Get Mystery Box with random crypto!

Ashewa Technologies

የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies
የሰርጥ አድራሻ: @ashewatechnology
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.39K
የሰርጥ መግለጫ

We Revolutionize African commerce by providing innovative e-commerce, logistics, e-learning, payment and entertainment to do business easily, affordably and reliably at anytime, anyplace through cutting-edge Technology.

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-05-10 22:07:31
ጂአይዜድ ከአሸዋ ቴክኖሎጂ ጋር የስራ ዕድል ለመፍጠር እና አገራችንን በኢኮኖሚ እድገት ለማገዝ ተፈራረሙ። አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክስዮን ማህበር በኢትዮጵያ የስራ ዕድል ፈጠራን በቴክኖሎጂ ለማሳደግ ከጂአይዜድ (GlZ) ጋር በጋራ ለመስራት ዛሬ ግንቦት 2/2015 ዓ.ም የስራ ውል ስምምነት ፊርማ አድርገዋል። ስምምነቱም በዋናነት አሸዋ ቴክኖሎጂን ከውጭ አገሮች ጋር በልምድ ልውውጥ፣ ከጀርመን በሚመጡ የፋይናንስ፣ የኢኮመርስ እና የአይቲ ባለሙያዎች እንዲሁም የኤለትሪክ ብስክሌቶችን ጨምሮ በመደገፍ ተቋሙ ያሰበውን አላማ እውን እንዲያደርግ ማገዝ ነው። የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክስዮን ማህበር ዋና ስራአስኪያጅ የሆኑት አቶ ዳንኤል በቀለ እንደተናገሩት ድርጅታቸው ከተለያዩ የውጭ ሀገር ድርጅቶች ጋር እንደነ አይቢኤም ከመሳሰሉት ጋር የመስራት ልምድ ያለው መሆኑን ገልፀው ከጂአይዜድ ጋርም ለአንድ አመት ከስምንት ወር የሚቆይ የጋራ ስምምነት ውድድሩን አሸንፈን በማድረጋችን የተሰማን ደስታ ላቅ ያለ ነው ብለዋል። አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክስዮን ማህበር የመልቲ ቢሊየን ብር ፕሮጀክት ቀርፆ በአስራ አንድ የቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ ለመስራት ተመዝግቦ በአገር ውስጥና በውጭ አገር በሠሩና በተማሩ አገር ወዳድ ስመጥር ግለሰቦች የተቋቋመ በስራ ላይ የሚገኝ አገር በቀል የቴክኖሎጂ ድርጅት እንደሆነ ይታወቃል።
455 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 18:39:54
አሸዋ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ! የቴክኖሎጂ አብዮቱ አካል ይሁኑ!!

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ የኢትዮጵያን ንግድ በ ኤሌክትሮኒክ ኮሜርስ፣ በ ኤሌክትሮኒክ ትምህርት፣በኤሌክትሮኒክ ክፍያ፣በሶፍትዌር እና በሎጅስቲክስ አገልግሎቶች እያዘመነና ዓለም በደረሰበት ስልጣኔ ላይ ለማድረስ እየተጋ ይገኛል፡፡ዘመኑን የዋጁ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም  የንግድ ስራን ቀላል፣ቀልጣፋ፣ውጤታማና አስተማማኝ የማድረግን ተልዕኮ አንግቦ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን  በአህጉረ አፍሪካ ኢኮኖሚ እና በሕዝቦችዋ ሕይወት ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖ ለመፍጠር ተዘጋጅቶ ወደስራ ገብቷል::

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ?አሁኑኑ ኢንቨስት አድርገው የዚህ ኢኮኖሚ ቀያሪ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አካል ይሁኑ፡፡


ለበለጠ መረጃ በ 0976005500/0976005100 ይደውሉ፡፡
1.1K views15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 14:57:58
በሀገር ውስጥም ሆነ በመላው ዓለም ላላችሁ የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ  ባለአክሲዮኖች በመሉ!

ሚያዝያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ከዉል እና ማስረጃ ለባለአክሲዮኖች ህጋዊ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ የሰጠን መሆኑ ይታወቃል ።
ሆኖም በተለያየ ምክንያት መምጣት ያልቻሉ ባለአክሲዎኖች ስለነበሩ  ቦሌ ባለው ውልና ማስረጃ ብርሃኔ አደሬ አጠገብ ያለው ህንጻ  3ኛ ፎቅ መስኮት ቁጥር 13 ላይ በመገኘት በስራ ሰአት በመሄድ መፈረም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።

በመሆኑም በእለቱ ሲመጡ ማሟላት ያለባችሁ

1. የመታወቂያ ፣ መንጃፈቃድ፣ ወይንም ፓስፓርትዎን የታደሰ እና ዋናውን ኮፒ

2.ከቢሮም ሆነ ከባንክም ሲገዙ የተዋዋሉቡትን ውል እና የከፈሉበትን ደረሰኝ

3.በውክልና የተገዛ ከሆነ የውክልና ሰነዱንና የተወካይ መታወቂያ

4.ለልጆች የተገዛ ከሆነ የልደት ሰርቲፊኬትና የወላጅ ወይንም ህጋዊ አሳዳጊ መታወቂያ

መሉ ያልከፈሉ ባለአክስዮኖች ቀሪክፍያ በማጠናቀቅ እላይ በተቀሰው ቦታ ሄደው መፈረም እንደሚችሉ እናሳውቃለን!!
828 views11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 16:35:06
ቤትዎ ማረፊያዎ ነው!እረፍት ደግሞ በዓይን እርካታም በጎን ድሎትም ይገኛል፡፡ እነሆ እረፍት!
ዉብ አረቢያን መጅሊስ ለቤትዎ ግርማን የሚጨምሩ፣ለራስዎ ቢሉ ለእንግዶችዎ ምቾትን የሚቸሩ እንዲሁም ለመኖሪያዎ ድምቀት የሆኑ እንደስሙ ዉብ የሆኑ አረቢያን መጅሊሶችን አቅርቦላችኋል ፡፡ከ 12 ሜትር በላይ ለሚገዙ ተጨማሪ ጠርጴዛ እና የቡና ማቅረቢያ በስጦታ ያገኛሉ፡፡ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ዉበትና ምቾትን አሁኑኑ ወደቤትዎ ያስገቡ! አሁኑኑ ይዘዙ! https://shorturl.at/uOXZ9

9870

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
961 views13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 18:21:37
ነጋዴ ነዎት?ተጨማሪ ሱቅ ከፍተው ንግድዎን እንዳያሳድጉ የሱቅ ኪራይ ዉድነት ማነቆ ሆኖብዎታል?የባህላዊ ግብይትን ውጣ ውረድ ተሰናብተው ለ 24 ሰአት 7ቱንም ቀን ከገበያው ወደማይጠፉበት፣ ምርትዎን ለሚፈልጉ ደንበኞችዎ ሁልጊዜ አለሁ ወደሚሉበት፣ዘመኑ ወዳፈራው መገበያያ መድረክ ይቀላቀሉ!የራስዎን ኢ ኮሜርስ መድረክ ሲከፍቱ

የምርት ስምዎን የሚያንጸባርቅና የ ኦንላይን ተደራሽነትዎን የሚያሰፋ(custom domain)ይኖርዎታል
ሃሳብዎትን የሚያጋሩበትና ለደምበኞችዎ ግንዛቤን የሚፈጥሩበት (blog page)
መረጃዎችዎን በቀላሉ በአንድ ላይ ማከማቸት የሚያስችልዎ
እንዲሁም በአገልግሎትዎ የረኩ ደምበኞችዎን ምስክርነት የተመለከቱ ሌሎች ሰዎችን ወደርስዎ የሚስቡበት ድንቅ ዕድል!

በመሬት ላይ ባለ ሱቅዎ ሽያጭ ብቻ ሳይገደቡ! በ ኦንላይን  አማራጭ ሃገሩን የሚያዳርሱበት የንግድዎ ገጸ በረከት እነሆ ከ አሸዋ በወር 14,999 ብር ብቻ ከፍለው የራስዎን የኢ-ኮሜርስ መድረክ ይክፈቱ!

ለበለጠ መረጃ https://smart.et አሁኑኑ ይጎብኙ! ወይም በ9870 ይደውሉ!#buildwithAshewa
1.5K viewsedited  15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 12:39:57
ውሎና ስራዎትን ያዘምኑ!
ጥራት ያላቸውን ቪዲዮዎችና ሰልፊ ፎቶዎችን ከ ሚያነሱበት ሪንግ ላይት ጀምሮ የ ቤትዎንም ሆነ የድርጅትዎን  ደህንነት እስከሚከታተሉበት  የደህንነት ካሜራ ፤ ስማርት ሰአት ቢሉ ገመድ አልባ ማዳመጫ (ear phone) እንዲሁም ሌሎችም ምርጥ ምርጥ የ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ሁሉንም በአንድ ላይ በአንድ ቦታ ከ ስታር ማርኬት አሁኑኑ ይሸምቱ !!!  https://shorturl.at/fqwAM

9870

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
1.3K views09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 16:30:25
ይዘንጡ!
በየትኛውም ሁኔታ ሊለብሱት የሚችሉትን 100% ከጥጥ የተሰራውን ለእርስዎ የሚመጥነውን ቄንጠኛና አንጸባራቂ ሙሉ ቱታ ከ የሮሰን  ጋርመንት  በማይታመን ዋጋ ይሸምቱ ይዘንጡ!  አ ሁኑኑ ይዘዙ! https://shorturl.at/bEQZ3

9870

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
1.6K views13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 10:41:15
አሸዋ ቴክኖሎጂ ማህበረሰብ እንዲጎለብት፣ህይወቱ እንዲለወጥና ሀገራችን ወደፊት እንድትራመድ ለሚተጉ ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለ ላብ አደሮች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ይላል !
1.4K views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 22:06:55
Ashewa Technologies S.C. recently hosted an agreement signing ceremony for shareholders. The event featured informative presentations from the company's brand ambassador and employees, who highlighted the institute's technology products and provided valuable insights about their benefits. To encourage shareholders to utilize the institute's services, these products were offered at a discounted rate.

https://lnkd.in/e47PhCcT
1.4K views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 20:48:16 በነገው እለት የፊርማ ስነስራቱ ይካሄዳል። በመሆኑም ቀሪ ክፍያችሁን በመክፈል እና ያልገዛችሁም ነገ በቦታው በመገኘት በመግዛት የፊርማ ስነስራቱን ማድረግ ትችላላችሁ! ለበለጠ መረጃ 0976005500 እና 0976005100 ላይ ይደዉሉ። በጣም ብዙ ስልክ ስለሆነ እያስተናገድን የምንገኘው ለጠቅላላ መረጃ ቦታ እና መሰል ነገሮችን ለመጠየቅ በ 9870 ላይ በመደወል መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እኖዳለን! ሰላም ያገናኘን!
586 views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ