Get Mystery Box with random crypto!

Ashewa Technologies

የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies
የሰርጥ አድራሻ: @ashewatechnology
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.39K
የሰርጥ መግለጫ

We Revolutionize African commerce by providing innovative e-commerce, logistics, e-learning, payment and entertainment to do business easily, affordably and reliably at anytime, anyplace through cutting-edge Technology.

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-06 11:15:37
የዋጋ ቅናሽ
ኦሪጅናል እና ትክክለኛ የህንድ Human Hair አሁኑኑ ከአሸዋ በ http://bit.ly/406MbSZ ሲገዙ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ቅናሽ ያገኛሉ። ይፍጠኑ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
324 views08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 16:27:21
ለቤትዎ ወይም ለቢዝነስዎ የሚሆኑ ምቹ እና ዘመናዊ ኩርሲዎች ከሀይሉ ፈርኒቸር አሁኑኑ http://shorturl.at/crZ05 ይግዙ!

አመት በአሉን በማስመልከት የተደረገው ታላቅ ቅናሽ እንዳያመልጥዎ!!!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!  shorturl.at/gjBF8
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3XOJDs1
357 views13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 14:04:31 ከእነዚህም ውስጥ የመሸጫ ቦታ ውስንነት በገበያ ትስስሩ በሚፈለገው ፍጥነት የተደራሽነት ችግር አምራቾች እራሳቸውን ለማስተዋወቅ የአቅም ውስንነት ማሳያ ሲሆኑ አሸዋ ቴክኖሎጂ በአሸዋ ዶት ኮም በፈጠረው ዲጂታል የግብይት መድረክ እነዚህን እና ሌሎች ተግዳሮቶችን በቀላሉ መቅረፍ የሚቻልበት እንደሆነ በዝርዝር የቀረበ ሲሆን በኢኮሜርሱ በኢትዮጵያ ኬንያ ታንዛንያ ኔዜርላንድ ... ከፍተኛ ልምድ ያላቸው በአሸዋ የ ማርኬቲንግ ጀነራል ማናጀር የሆኑት አቶ ኬኔዲ አንዲካ ካማኡ የዲጂታል ኢኮኖሚው በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ መምጣት በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአለም አቀፍ ደረጃ ያለውን አሁናዊ ተሞክሮ እንዲሁም የአሸዋ. ኮምን ጠቀሜታዎች እንደማሳያ ያቀረቡበት መድረክ ነበር፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክስዩን ማኀበር መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳንኤል በቀለ ድርጅቱ በዲጂታል ሊትረሲ ዙሪያ ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ኘሮግራሞች ቀጣይነት ያላቸው መሆኑን ገልፀው አሸዋ ቴክኖሎጂ የተጉአዘበትን እርቀትን በቀጣይም ይዙአቸው የመጣባቸውን እድሎች እንደ saas ( software as a service) Erp የመሳሰሉት ምን ያህል ለአአምራቾች ጠቀሜታ እንዳላቸው ያቀረቡ ሲሆን ashewa.com ለጥቃቅን እና አነስተኛ መካከለኛ አምራች ነጋዴዎች ያሉባቸውን ችግሮች ከመቅረፍ ባሻገር የአመረቱትን ምርት ከኢትዮጵያ አልፈው EXPORT ማድረግ በሚቻልበት ደረጃ ምቹ መሆኑን ገልፀዋል አያይዘውም ባለፉት ተከታታይ ፕሮግራሞች ላይ ተሳታፊ የሆኑ አካላትን በሙሉ አመስግነው መሰል መድረኮ ች አሁንም በተከታታይ አንደሚቀጥሉ በተለይም አምራቾች በዚህ እድል ተጠቃሚ አንዲሆኑ ጋብዘዋል
ከ ፓናሊስቶቹም መካከል
አቶ አስቻለው ታመነ የማርኬቲንግ ብራንዲግ እና ባንክ ባለሙያ በበኩላቸው ምርትን ለተጠቃሚዎች በማድረስ በኩል አይነተኛ ሚና ከሚጫወቱት መካከል የማርኬቲንግ ብራንዲንግ ዘርፍ ላይ ለጥቃቅን አነስተኛ እና መካከለኛ አምራች ነጋዴዎች ያላቸውን ልምድ እና ተሞክሮ አቅርበዋል።
ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ተወክለው የመጡት አቶ ሰሎሞን ታደሰ በበኩላቸው ዜጎች ከስራ እድል ፈጠራ ባሻገር ተወዳዳሪ እና የሚያመርቱትን ምርት ጥራት ላይ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ለዚህም የዲጂታል ዘርፉን ጠቀሜታ አብራርተዋል።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዲጅታል ትራንስፎርሜሽን ኘሮግራም ኃላፊ ዶክተር አብዮት ባዩ ለሰልጣኞቹ እንደገለጹት የዲጅታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ በመምጣቱ አምራች ነጋዴዎች ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩበት እንደሚገባ ተናግረዋል።
አሸዋ ቴክኖሎጂም በኦንላይን ግብይት (Ashewa.com) ፤ በሎጂስቲክስ ፤ ደሊቨሪ እንዲሁም ስማርት ቴክ ሶሉሽን ደንበኞች ን አፍርቶ አምራች ነጋዴዎች፤ በጊዜ እና በቦታ ሳይገደቡ ተደራሽ የሚሆኑበትን ምቹ የግብይት መድረክ ፈ ጥሮ በስራ ላይ ይገኛል።
አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክስዮን ማህበር የቴክኖሎጂ ዘርፍ ላይ የሚሠራ ተቋም ሲሆን በአስራ አንድ የቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ ለመስራት ተመዝግቦ የከፍተኛ በጀት ፕሮጀክቶችን ቀርጾ የማህበረሰባችንን ህይወት ቀላልና ዘመናዊ ለማድረግ በወሰኑ አገር ወዳድ ስመጥር ግለሰቦች የተቋቋመ የቴክኖሎጂ ድርጅት ነው።
463 views11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 13:48:01   ከእነዚህም  ውስጥ  የመሸጫ  ቦታ  ውስንነት  በገበያ  ትስስሩ  በሚፈለገው  ፍጥነት  የተደራሽነት  ችግር   አምራቾች  እራሳቸውን  ለማስተዋወቅ  የአቅም  ውስንነት  ማሳያ  ሲሆኑ  አሸዋ  ቴክኖሎጂ  በአሸዋ ዶት ኮም  በፈጠረው ዲጂታል   የግብይት  መድረክ   እነዚህን  እና  ሌሎች  ተግዳሮቶችን  በቀላሉ  መቅረፍ  የሚቻልበት  እንደሆነ  በዝርዝር የቀረበ  ሲሆን  በኢኮሜርሱ  በኢትዮጵያ   ኬንያ  ታንዛንያ  ኔዜርላንድ ...  ከፍተኛ  ልምድ  ያላቸው   በአሸዋ የ ማርኬቲንግ    ጀነራል ማናጀር   የሆኑት   አቶ  ኬኔዲ  አንዲካ  ካማኡ   የዲጂታል  ኢኮኖሚው   በከፍተኛ ፍጥነት  እያደገ  መምጣት  በኢትዮጵያ  ብቻ  ሳይሆን  በአለም  አቀፍ  ደረጃ  ያለውን  አሁናዊ  ተሞክሮ  እንዲሁም  የአሸዋ. ኮምን  ጠቀሜታዎች  እንደማሳያ  ያቀረቡበት  መድረክ  ነበር፡፡     

  በመርሃ ግብሩ  ላይ የተገኙት  የአሸዋ  ቴክኖሎጂ  ሶሉሽን  አክስዩን  ማኀበር  መስራች  እና  ዋና  ስራ  አስኪያጅ  አቶ  ዳንኤል  በቀለ  ድርጅቱ  በዲጂታል  ሊትረሲ  ዙሪያ    ተመሳሳይ  ይዘት ያላቸው  ኘሮግራሞች ቀጣይነት  ያላቸው  መሆኑን  ገልፀው  አሸዋ  ቴክኖሎጂ  የተጉአዘበትን  እርቀትን  በቀጣይም  ይዙአቸው  የመጣባቸውን  እድሎች  እንደ saas ( software as a service) Erp  የመሳሰሉት  ምን  ያህል  ለአአምራቾች  ጠቀሜታ  እንዳላቸው   ያቀረቡ  ሲሆን  ashewa.com  ለጥቃቅን  እና  አነስተኛ  መካከለኛ  አምራች   ነጋዴዎች  ያሉባቸውን  ችግሮች  ከመቅረፍ  ባሻገር  የአመረቱትን  ምርት  ከኢትዮጵያ  አልፈው  EXPORT ማድረግ በሚቻልበት ደረጃ  ምቹ መሆኑን   ገልፀዋል   አያይዘውም   ባለፉት  ተከታታይ  ፕሮግራሞች   ላይ  ተሳታፊ  የሆኑ  አካላትን  በሙሉ  አመስግነው   መሰል  መድረኮ ች አሁንም  በተከታታይ አንደሚቀጥሉ   በተለይም  አምራቾች በዚህ  እድል  ተጠቃሚ  አንዲሆኑ   ጋብዘዋል                          
 ከ ፓናሊስቶቹም መካከል
  አቶ  አስቻለው  ታመነ  የማርኬቲንግ  ብራንዲግ  እና  ባንክ  ባለሙያ  በበኩላቸው   ምርትን  ለተጠቃሚዎች በማድረስ  በኩል  አይነተኛ  ሚና  ከሚጫወቱት  መካከል  የማርኬቲንግ  ብራንዲንግ  ዘርፍ ላይ ለጥቃቅን አነስተኛ እና  መካከለኛ አምራች  ነጋዴዎች  ያላቸውን  ልምድ  እና  ተሞክሮ  አቅርበዋል።
  ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር  ተወክለው የመጡት አቶ ሰሎሞን ታደሰ በበኩላቸው ዜጎች ከስራ እድል ፈጠራ ባሻገር ተወዳዳሪ እና የሚያመርቱትን ምርት ጥራት ላይ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ለዚህም የዲጂታል ዘርፉን ጠቀሜታ  አብራርተዋል።
 የኢኖቬሽንና  ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  የዲጅታል  ትራንስፎርሜሽን ኘሮግራም  ኃላፊ  ዶክተር  አብዮት  ባዩ  ለሰልጣኞቹ  እንደገለጹት  የዲጅታል  ማርኬቲንግ  በኢትዮጵያ  ከጊዜ  ወደ  ጊዜ  እየተስፋፋ  በመምጣቱ  አምራች ነጋዴዎች  ትኩረት  ሰጥተው  ሊሰሩበት  እንደሚገባ  ተናግረዋል።
 አሸዋ  ቴክኖሎጂም  በኦንላይን ግብይት (Ashewa.com) ፤ በሎጂስቲክስ ፤ ደሊቨሪ  እንዲሁም  ስማርት  ቴክ  ሶሉሽን ደንበኞች ን አፍርቶ  አምራች  ነጋዴዎች፤ በጊዜ  እና  በቦታ  ሳይገደቡ  ተደራሽ  የሚሆኑበትን  ምቹ  የግብይት መድረክ ፈ ጥሮ  በስራ ላይ ይገኛል።
አሸዋ  ቴክኖሎጂ ሶሉሽን  አክስዮን  ማህበር  የቴክኖሎጂ ዘርፍ  ላይ  የሚሠራ  ተቋም  ሲሆን  በአስራ  አንድ የቴክኖሎጂ  ዘርፎች  ላይ  ለመስራት  ተመዝግቦ  የከፍተኛ  በጀት  ፕሮጀክቶችን  ቀርጾ  የማህበረሰባችንን  ህይወት ቀላልና  ዘመናዊ  ለማድረግ  በወሰኑ  አገር  ወዳድ  ስመጥር  ግለሰቦች  የተቋቋመ  የቴክኖሎጂ  ድርጅት ነው።
398 views10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 13:48:01
በዲጂታል ግብይት ዙሪያ ስልጠና እና የፓናል ውይይት  በአሸዋ ቴክኖሎጁ  አዘጋጅነት  ተካሄደ                                                               
   አሸዋ  ቴክኖሎጂ  ሶሉሽን አክስዮን ማህበር ለጥቃቅን  አነስተኛ  እና  መካከለኛ  አምራች  ነጋዴዎች  ላለፉት  ስምንት  ሳምንታት  በራሱ  አቅም  ሲሰጥ  የነበረውን  የመጀመሪያ  ዙር  የግንዛቤ  ማስጨበጫ  ማጠናቀቂያ መርሃግብር   መጋቢት 26 ቀን 2015 ዓ.ም  በሳፋየር  አዲስ  ሆቴል  ከፍተኛ  የመንግስት  ኃላፊዎች ፣ አምራቾች ፣ ጥሪ የተደረገላቸው  እንግዶች  እና  የመገናኛ  ብዙሃን  ተቁአማት  ባለሙያዎች እና  ሌሎችም   በተገኙበት  የተካሄደ  ሲሆን  በመድረኩም   በተካሄደው  የፓናል  ውይይት   ጥቃቅን  እና  አነስተኛ  መካከለኛ  አምራች  ነጋዴዎች  በተለመዱአዊው   የገበያ  ትስስር  እያገጠሙአቸው   ያሉ   ተግዳሮቶች   ምን  ሊሆን  እንደሚችሉ   ማሳያ  ቀርቡአል።
423 views10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 10:42:01
ከጎጂ ኬሚካሎች የተሰሩ የንፅህና መጠበቂያ ፓዶችን (ምዴስ) ተሰናብተው፤ ታጥቦ እንደገና ጥቅም ላይ መዋል የሚችለውን የ Babylo የንፅህና መጠበቂያ ፓድን ይጠቀሙ!

አሁኑኑ ይዘዙ shorturl.at/dnC68

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!  shorturl.at/gjBF8
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3XOJDs1
556 views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 17:29:28
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 2500 ብር ሲሆን
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው 4 አክሲዎን ሲሆን ከፍተኛው 40000 ሽ አክሲዎን ነው።

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ የትርፍ ክፍፍል ሲጀምር ኢንቨስት ያደረግነውን ገንዘብ እስከ 31% አመታዊ ትርፍ ያስገኛል!

ለበለጠ መረጃ በ 0976005500 ይደውሉ!

https://www.ashewatechnology.com/buy-share-now.php
536 views14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 13:03:03
በኢትዮጵያ ከ25 ሚልዮን ህዝብ በላይ ኦንላይን በሆነበት ጊዜ ለንግድዎ ስኬት ኦንላይን መገኘት አስፈላጊ ነው። ያ በድር ገጽ ይጀምራል! በጥሩ ሁኔታ የተነደፈ ድረ-ገጽ የተለያዩ ጥቅሞችን ይሰጣል።
ለምሳሌ የኩባንያዎን ታማኝነትን ለማሳደግ፣ ደንበኞች ሊሆኑ የሚችሉ ገበያተኞች እንዲሁም የሚያቀርቡት ምርቶች ወይም አገልግሎቶች ላይ ጥልቅ መረጃ ለማቅረብ ይረዳል።

ለቢዝነሴ ድረገፅ መገንባት እችል ይሆን ብለዉ አስበው ያውቃሉ?

ያለ ምንም ቴክኒካል እውቀት ለራስዎ መገንባት የሚያስችለውን የአሸዋ ድህረ ገጽ መገንቢያ እናስተዋውቅዎ!

የአሸዋ ድረገፅ መገንቢያ ድረገፅ ለመገንባት ቀላል እና ምቹ መንገድ ነው! ስለ ንግድዎ እና አገልግሎቶችዎ ሙሉ መረጃ ለመሰጠት ሆነ ምርትዋን ኦንላይን ለመሸጥ የሚያስችል ድረገፅ አራስዎ በደቂቃዎች ይገንቡ! 

ለበለጠ መረጃ እዚህ ይመዝገቡ http://shorturl.at/oprQS

ወይም በ 9870 ይደውሉ!
188 views10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 19:08:53
ምቾትን ከምንም በላይ ያስቀድማሉ? ስለጤናዎ ያስባሉ? ከጎ ቴዲ ስፖርት ኦሪጅናል የ NIKE የወንዶች የሩጫ ጫማ  በአሸዋ አሁኑኑ ይዘዙ! http://shorturl.at/eopI6

ጤንነትና ምቾታቸውን ለሚያስቀድሙ የተሰራ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!  shorturl.at/gjBF8
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3XOJDs1
340 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 20:05:31 አሸዋ ቴክኖሎጂ በጣም ቀላል፣ አስተማማኝ ፣በፍጥነት፣ ስቴት ኦፍ ዘ አርት ቴክኖሎጂዎችን የያዘ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ፣  ትልቅ ልምድን ባካበቱ ባለሙያዎች ታግዞ፣  ነጻ ስልጠና፣ ቴክኒካል ድጋፍ ከአንድ አመት ጋራንቲና ነጻ ጊዜውን የዋጀና የተጠናቀረ መረጃ በመስጠት  እርስዎን ያገልግላል። 

 ምን እንታዝዎ? አሸዋ ከእነ አይቢኤም እና  AFRICOM  ጋር በአጋርነት ታላቅ መፍትሄዎችን አቅርቧል!  

 ''የኢትዮጲያውያን ህይወት አቅላይ 
  ድጅታል ህይወት ለሁሉም ባይ’’ አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ

አድራሻችን 22 ታውን ስኩየር ሞል 8 ፎቅ እና ሳሊተምህረት ፊጋ አደባባይ ባሮክ ህንጻ  2ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።

በ9870 ላይ  ሃሎ ይበሉን ።
ዌብሳይታችን
Ashewatechnology.com
692 views17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ