Get Mystery Box with random crypto!

Ashewa Technologies

የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies
የሰርጥ አድራሻ: @ashewatechnology
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.39K
የሰርጥ መግለጫ

We Revolutionize African commerce by providing innovative e-commerce, logistics, e-learning, payment and entertainment to do business easily, affordably and reliably at anytime, anyplace through cutting-edge Technology.

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-04-25 13:30:50
ከፍተኛ ጉልበት ያላቸውን የእንጨት መሰንጠቂያ፣ግራይንደር፣ድሪልና ሌሎችም የግንባታ  መሳሪያዎች ከ Biruk power tools  በ https://shorturl.at/ejoO5  አሁኑኑ ይሸምቱ!ስራዎትን በቅልጥፍና ያጠናቁ! እረፍት ይገባዎታልና ድካምዎን ይቀንሱ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
1.1K viewsedited  10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 20:18:57


ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ ታላቅ እድል!

የአነስተኛ ቢዝነስ ባለቤት ነዎት? ንግድዎን ኦንላይን መውሰድ ይፈልጋሉ?

አሸዋ ላይ ከ1,000,000 ብር በላይ ኢንቨስት ስያደርጉ በየትኛውም መስክ ቢሰማሩ ለድርጅትዎ የሚሆን፤ የንግድዎን ሂደት ለማቀላጠፍ፣ ምርታማነትን ለመጨመር እና በኢንዱስትሪዎ ውስጥ ስኬትን ለማግኘት የሚረዳዎን የድህረ-ገጽ (website) ልማት አገልግሎት በነፃ ያገኛሉ!

የመካከለኛ ወይም ትልቅ ድርጅት ባለቤት ወይም መስራች ነዎት? ከ 20 በላይ ሰራተኞች ያስተዳድራሉ ?

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ አ.ማ ላይ ከ1,000,000 ብር በላይ ኢንቨስት ለሚያደርጉ ተቋማት በእድገት ላይ ላሉ ተቋማት የሚሆን፤ የደንበኛ ግንኙነት አስተዳደር (CRM) ሶፍትዌር፣ የሂሳብ አስተዳደር፣ የሰው ኃይል አስተዳደር (HRM) ሶፍትዌር፣ የመጋዘን አስተዳደር እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የድርጅት ሀብት ማስተዳደሪያ ሶፍትዌሮችን የሚያካትት ERP  ሶፍትዌር  በነፃ ያገኛሉ !

ኑ በጋራ አንደግ!!

+251976005500 ወይም በ +251976005100 አሁኑኑ በመደወል መሉ መረጃ ያግኙ!!
135 views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 17:49:04
የንግድዎን ትርፋማነት በእጥፍ ያሳድጉ!


ለንግድዎ የሚያወጡትን ጊዜና ገንዘብ ለመቆጠብ፤ የቢዝነስዎን ምርታማነት ለመጨመርና የንግድ ግንዛቤዎን ለማሳደግ እንደ የሰው ሀብት አስተዳደር፣የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ና የመሳሰሉትን የቢዝነስ ክንውኖችዎን የሚያቀላጥፉበትን ሁሉንም- በአንድ ላይ የያዘውን የአሸዋን ERP ችግር ፈቺ ሶፍትዌር ዛሬውኑ ይሞክሩ!
ለበለጠ መረጃ   9870 ይደውሉ።ወይም https://forms.gle/YVi4VL3YVcfHvVs96 ላይ ይመዝገቡ።
304 viewsedited  14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 16:23:03
ፀጉርዎ ውበትዎ መሆኑን አይርሱ! በጥራታቸው እጅግ የታወቁትን ምርጥ ምርጥ ኦርጂናል #የብራዚልና #የጣሊያን ሂዩማን ሄር በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ ቀርበናል:: በፍሪዝ ፣ በዌቭ ፣ አፍሮ እና በስትሬት አሉን!

የማይያያዝ ፣ የማይነቃቀል ለስላሳ ፣ ቀለም የሚቀበል ፣ እና ሙሉ ዋስትና ያለው፥ ለረጅም ግዜ የሚያገለግል ኦሪጅናል ፀጉር ያገኛሉ::

• 18” ዌቭ __ 14,000 ብር
• 20” ዌቭ __ 15,000 ብር
• 22” ዌቭ __ 16,000 ብር
• 24” ዌቭ __ 17,000 ብር
• 26” ዌቭ __ 18,000 ብር
• 28” ዌቭ __ 19,000 ብር
• 30” ዌቭ __ 20,000 ብር
• 32” ዌቭ __ 21,000 ብር
• 34” ዌቭ __ 22,000 ብር

  https://shorturl.at/avx68

9870

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
442 views13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 06:07:11
እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም የጤና እና የደስታ አንድሆንላቹሁ መልካም ምኞታችን ነው:: መልካም በዓል!
627 views03:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 18:45:19 የ አሸዋ ቴክኖሎጂ ዋና ስራ አስኪያጅ በተገኙበት በአዳማ ደንበል ኢንተርናሽናል ሆቴል ከሁሉም የአገራችን ክፍል ከተዉጣጡ የስራ እና ክህሎት ሚንስቴር የስራ ሃላፊዎች  ጋር ውይይት ተካሄደ !!!

ተቁሙ በስራ እና ክህሎት ሚንስቴር መስሪያ ቤት ተጋብዞ የድጅታል ግብይት ላይ  ግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር አቅርቧል።  ይህም አሸዋ ቴክኖሎጂ ከሚኒስትር መስሪያ ቤቱ ጋር አብረው ለመስራት የጋራ መግባባት  በስቲት ሚንስትሩው አቶ ንጉሱ ጥላሁን እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች  ጋርም ከመከሩ ቡሃላ ለ2ተኛ ጊዜ የተደረገ ነው።
     በዚህም መሰረት በኢትዮጲያ በሁሉም ክልሎች የተዉጣጡ ከ2 ሚሊዮን በላይ አነስተኛ እና ጥቃቅን አምራቾችን እንዴት ከናንተ ጋር ሆነን ተጠቃሚ እናድርጋቸው የሚለው ላይ መክሯል ስትራቴጂክ አቅጣጫንም አስቀምጧል፡፡ ዋና አላማዉም ምርታቸውን እንዲሸጡ የገበያ ትሥስር መፍጠር፣ ያለባቸዉን የግንዛቤ እጥረት እንዲቀንሱ ማሰልጠን፣ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ፣ ስማቸዉን እንዲገነቡ፣ የፋይናንስ አቅርቦት እንዲያገኙ፣ የገበያ ቦታ፣ የዌርሃዉስ  እና ተደራሽነታቸዉን እንዲጨምሩ ለማድረግ  ከተቋሙ ዳይሬክተሮች እና ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር መክሯል!!
በቦታዉ የተገኙት    የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ  ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳንኤል በቀለ እድሉን ላመቻቸው ሚንስቴር መስሪያ ቤት ምስጋናቸዉን አቅርበው ስለ ድርጅቱ ሙሉ ግንዛቤ ማስጨበጫ በተለይም ድርጅቱ ስላቀረበው መፍትሄዎቻቸው፣ እንዴት በጋራ የተያዘውን ግብ ሊያሳኩ እንደሚችሉ ሙሉ  ገለጻ አድርገዋል።  ብዙ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮች ያሉ በመሆኑ መፍታት ከቻልን የሚያሻግር ስራን መስራት እንችላለን ብለዋል።
የስራ እና ክህሎት ሚንስቴር የገበያ ትሥስር እና ልማት ክፍል ሃላፊ የሆኑት አቶ ሰለሞን በበኩላቸው በአካል ሼድ በማዘጋጀት፣ ባዛር በማዘጋጀት፣ በቴክኖሎጂ ባልታገዘ መልኩ የሚፈጠረው የገበያ ትሥስር አድካሚ ፣ ከፍተኛ ጊዜና ገንዘብን የሚፈልግ፣ ዘመኑንም ያላገናዘበ ነው ካሉብን የሼድ እጥረቶች እና ዉስንነቶች አኳያ ደግሞ ችግሩን ከፍ ያደርገዋል  ብለዋል። አክለዉም  ሁሉንም አቃፊ፣ ተደራሽ እና ቀላል ብሎም አስተማማኝ ከሆነው አሸዋ ቴክኖሎጂ ኢኮመርስ ጋር በመሆን በሁሉም የአገራችን ክፍል  ላይ ያሉ ጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋሞችን አቅፈን በኦላይን ባዛር፣ በኢኮመርሳቸው አሸዋ.ኮም እንዲሸጡ፣ ግንዛቤ በመፍጠር ጭምር በጋራ  ልንሰራ ይገባናል ስትራቴጂክ እቅዱ መሰረትም በሰፊው እንቀሳቀሳለን ብለዋል።
ተሳታፊ የነበሩት ወ/ሮ ሰብለወንጌል አሸዋ ቴክኖሎጂ እስካሁን ተቋሙ የሄደበትን አድንቀው ወደፊትም አብረን በመስራታችንም ደስተኛ ነኝ ብለው ተቋሙ በሶሻል ኮመርስ እና አገራችን ላይ ከምናያቸው   ያለውን ጋፕ ሞልቶ የተለየ ለውጥ በዘርፉ ያመጣል ብለን እናስባለን። እኛም ከእናንተ ጋር ነን በኢትዮጲያ ያለዉን መስፋፋት የበኩላችንን እናደርጋለን ብለዋል።
1.0K viewsedited  15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 11:23:26
በየትኛውም ቦታና በማንኛውም ጊዜ በቻርጅ የሚሰራና ተንቀሳቃሽ በሆነው የጁስ መፍጫ ጣፋጭ ጭማቂን እየጠጡ ቀንዎን የፈካ ያድርጉ! በአንድ ጊዜ ቻርጅ ለረጅም ሰአት የሚቆይ፣ውሀ የማያበላሸው፣300ሚሊ የመያዝ አቅም ያለው እንዲሁም ለየትኛውም አይነት የጭማቂ ፍላጎትዎ ተመራጩን ምርጥ የጉዞ አጋር የሆነውን ተንቀሳቃሽ መፍጫ ከ Lula Trading ይሸምቱ.       https://shorturl.at/xEILO

9870

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
1.1K views08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 10:04:24
የንግድዎን ትርፋማነት በእጥፍ ያሳድጉ!
ለንግድዎ የሚያወጡትን ጊዜና ገንዘብ ለመቆጠብ፤ የቢዝነስዎን ምርታማነት ለመጨመርና የንግድ ግንዛቤዎን ለማሳደግ እንደ የሰው ሀብት አስተዳደር፣የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ና የመሳሰሉትን የቢዝነስ ክንውኖችዎን የሚያቀላጥፉበትን ሁሉንም- በአንድ ላይ የያዘውን የአሸዋን ERP ችግር ፈቺ ሶፍትዌር ዛሬውኑ ይሞክሩ!
ለበለጠ መረጃ 9870 ይደውሉ።ወይም https://rb.gy/iapy8u ን ይጎብኙ
#ERPsoftware
#enterpriseresourceplanning
#cloudERP
#onpremiseERP
#SaaS
#SoftwareAsAService
#cloudcomputing
#businesssolutions
#digitaltransformation
#supplychainmanagement
#inventorymanagement
#dataanalytics
#CRM
#CustomerRelationshipManagement
#BusinessProcessAutomation
947 views07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 13:52:00
የት አካባቢ መኖር ይፈልጋሉ?
*** በ 0910 03 53 44
እጅግ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቁ አፓርታማ ቤቶችን በተለያዩ ሳይታችን ከታላቅ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል!!
⨳⨳⨳⨳⨳⨳
በካሳንችስ?!
⩩(ግንባታቸው 90% የደረሰ በ6 ወር የሚረከቡት ጥንቅቅ ብሎ እየተሰራ ያለ)
⩩በ30% ቅድመ ክፍያ
#50% የባንክ ብድር
#ባለ 2 መኝታ 167 ካሬ
⩩ባለ 3 መኝታ 178 ካሬ ሁሉም መኝታ ቤቶች የራሳቸው መታጠቢያ ያላቸው,open and closed kitchen,store,balcony,and mids room ።

በሰሚት 72 ዳሎል ማደያ አካባቢ !!!
⨳⨳⨳⨳
#25% ቅድመ ክፍያ እና
#በ50% የባንክ ብድር በ 1 ዓመት
የሚረከቡት
#ባለ 2 መኝታ 125 ካሬ እና
⩩ባለ 3 መኝታ 152 ካሬ !
#በካሬ 85,000 ብር ብቻ እስከሚረከቡ ድረስ ጭማሪ የሌለው።

መስቀል ፍላወር (Dream line hotel አጠገብ)
**
#80% የባንክ ብድር
#20% ቅድመ ክፍያ
#ሙሉ ለሙሉ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ ካርታ ያለው። ባለ 3 መኝታ ብቻ !!
****
በአያት 49 አየር መንገድ ሰራተኞች መኖሪያ!!(90% የተገነባ በ6-8 ወር የሚረከቡት)
#20% ቅድመ ክፍያ =1,700,000ብር
#75% ብር በካሬ እና 50% የባንክ ብድር
#ከ 111 ካሬ ጀምሮ አሉን
09-10- 03 -53-44
09-38- 30- 37-41
በቴሌግራም,በwhats ,ያነጋግሩን
294 views10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 16:42:46
ሁሉም የማህበረሰብ አካል ፤ ከልጅ እስከ አዋቂ ከገበሬው እስከ ተቀጣሪ ሰራተኛው የአክሲዮኑ ባለቤት እንዲሆን ከ10,000ብር ጀምሮ በየኪሱ የያዘውን ዋጋው በየጌዜ የሚዋዥቀውን ብር ነብስ እንዲዘራ እየሰራን እንገኛለን!

እራስዎን እና ሀገርዎን ለመለወጥ ባለሀብት መሆን አይጠበቅብዎትም!


የ 10 ሺህ ህዝብ 10,000ብር 100 ሚልዮን ነው!

የ 50 ሺህ ህዝብ 10,000ብር 500 ሚልዮን ነው!

የ 100 ሺህ ህዝብ 10,000ብር 1 ቢልዮን ነው!


ኑ በጋራ አንደግ!!

+251976005500 ወይም በ +251976005100 አሁኑኑ በመደወል መሉ መረጃ ያግኙ!!
206 viewsedited  13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ