Get Mystery Box with random crypto!

Amde Ezra

የቴሌግራም ቻናል አርማ amde123 — Amde Ezra A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amde123 — Amde Ezra
የሰርጥ አድራሻ: @amde123
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.51K
የሰርጥ መግለጫ

የመረጃ መስመር

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-02-08 19:28:59 ባለቤታቸው ያልታወቁ አደገኛ መልእክቶች፣ በግድግዳ፣ በፖል፣ በአጥር...ተለጥፈው በዚሁ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሲይዘዋወሩ ተመልክቻለሁ። የመልእክቶቹ ይዘት በአጭሩ ብሔር ከብሔር፣ ሃይማኖትን ከሃይማኖት የሚጋጩ ሆነው አግቻቸዋለሁ። በተለይ ደግሞ ቅድስት ቤተክርስትያን ይዛ የተነሳችውን፣ ህጋዊና ሰላማዊ ትግል ጥላሸት የሚቀባ ነው። የደንበር አጥር፣ የዘር፣ የቀለም፣ የብሔር ገደብ፣ የፖለቲካዊ ርዕዮተ ዓለም ልዩነት የሌላትን የቅድስት ቤተክርስቲያንን ምዕመን ለመከፋፈል ያለመም ነው።

ስለሆነም የኦርቶዶክስ ልጆች ከላይ የገለጽኳቸውን ይዘት ያላቸውን መልዕክቶች በአካል የሚለጥፉ ሰዎችን ካያችሁ በእርግጠኝነት ለጠፊዎቹ ከኦርቶዶክሳዊያን ወገን አይደሉምና ለሚመለከተው የህግ አካል አሳልፎ መስጠት ይጠበቃል ብዬ አምናለሁ።

በሶሻል ሚዲያም ከኦርቶዶክሳዊነት አስተምሮ ያፈነገጡና ኦሮቶዶክሳዊያንን የሚከፋፍሉ መልእክቶችን የሚያስተላልፉትን ቢቻል መክሮ ማስተካከል፣ ካልተቻለ ደግሞ አደገኛ መልእክታቸው እንዳይስፋፋ ማድረግ ይጠበቅብናል ባይነኝ። ቢያንስ ሼር፣ ላይክ፣ ኮሜንት፣ ፎሎ ባለማድርግ የድርሻችን ልንወጣ ይገባል። በአጠቃላይ ከቅዱስ ሲኖዶስ እውቅና ውጭ የሆኑ መልእክቶችን ባለመቀበልና ባለማስተላለፍ የድርሻችን እንወጣ እላለሁ።


፩ ቅድስት ቤተክርስቲያን
፩ ቅዱስ ሲኖዶስ
፩ መንበረ-ፓትርያሪክ
1.9K viewsedited  16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 16:11:51
2.2K views13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 16:11:36 ባለመስቀል ቅርጹ የዛሬ የጎንደር የምህላ ጸሎት

፩ ቅድስት ቤተክርስቲያን
፩ ቅዱስ ሲኖዶስ
፩ መንበረ-ሲኖዶስ
2.1K views13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 16:05:22
2.1K views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 16:05:18 የሶርያ ያዕቆባዊት ቤተ ክርስቲያን ሕገ ወጡን ሹመት አወግዛለች።
1.9K views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 14:58:17
2.0K views11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 12:51:49 "በኦሮምኛ ቀደስው አያውቁም። ውሎና አደራቸው አራት ኪሎ ነበር።" ተተርጉሟል አዳምጡት ይህን ትንታግ ኦርቶዶክሳዊ...
412 views09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 22:47:12 "ከእምነቴ የሚበልጥ ኦሮሙማ ገደል ይግባ!"
2.0K views19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 18:31:42
1.3K views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 18:31:38 "ከየትኛውም ብሄር ተወለድ የትኛውንም ዕምነት ተከተል ኢትዮጵያዊ ሆነህ በኢትዮጵያዊያን ባህልና ስረዓት አድገህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ቤተ ክርስቲያን እንድትፈርስ እንድትከፋፈል
በምንም አይነት መንገድ አስተዋፆ
አታድርግ።"


አርቲስት አቡሽ ዘለቀ
1.3K views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ