Get Mystery Box with random crypto!

Ashewa Technologies

የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ashewatechnology — Ashewa Technologies
የሰርጥ አድራሻ: @ashewatechnology
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.39K
የሰርጥ መግለጫ

We Revolutionize African commerce by providing innovative e-commerce, logistics, e-learning, payment and entertainment to do business easily, affordably and reliably at anytime, anyplace through cutting-edge Technology.

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-07 10:43:35 አሸዋ ቴክኖሎጂ ንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር መስሪያ ቤት ባደረገለት ጥሪ መሰረት የበኩሉን ለማከል ሰኞለት በቦታው ተገኝቶ ውይይት አድርጓል። በተለይ ጀማሪ ባለአክሲዮኖችን በሚያበረታታ፣ ታማኝነት፣ ግልጽኝነት በሰፈነበት መንገድ ይሰሩ ዘንድ ህዝቡንም ከአላግባብ መጭበርበር ይጠብቀው ዘንድ የሚወጣው ህግ ላይ ውድ ባለአክሲዮኖች እና ህግ አዉጭዎች የበኩላችሁን ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ ብትችሉ በማለት አጋርተናችኋል።


ጉዳዩ:- በአዲሱ የንግድ ህግ 1243 መሰረት በወጣው ረቂቅ የአክሲዮን;
ማህበራትን ክትትል፣ ድጋፍና ቁጥጥር ለመደንገግ የወጣ መመሪያ
ሚኒስቴር መ/ቤታችን የንግድ ህጉ በአክሲዮን ማህበራት ምስረታና አስተዳደር ዙሪያ ያመጣቸን ለውጦች ታሳቢ በማድረግ፣ እንዲሁም በተለያዩ ጊዜያት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋረ በተደረገ ውይይት እና ከባለ ጉዳዮችም በቀጥታ ከሚደርሱን ጥያቄዎች በመነሳት፣ በንግድ ህጉ የመግቢያ ድንጋጌ አንቀጽ 5 መሰረት ረቂቅ የአክሲዮን ማህበራትን ክትትል፣ ድጋፍና ቁጥጥር ለመደንገግ የወጣ መመሪያ አዘጋጅቷል::
ይህም ረቂቅ ጸድቆ ስራ ላይ ከመዋሉ በፊት፣ ሕዝባዊ ውይይት በማድረግ ግብዓት ለመሰብሰብ እንዲቻል ከውይይት በፊት ከታች በተጻፉ የቴሌግራምና የኢሜል አማራጮች ረቂቁን በማግኝት መዘጋጀት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻንን፡. የቴሌግራም ቻናል
• https://t.me/motri_gov_et
• http://t.me/etrade.gov.et እንዲሁም
• በውይይት መድረኩ ላይ መሳተፍ የማትችሉ አስተያየታችሁን yirsawz@gmail.com እና jiratanemera@yahoo.com ላይ መላክ ትችላላችሁ:
867 viewsedited  07:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 09:16:32
ሲይዙት ቀላል ሲያነግቡት ምቹ...

ላፕቶፕዎንም ሆነ ማንኛውንም ይዘው መንቀሳቀስ የሚሹትን ቁሳቁሶችዎን ለመያዝ ለትከሻ ምቹ የሆኑ ማሰሪያዎች ያሉት፣ከ ጠንካራ ቆዳ የተሰራ፣ዉሃ የማያበላሸው ሽፋን ፣በማራኪ ንድፍ የተሰራ፤ ለኮሌጅ፣ ለትምህርት ቤት፣ ለንግድ ስራ፣ ለጉዞ፣ እንዲሁም ከቤት ውጭ ለሚያደርጓቸው እንቅስቃሴዎች የተመቹ ልዩ ልዩ ቦርሳዎችን ከ A.K ሌዘር አሁኑኑ በ https://bit.ly/3Cc4zzV ይዘዙ
9870

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
799 views06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 11:40:51
ምርትዎ ላይ ይጠበቡ! ለሽያጩ አያስቡ!

የባህላዊ ግብይትን ውጣ ውረድ ተሰናብተው ለ 24 ሰአት 7ቱንም ቀን ከገበያው ወደማይጠፉበት፣ ምርትዎን ለሚፈልጉ ደንበኞችዎ ሁልጊዜ አለሁ ወደሚሉበት፣ዘመኑ ወዳፈራው መገበያያ መድረክ ይቀላቀሉ!ጉልበትና ገንዘብዎን ቆጥበው በአንጻሩ ደግሞ ሽያጭዎን አሳድገው ለራስዎና ለቤተሰብዎ በዋጋ የማይተመን ግዜን ያትርፉ፡፡! እረፍትዎ በእጅዎ ነው አሁኑኑ በ seller.ashewa.com ሱቅዎን ይክፈቱ፡፡
ለበለጠ መረጃ 9870

በ Starter Plan ለመመዝገብ ይህን ፎርም ይሙሉ https://forms.gle/u7R4hNYjeDwuFCcY6

በ Building Plan ለመመዝገብ ይህን ፎርም ይሙሉ https://forms.gle/G17vJk22iJT4vxNv5

በ Growth Plan ለመመዝገብ ይህን ፎርም ይሙሉ https://forms.gle/Sz1f1oZxchw7qBVk9
987 views08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 08:09:26
ንግድዎን ለማስተዋወቅ ባነሮችን እንዲሁም ፖስተሮችን ለማሰራት አስበዋል?

እንግዲያውስ ከ AD የህትመት እና የማስታወቂያ አገልግሎቶች ጋር ይስሩ! ከፖስተሮች እና ብሮሹሮች እስከ ባነር እና የቢዝነስ ካርዶች ድረስ ሰፊ የህትመት ምርቶችን እናቀርባለን።

በተጨማሪም፣ ልዩ ቀንዎን በሚያምር የሰርግ ግብዣ እና ፖስትካርዶች የበለጠ የማይረሳ እንዲሆን ልንረዳዎ እንችላለን።

እነዚህን ሁሉ አገልግሎቶች እና ሌሎችንም https://bit.ly/43FF3ib ላይ ማግኘት ይችላሉ።

9870

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
901 views05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 12:30:03
ከ አሸዋ ላይ ማዘዝ እጅጉን ቀላል ነው።

የሚፈልጉትን ወይም የሚያስፈልግዎትን ሁሉ የሚያገኙበት ታማኝ እንንዲሁም ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ የግብይት መድረክ ashewa.com

ቪዲዮው ላይ ያሉትን ቅደም ተከተል በመጠቀም ከአሸዋ ላይ በቀላሉ ማዘዝ ይችላሉ።
9870

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
465 viewsedited  09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 12:50:41
በኦንላይን ገበያ ፤እረፍት እንኩ ድካም ወዲያ!!!

24 ሰአት ለ ሰባቱም ቀናት ክፍት የሆነ፣መግዛት የሚፈልጉትን ምርት በቀላሉ ሳይደክሙ በእጅዎ ባለ ስልክ ማማረጥና ዋጋ አወዳድረው መሸመት የሚችሉበት፣ሰፊ የገበያ አማራጮችን የሚያገኙበትን ፣ገንዘብ ጊዜና ጉልበትዎን የቆጠበ ግብይትን የሚፈጽሙበት እረፍትን የሚያጎናጽፍዎ የመገበያያ መድረክ ashewa.com!!!
937 views09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 11:27:24
Ashewa is looking for a Digital Sales and Outreach Specialist. Click the link below to apply: https://forms.gle/iZmdKGi2fTpHTwceA
936 viewsedited  08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 17:42:23
ቤትዎ ማረፊያዎ ነው!እረፍት ደግሞ በዓይን እርካታም በጎን ድሎትም ይገኛል፡፡ እነሆ እረፍት!
ዉብ አረቢያን መጅሊስ ለቤትዎ ግርማን የሚጨምሩ፣ለራስዎ ቢሉ ለእንግዶችዎ ምቾትን የሚቸሩ እንዲሁም ለመኖሪያዎ ድምቀት የሆኑ እንደስሙ ዉብ የሆኑ አረቢያን መጅሊሶችን አቅርቦላችኋል ፡፡ከ 12 ሜትር በላይ ለሚገዙ ተጨማሪ ጠርጴዛ እና የቡና ማቅረቢያ በስጦታ ያገኛሉ፡፡ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ዉበትና ምቾትን አሁኑኑ ወደቤትዎ ያስገቡ! አሁኑኑ ይዘዙ! https://shorturl.at/uOXZ9

9870

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
1.1K views14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 09:50:14
ለየዕለት ተግዳሮቶችዎ የሚሆኑ አዳዲስ የስማርት ሶሉሽን መፍትሄዎችን ፣ጠቃሚ ምክሮች፣ትርምህርቶችና የስማርት ሶሉሽን አጠቃላይ ግንዛቤዎችን በቀላሉ ያግኙ!!! አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን በ https://t.me/ashewasmartsolution ይቀላቀሉ፡፡ወዳጆችዎን ይጋብዙ! በህይወትዎ ላይ አዲስ ነገር ይጨምሩ፡፡!!!
1.1K views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 12:31:27
ይዘንጡ!
በየትኛውም ሁኔታ ሊለብሱት የሚችሉትን 100% ከጥጥ የተሰራውን ለእርስዎ የሚመጥነውን ቄንጠኛና አንጸባራቂ ሙሉ ቱታ ከ የሮሰን  ጋርመንት  በማይታመን ዋጋ ይሸምቱ ይዘንጡ!  አ ሁኑኑ ይዘዙ! https://shorturl.at/bEQZ3

9870

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
1.1K views09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ