Get Mystery Box with random crypto!

Ashewa Technologies

የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies
የሰርጥ አድራሻ: @ashewatechnology
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.39K
የሰርጥ መግለጫ

We Revolutionize African commerce by providing innovative e-commerce, logistics, e-learning, payment and entertainment to do business easily, affordably and reliably at anytime, anyplace through cutting-edge Technology.

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-13 08:24:08
እስከ ሚያዝያ 30 ድረስ ብቻ የሚቆይ  40% ቅናሽ!!!


ድርጅቶች አንደዘርፋ ሁኔታ ልዩ ፈተናዎች እና መስፈርቶች እንዳላቸው እንረዳለን፣ አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ በኢትዮጵያ ሁሉ ያሉ ቢዝነሶችን በቴክኖሎጂ እርዳታ የበለጠ ምርታማ ፣ተወዳዳሪ፣ ትርፋማ አና የተደራጁ ለማድረግ ተልዕኮ ላይ ይገኛል!

አሸዋን ሲመርጡ የእኛ የባለሙያዎች የእርስዎን የንግድ ፍላጎቶች ለመረዳት እና ከእርስዎ ልዩ ፍላጎቶች ጋር የሚስማማ ብጁ መፍትሄ ለማዘጋጀት ከእርስዎ ጋር በቅርበት ይሰራል።
በእሸዋ ብጁ የሶፍትዌር መፍትሔዎች አማካኝነት የንግድ ስራዎን ማመቻቸት፣ የስራ ሂደቶችን ማቀላጠፍ እና በሰራተኞችዎ መካከል ያለውን ትብብር ማሻሻል ይችላሉ።

አስተማማኝ እና ለአጠቃቀም ቀላል የሆኑ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የሶፍትዌር መፍትሄዎችን ለማቅረብ ቁርጠኞች ነን። ቡድናችን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና የኢንደስትሪ ምርጥ ልምዶችን በመጠቀም  የእርስዎን ፍላጎቶች የሚያሟላ ሶፍትዌር በአጭር ጊዜ  ያቀርባል።

ከሶፍትዌር ልማት በተጨማሪ ሶፍትዌርዎ ወቅታዊ ሆኖ እንዲቆይ እና እያደገ የመጣውን የንግድ ፍላጎቶችዎን ማሟላቱን ለማረጋገጥ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ  አገልግሎቶችን እናቀርባለን።

በአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶፍትዌር መፍትሔዎች፣ ቢዝነስዎ በብጁ የሶፍትዌር መፍትሄዎች ግባቸውን እንዲያሳኩ ለመርዳት ቆርጠን ተነስተናል!!!

ስራዎን ለማቀላጠፍ፣ ምርታማነትን ለመጨመር እና በኢንዱስትሪዎ ውስጥ ስኬትን ለማግኘት እንዴት እንደምናግዝዎ የበለጠ ለማወቅ ዛሬውኑ ይደውሉ!

እስከ ሚያዝያ 30 ድረስ ብቻ የሚቆይ  40% ቅናሽ!

+251909707870

ወይም ይሄን ፎርም ይሙሉ
https://negarit.smart.et/surveys/wz851yaj3a969
#SmartSolutionsforSmartPeople
313 views05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 19:53:45
ከ11 በላይ የሆኑ የቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ ተሰማርቶ የሚገኘው አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ አ.ማ ላይ ከ 1,000,000 አስከ 100,000,ዐዐዐ ብር ኢንቨስት ሲያደርጉ ለግልዎ ወይም ለድርጅትዎ ልዩ የመስራችነት ጥቅም የሚያስገኝ
አስከ ሚያዝያ 19 ብቻ የሚቆይ ታላቅ አድል እንዳያመልጥዎ!!!!!


የ አሸዋ ቴክኖሎጂን ሶሉሽን አ.ማ ለኢትዮጵያ ህዝብ መሠረታዊ ችግሮች የቴክኖሎጂ መፍትሄዎች እያቀረበ የሚያረገኘው አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ላይ ከ 1,000,000 አስከ 100,000,ዐዐዐ ብር ኢንቨስት ለሚያደርጉ ግለሰቦች አና ተቋማት ልዩ ነገር ይዞ ቀርቧል!
ይህ አስከ ሚያዝያ 19 ቀን ብቻ የሚቆይ አድል ስለሆነ እንዳያመልጥዎ ይፍጠኑ!

+251976005500 ወይም በ +251976005100 አሁኑኑ በመደወል መሉ መረጃ ያግኙ!!
537 viewsedited  16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 12:26:42
እንኳን አደረሳችሁ! Ashewa.com በዓሉን በማስመልከት ልዩ የበዓል ጥቅሎችን አቅርቦላችኋል
ጥቅል 2፦ 3 ኪሎ ሽንኩርት፣ 3 ኪሎ ዱቄት ፣ 3 ሊትር ዘይት፣ 10 እንቁላል እና 1 ኪሎ በርበሬ በ 1607 ብር ብቻ

Order now! http://shorturl.at/cjuI9
345 viewsedited  09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 15:19:25
እንኳን አደረሳችሁ! Ashewa.com በዓሉን በማስመልከት ልዩ የበዓል ጥቅሎችን አቅርቦላችኋል
ጥቅል 1፦ 5 ኪሎ ሽንኩርት፣ 5 ኪሎ ዱቄት ፣ 5 ሊትር ዘይት፣ 5 ሊትር ላርጎ ፣ 20 እንቁላል እና 1 ኪሎ በርበሬ በ2750 ብር ብቻ

Order now! http://shorturl.at/cjuI9
334 views12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 13:15:30
በ Xiaomi አስተማማኝ የኃይል ባንክ ስልክዎን ከ 6-8 ጊዜ ያህል ቻርጅ ያድርጉ።

ከየትኛውም ቦታ ሆነው ስራዎን የሚያሰራዎትን ገመድ አልባ keyboard አና mouse አሁኑኑ ይዘዙ!

ተንቀሳቃሽ በሆነው JBL Go 3  የድምፅ ጥራት ያለዉ speaker ዘፈን ያዳምጡ


እነዚህን እና ሌሎች የኤለክትሮኒክስ የ Star computer accessories  እቃዎች ለመግዛት ይሄን ሊንክ ይጫኑ

http://shorturl.at/euvAL

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
436 viewsedited  10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 16:13:28

325 views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 13:43:27
"Our Experience is your capital"

እጅግ ታላቅ ቅናሽ
   ቅድመ ክፍያ  15% ከፍለው የቤት ባለቤት
ይሁኑ???????
በአንጋፋነቱና በታማኝነቱ ብዙዎችን የቤት ባለቤት በማድረግ የሚታወቀው አሁን የተለያዩ እድሎችን በማመቻቸት የቤት ባለቤት ይሁኑ ይለዎታል!
  ለአይን ማራኪ ለመኖርያም ምቹ በሆኑት በአይነቱ ለየት ባሉ
በ አያት በ 3(ሶስት) ቦታዎች
እና በአፍሪካ ግዙፉ ሞል በሚገነባበት በCMC(ሴኤምሲ)
ባለ 2፣3፣4 መኝታ ቤቶች እና በአይነቱ ልዩ የሆነ አፓርትመንቶች  G+1(duplx) ቪላ አይነት አፓርትመንቶች
በትልቁ  የገበያ ማዕከል ውስጥ የንግድ ሱቆች
ተገንብተው ያለቁ ቤቶች ካዛንችስ ኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ፊትለፊት

  60% በመክፈል ቀሪውን  40% ከ 3-6 ዓመት በመክፈል የቤት ባለቤት አሁኑ ይሁኑ
በግንባታ ላይ ያሉ
ከ2- 3 ዓመት ቀስ እያሉ የሚከፍሉት

60/40 የብድር አማራጭ

60% እስከ 3 ዓመት በ 7 ዙር የሚከፈል ቀሪው  40% በረጅም ጊዜ የዱቤ ክፍያ ከ 1 ዓመት እስከ 30 ዓመት የሚቆይ በጣም አነስተኛ በሆነ የወለድ                                     
አሁኑኑ ይደውሉ 0910985025/0955363608/0972209862

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ! 
http://shorturl.at/iyAJ5

የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3XOJDs1
449 viewsedited  10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 20:13:11
አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ በኢትዮጵያ ሁሉ ያሉ ቢዝነሶችን በቴክኖሎጂ እርዳታ የበለጠ ምርታማ ፣ትርፋማ አና የተደራጁ ለማድረግ ተልዕኮ ላይ ይገኛል! 

1. የደንበኛ ግንኙነት አስተዳደር (CRM) ሶፍትዌር
2. የሂሳብ እና የፋይናንሺያል ሶፍትዌር
3. የሰው ኃይል አስተዳደር (ኤችአርኤም) ሶፍትዌር
4. የድርጅት ሀብት ማስተዳደሪያ (ERP) ሶፍትዌር
5. የፕሮጀክት አስተዳደር ሶፍትዌር
6. ኢንቬንቶሪ አስተዳደር ሶፍትዌር
7. የማርኬቲንግ አውቶሜሽን ሶፍትዌር
8. የሽያጭ አስተዳደር ሶፍትዌር
9. የአቅርቦት ሰንሰለት አስተዳደር (SCM) ሶፍትዌር
10. የቢዝነስ ኢንተለጀንስ (BI) እና የትንታኔ ሶፍትዌር።

ለየትኛውም የቢዝነስ ራስምታትዎ ከአሸዋ የቴክኖሎጂ መፍትሔዎች ያገኛሉ!

እንዴት የሚለውን ለማወቅ እሄን ፎርም ይሙሉ!  https://forms.gle/nh7VJCBJtzDFyAnM6


ለበለጠ መረጃ በ 9870 ይደውሉልን!
321 views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 10:48:03
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ቆዳዎን ከፀሐይ ጉዳት እንደሚከላከል ያውቃሉ? ያለጊዜ የሚመጣን የእርጅና ምልክቶችን የሚቀነስውንና ቆዳችን የተፈጥሮ ዘይቱን እንዲጠብቅ የሚረዳውን፤ በፀረ-ኦክሲዳንት እና በቪታሚኖች የተሞላውን የሀባ ጥቁር አዝሙድ ዘይትን ዛሬውኑ ከአሸዋ ይዘዙ! http://bit.ly/3lj5wld!

9870

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
191 views07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 21:03:17
ንግድዎን ወደ 21 ኛው ክፍለ ዘመን ያሻግሩ! አሁኑኑ ከአሸዋ ይዘዙ!

http://shorturl.at/bczU8

የHoneywell ባርኮድ አንባቢን በመጠቀም በቀላሉ ባርኮዶችን ያንብቡ
በ Thermal Recipet printer በመጠቀም ደረሰኞችን በቅጽበት ያትሙ
ከቪጂኤ ወደ ኤችዲቲቪ አስማሚን በመጠቀም ፕረዘንቴሽንዎን በቀላሉ ያቅርቡ!


በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
484 viewsedited  18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ