Get Mystery Box with random crypto!

Ashewa Technologies

የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies
የሰርጥ አድራሻ: @ashewatechnology
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.39K
የሰርጥ መግለጫ

We Revolutionize African commerce by providing innovative e-commerce, logistics, e-learning, payment and entertainment to do business easily, affordably and reliably at anytime, anyplace through cutting-edge Technology.

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-05-29 17:27:20
ለልጅዎ ስስ ገላ፤ምቹና ተስማሚ መላ

ለትንሹ ልጅዎ ደስታና ምቾት የሌለው ወደር እነሆ ከአዲሱ ቤቢሎ የሚታጠብ ዳይፐር፤ከተፈጥሮ በተገኙ ጥሬ እቃዎች የተሰራው ይህ ዳይፐር ፤ለስላሳና ለልጅዎ እንቅስቃሴ ምቹ፣በከፍተኛ ሁኔታ ፍሳሽን መቆጣጠር የሚችል፣ከኬሚካል የጸዳ፣በየትኛውም እድሜ ላሉ ህጻናት በቂና ባሻዎ መጠንና ቅርጽ ማስተካከል የሚችሉት፣ለማጠብም ሆነ ለማድረቅ ቀላል የሆነ ለልጅዎ የተዘጋጀ ገጸ በረከት! ጨቅላዎን ሰላም ያለው እንቅልፍ አስተኝተው እርስዎም አረፍ ይበሉ፡፡!!! አሁኑኑ በ https://bit.ly/3OKp5z6 ይዘዙ!


በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
1.3K views14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 13:37:14
የብራንዲንግና ማርኬቲንግ ባለሙያና አማካሪ የሆኑት አቶ አስቻለው ታምሩ በ ሚያዝያ 19 የ ባለ አክሲዎኖች የባለቤትነት ማረጋገጫ ስነ ስርዓት ወቅት ከተናገሩት የተወሰደ
1.1K views10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-27 22:58:20 ድጋሚ የተደረገ የመጨረሻ ጥሪ

በሀገር ውስጥም ሆነ በመላው ዓለም ላላችሁ የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ባለአክሲዮኖች ሚያዝያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከዉል እና ማስረጃ ጋር በመተባበር ለባለአክሲዮኖች ህጋዊ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ የሰጠን መሆኑ  ይታወቃል።

ሆኖም በተለያየ ምክንያት እስካሁን ማድረግ ያልቻላችሁ ባለአክሲዎኖች ቦሌ ቅርንጫፍ ውልና ማስረጃ  ብርሃኔ አደሬ አጠገብ ያለው ህንጻ  3ኛ ፎቅ መስኮት ቁጥር 13 ላይ በመገኘት በስራ ሰአት በመሄድ መፈረም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።
“በመሆኑም ባለክሲዮኖች በእለቱ ሲመጡ ማሟላት ያለበቸው ነገሮች”

1. መታወቂያ ወይንም መንጃፈቃድ ወይንም   ፓስፓርት ከነዚህ አንዱን መያዝ ይቻላል የታደሰ እና ዋናውንና ኮፒ በማድረግ መያዝ
2. ከቢሮም ሆነ ከባንክ ሲገዙ የተዋዋሉቡትን ውል እና የከፈሉበትን ደረሰኝ
3. በውክልና የተገዛ ከሆነ የውክልና ሰነዱንና የተወካይ መታወቂያ
4. ለልጆች የተገዛ ከሆነ የልደት ሰርቲፊኬትና የወላጅ ወይንም ህጋዊ አሳዳጊ መታወቂያ
5. በድርጅት ስም የተገዛ ከሆነ የድርጅቱን ሰነዶች

ሌላው ቀሪክፍያ ያልከፈሉ መክፈል የሚችሉ በመክፈል ከላይ በተቀሰው ቦታ ላይ መፈረም እንደሚቻል እናሳውቃለን ።

ለማንኛውም አይነት ሀሳብ አስተያየት ይደውሉልን። 0976005100
1.4K views19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-27 14:04:43
ለቤትዎ ፍካትን የሚጨምር ክብ ኩርሲዎችን ከ ሃይሉ ፈርኒቸር!!!

በቤትዎ ባሻዎት ቦታ ማስቀመጥ የሚችሏቸው ሳሎንዎ ቢሉ መኝታ ክፍልዎ ከፈለጉ ለ እንግዶችዎ ተጨማሪ መቀመጫ ለ ቤትዎ ሌላ ፍካትን የሚቸሩ ዘመናዊ ክብ ኩርሲዎች ከሃይሉ ፈርኒቸር በተለያየ አይነት ቀለምና መጠን ቀርቦልዎታል አሁኑኑ በ https://rb.gy/6u5d3 ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
1.5K views11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 17:43:26
በ ማንኛውም አጋጣሚ በ ክሮክ ቦስተን ቦርሳ አጊጪ!

ለዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎም ይሁን ለየት ባሉ አጋጣሚዎች ለመጠቀም ተመራጭ የሆነ፣በ አለባበሳቸው ላይ ተጨማሪ ዉበት ለሚሹ ሴቶች ባማረ ዲዛይን የተነደፈ፣እውነተኛ የአዞ ቆዳ መልክን የተላበሰ ከፍተኛ ጥራት ካለው ቆዳ የተሰራ እንዲሁም እንዳስፈለገዎ ማስተካከል የሚችሏቸውና ጠንካራ እጀታዎች ያሉትን ክሮክ ቦስተን ቦርሳ ከ ሮሆቦት የቆዳ ውጤቶች አሁኑኑ በ https://bit.ly/3BXSNc8 ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
1.4K views14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 16:01:54
Ashewa Technology Solutions S.C. is seeking talented individuals who share our values of diversity, creativity, and collaboration. If you have experience and you're looking for an exciting opportunity to work on innovative projects with a team of skilled professionals, we encourage you to apply. We offer competitive salaries, and opportunities for professional growth. Join our team and take the first step towards a rewarding career at Ashewa Technology Solutions S.C.

https://vacancy.ashewatechnology.com/active-jobs
1.1K views13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 10:20:56
ውብ ጃኬቶች ከ ቡፋሎ የቆዳ ዉጤቶች!!!

ከልብሶችዎ ስብስብ መሃል ሊገኝ የሚገባው ጊዜ የማይሽረው ሁለገብ የ ሌዘር ጃኬት ከ ቡፋሎ፡፡!ለሴቶችም ሆነ ለወንዶች በተለያዩ መጠኖችና የቀለም አይነቶች አይነ ግቡ የሆኑ ምርጥ ጃኬቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ፡፡! ሲለብሷቸው ምቹ የሆኑትና ጥራት ካለው ቆዳ የተሰሩት ጃኬቶቹ ውበትን ከጥንካሬ አጣምረው የያዙ ተፈላጊ መዘነጫዎች ናችው፡፡!አሁኑኑ በ https://bit.ly/425SeHN ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
1.1K viewsedited  07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 20:32:01
አሸዋ ቴክኖሎጂ ከቴክኖ ሰርቭ ጋር በመተባበር ለተመረጡ አምራቾች በኢኮሜርስ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ዙሪያ ስልጠና እና የውይይት መድረክ አካሄደ !!!
ቴክኖሰርቭ አለም አቀፍ የሆነ ተቋም ሲሆን በሴቶችና ወጣቶች የኑሮ ዘይቤ ማሳደግ (LIWAY-Livelihoods
Improvement of Women and Youth) በአዲስ አበባ ያሉ የሴቶችና ወጣቶች ገቢ መሻሻል ላይ
የሚሰራ ፕሮግራም ነው በተለይም በአምራች ተቋማት ምርታማነት መጨመር ና እድገት ዋነኛ
ተጠቃሚ ሴቶችና ወጣቶች በመሆናቸው ቴክኖሰርቭ በአምራች ተቋማት ላይ የምርት እና
ምርታማነት በማሳደግ የስራ እድል እንዲፈጥሩ ለማስቻል ቴክኖሰርቭ ከቧለሟያዎች፤
ከመንግስትና ከግል ተቋማት ጋር በመቀናጀት ና በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ቴክኖሰርቭ
ከአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ጋር በመተባበር መካከለኛ እና ከፍተኛ አምራች ተቋማት ዘመናዊ
ግብይትን በማስጠቀም የአምራቾች ገበያና ሽያጭና ክፍል ውጤታማ እንዲሆኑ ለማስቻል እየሰራ
ይገኛል፡፡
ዘመናዊ ግብይት ቴክኖሎጂን ተመረኩዞ አምራች ተቋማት ከመደበኛ የምርት ስርጭት በተጨማሪ
የኤሌክትሮኒክ ንግድ በመጠቀም ለአምራች ተቋማት በቀላሉ ተጨማሪ ደንበኞችን ማፍራትና
አዳዲስ ገበያ ማስገኘት ፤ የምርት መረጃን የምርት ግብይትን እና የሽያጭ ሂደትን ማሳለጥ፤
ወጪን በመቆጠብ የሽያጭ መጠንን መጨመር ፤የውጪ ንግድ ገበያ እድል በመክፈት ጥቅሞችን
ያስገኛል፡፡
1.1K views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 20:31:36 ቴክኖሰርቭ ከአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ጋር በመሆን በኢኮሜርስ ዙሪያ ስልጠና አዘጋጅቶ
ምርቶቻቸው በአሸዋ ዶት ኮም ላይ ተዋውቆ ለሽያጭ እንዲቀርብ የፈቀዱ መካከለኛ እና ከፍተኛ
አምራች ተቋማትን የግማሽ ቀን ስልጠና ምርቶቻቸውን በ ashew.com በመጠቀም በቀላሉ ከዘለምዳዊ የግብይት ስርእት አንድ ደረጃ ከፍ አርገው በኢኮሜርስ የዲጂታል ንግድ ስርአት እንዴት መሸጥ ይችላሉ የሚያገኙአቸው ጥቅሞች ምንድናቸው አጠቃቀሙ ምን ይመስላል በሚሉት የ digital literacy ስልጠና እና የውይይት መድረክ ቆይታ በካፒታል ሆቴል አካሂዲአል ።
976 views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 13:22:05
ልጅዎን በ ዴኒም ፋሽን ያዘንጡ!

አፍላ ልጅዎን በማይለጠጡ ሱሪዎች አያስጨንቁ! ይኸው መላ!!! እንደፈለጉ ለማስተካከል የሚረዳ የወገብ ማሰሪያ ያላቸውን ለማንኛውም እንቅስቃሴ ተስማሚ ቄንጠኛና ተለጣጭ የሆኑትን ዘናጭ አጭር ጂንሶች አልብሰው ቀኑን ሙሉ አምሮና ምቾት ተሰምቶት እንዲውል ያድርጉ፡፡!አሁኑኑ በ https://bit.ly/426j3LY ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
1.2K viewsedited  10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ