት መሳሪያ በአንድ ላይ የያዘውን (multi -tool screwdriver) ገዝተው ድካምዎን ይፍቱ፡፡! ሁሉንም በአንድ ላይ! ከ https://bit.ly/3W5BMpI አሁኑኑ ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
621 views09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 07:52:50

635 views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 16:54:22
ባለ ዘርፈ ብዙ የቴክኖሎጂ ድርጅት ላይ ኢንቨስት ያድርጉ

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ የኤሌክትሮኒክ ኮሜርስ፣ የኤሌክትሮኒክ ትምህርት፣የኤሌክትሮኒክ ክፍያ፣በፍላጎት ላይ የተመሰረቱ ስማርት ሶፍትዌሮች ልማት እና የድርጅት ሃብት መቆጣጠሪያ ሶፍትዌርን ጨምሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን እንካችሁ ይላል፡፡እንደነዚህ ያሉ ዘመኑን የዋጁ ድንቅ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ለኩባንያው ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ከመሆናቸውም ባለፈ ድርጅቱ መሬት ላይ ካለው ነባራዊ የገበያ ሁኔታ ጋር ያለምንም እክል እንዲጓዝ ብሎም ለውጥ እንዲያመጣ የሚያስችሉ ድንቅ መፍትሄዎች ናቸው፡፡እርስዎም በዚህ ለዘላቂነት በተገነባው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ላይ አሁኑኑ ኢንቨስት በማድረግ ባለድርሻ ይሁኑ!

ለበለጠ መረጃ በ 0976005500/0976005100 ይደውሉ፡፡
790 views13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 09:40:34
በዚህ በሩጫ ወቅት ፋታ በማይሰጠው ፤ወርቅ ጊዜዎትን ስራ ላይ አውለው እንደ እናት ጓዳ ጥንቅቅ ተደርገው የተዘጋጁትን የሃረኒ ባልትና ውጤቶች እነሆ!
በጥራት የተዘጋጀው በርበሬ ለወጥ ቢሉ ለአዋዜ በጥሬ ፣በተለያየ አይነት የቀረቡት ሽሮዎቻችን መለያዎቻችን፤ሚጥሚጣውማ ለሁሉ የሚስማማ! በሶው፣ስልጆው፣የገንፎው እህል የአጥሚቱ አለ በየአይነቱ፤
ሰናፍጭ፣ተልባ እንዲሁም ቡላ እና ሌላም ሌላ! ከ ሃረኒ ባልትና፡፡ አሁኑኑ ይዘዙ! https://t.ly/2qAJ

9870

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
805 viewsedited  06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 06:56:09
በዚህ ልዩ ቀን እንባችንን አብሰው ስብራታችንን ጠግነው፣ያለስስት ፍቅር ሰጥተው ፣በእኛ ደስታ የፈኩትን፤ውበታቸው፣ጥንካሬያቸውና ብርታታቸው በእኛ ዉስጥ ቁልጭ ብለው የሚታዩትን እኛነቶቻችንን እናቶቻችንን ለማመስገን ትንሽ ግዜ እንውሰድ፡፡ለእኛ ምን ያህል ትርጉም እንዳላቸው እናሳያቸው፡፡ቀሪው ጊዜ የ እናቶቻችንን ህይወት የምናቀልበትና የምናዘምንበት፣እንግልታቸውን የምናስወግድበት ይሁንልን፡፡ መልካም የ እናቶች ቀን! ከ ashewa.com

9870

ለዘመናዊ ግብይት በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
931 viewsedited  03:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 17:40:41
በቴክኖሎጂ አዋቂዎች በሚመራ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ!

አሸዋ ቴክኖሎጂ ላይ ኢንቨስት ሲያደርጉ ልምድ ባለው አመራር የሚመራ ኩባንያ ዉስጥ ኢንቨስት እንዳደረጉ ይገንዘቡ!የድርጅቱ መስራች አቶ ዳንኤል በቀለና የአመራር ቡድናቸው በቴክኖሎጂው ዘርፍ ላይ ልምድና ብቃት ያላቸው መሆኑ ደግሞ ድርጅቱን ወደላቀ ስኬት እንዲያሻግሩ ያስችላቸዋል፡፡አሁኑኑ ኢንቨስት ያድርጉና የዚህ ለታላቅነት የተደገሰ ግዙፍ ኩባንያ ባለቤት ይሁኑ!

ለበለጠ መረጃ በ 0976005500/0976005100 ይደውሉ፡፡
1.1K viewsedited  14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 12:52:54

1.0K views09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 11:02:46
የሃባን የሰሊጥ ዘይት እናስተዋውቅዎ! ሃገርኛ ምግቦችን በንጥረ ነገር ይዘታቸው ከፍ ለማድረግ፤በ 500 እና 1000 ሚሊ ማሸጊያዎች የተዘጋጀውን፣ከአገር ዉስጥ ንጹህ ሰሊጥ ተጨምቆ የተሰራውን ሃባ የሰሊጥ ዘይት በመጠቀም በገበታዎ ላይ በንጥረ ነገር የበለጸገ፣የጣፈጠና የተመጣጠነ ምግብን ያቅርቡ! ዛሬውኑ ከአሸዋ ይዘዙ! https://shorturl.at/yMNPT

9870

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
975 views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 10:24:32
"የእናትዎን ፍቅር እና አድናቆት በእናቶች ቀን በሚታወሱ ስጦታዎች ያሳዩ።"

"እማዬ፣ለኔ የሰጠሽኝን ጥም ቆራጭ ፍቅር የሚተካ ባይሆንም ያንቺን ስስት ባይጠጋጋም በዚህ ኩባያ በጠጣሽና ፎቶሽን በዚህ ፍሬም በተመለከትሽ ቁጥር ለ አንቺ ያለኝን ጥልቅ ዉዴታ እንድታስታውሺልኝ ብቻ የተደረገ ትንሽ ስጦታዬ ነው፡፡"

መልካም የእናቶች ቀን!!!

ለእናቶቻችን ፍቅራችንን መግለጫና ማስታወሻ የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ መጠጫዎችና የፎቶ ፍሬሞችን ከ ግራዚላ ጊፍት እና ክራፍት አሁኑኑ ይዘዙ!https://shorturl.at/cnwHW

9870

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
237 views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 22:07:50 በአህጉራችን አፍሪካ ብሎም በሀገራችን ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂው ከፍተኛ መነቃቃት እየመጣ ሲሆን መንግስትም እሰከ 2025 ዲጅታል ኢትዮጵያን በመገንባት ሂደት ላይ መሆኑ የሚታወቅ ነው በዚሁ መሠረት አሸዋ ቴክኖሎጂ የዲጂታል ዘርፉን ለማዘመን በስማርት ሶፍትዌር ሶሊዩሽን እንደ SaaS (software as a service )፣ ኢ - ኮሜርስ (Ashewa.com)፣ በ ኢ - ለርኒንግ፣ ና ሎጂስቲክና ዌርሀውስ ሰርቪስ አገልግሎቶችን እየሰራም ይገኛል ።

ጂአይዜድ (GIZ) በኢትዮጵያ በአቅም ግንባታ አንዲሁም በአገር ኢኮኖሚ ግንባታ ላይ እና እስታርት አፕ ቢዝነሶችን በመደገፍ በሰፊው እየተንቀሳቀሰ ያለ መቀመጫውን ጀርመን ያደረገ ተቋም ሲሆን በብዙ ዘርፎች ላይም ይሰራል። ከእነዚህም ፕሮግራሞቹ ውስጥ አንዱ የሆነው የሲቋ ( የስራ እድልን ፈጠራን በቴክኖሎጂ የማሳደግ) እውን ይሆን ዘንድ አብሮ መስራት ከሚፈልጋቸው ተቋማት ውስጥ በውድድሩ መሰረት አሸዋን መርጦ ከተቁአማቱ የተገኙ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት በዛሬው እለት አሸዋ ቴክኖሎጂ ቢሮ ላይ የፊርማ ስነስርአቱን አካሂደዋል ፡፡
480 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ