Get Mystery Box with random crypto!

Amde Ezra

የቴሌግራም ቻናል አርማ amde123 — Amde Ezra A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amde123 — Amde Ezra
የሰርጥ አድራሻ: @amde123
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.51K
የሰርጥ መግለጫ

የመረጃ መስመር

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-02-07 16:52:07 "እግዚአቤሔርን ይዘው በቀን ካልተጓዙ
ክፋትና ተንኮል ብዙ ነው መዘዙ።"
1.7K views13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 11:07:34
2.2K views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 11:07:22 ጎንደር

፩ ቅድስት ቤተክርስቲያን
፩ ቅዱስ ሲኖዶስ
፩ መንበረ-ፓትርያሪክ

ምስሉን አይታችሁታል። የመስቀል ቅርጽ የሰራ ነው!!

ወንድማለም አንተነህ መሃሪ Antony Ethio ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው። ምርቃቱ ለካሜራ ባለሙያው ነው።
2.1K views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 10:37:41
2.2K views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 10:37:32 ጎንደር

፩ ቅድስት ቤተክርስቲያን
፩ ቅዱስ ሲኖዶስ
፩ መንበረ-ፓትርያሪክ
2.1K views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 18:59:06
2.5K views15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 18:58:59 እኛ ከበረታን...


በብሔር፣ በዘር፣ በቋንቋ ለያዩን። በሀሰት ትርክት አባሉን። ግን አንዲት ጥላ ቀርታን ነበር። ጨርሰን እንዳንጠፋ አጋምዳና አንድ አድርጋ የያዘችን። ንጽሂት ቅድስት ቤተክርስትያን የመትባል ተስፋ ቀርታን ነበር።

በብሔር፣ በቋንቋ፣ በዘር፣ በፖለቲካ ልዩነት የሚባሉ ወገኖች በኦርቶዶክሳዊነታቸው ግን ጨርሰው እንዳይጠፋፉ ሆኑ። ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ፣ ከባታ፣ ሃድያ፣ ጉራጌ፣ ጋሞ...ወዘተ ብሔሩ የሆነና በብሔር ተለያይቶ በኦርቶዶክሳዊነቱ ግን አንድ ሆነ። ከጨርሶ መጠፋፋት ዳነ።

ብልጽግና፣ ኢዜማ፣ አብን፣ ህወሃት...ወዘተ የሚባሉ ፓርቲዎች አባል የሆኑ በፖለቲካዊ ርዕዮተ-ዓለም የተለያዩ አንዳንዴም ለመጠፋፋት የሚተዳደኑ በኦርቶዶክሳዊነታቸው ግን አንድ ሆኑ። በኦርቶዶክሳዊነታቸው በቅጽሯ ግቢ ተገናኙ።

ታዲያሳ? ታዲያማ:-

በሁሉም ከፋፈለውን የቀረችን አንዲት ጥላ ናት። እሷም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ትባላለች። ነገር ግን በሀሰት ትርክት የአንድነታችንን ገመዶች ሁሉ የበጡሱ አሁን ደገሞ በቀረቸው መጥተዋል። አንዲት መሰባሰቢያ እንኳን እንዳትኖረን ሊንዷት ተነስተዋል።

እኛ ማወቅ ያለብን፣ ከሰነፍን ይሳካላቸዋል። ከበረታን ግን አይደለም የቀረችውን መሰባሰቢያችንን ሊንዷትና ሊበጥሷት ነውና ከዚህ ቀደም የበጣጠሷቸውን መልሰን እንቀጥላቸዋለን። መልሰን እንገነባቸዋለን። የቀረችውን የማሰባሰቢያ ጥላችን ለመታደግም ሆነ፣ የሀሰት ትርክቱን ንደን የተበጠሱትን የአንድነቶቻችን ገመዶች መልሰን ለመቀጠል እንደ ከዚህ ቀደሙ በብሔር፣ በዘር፣ በቋንቋ...መፈራረጁን፣ እጣት መጠቋቆሙን፣ መጠላላቱን፣ መባላቱን...እንተወው። ከሁላችንም ወገን ነውረኛ አለ። በነውረኞች ሁሉንም እየጀመልን ለዛሬው ውድቀታችን በቅተናል። በጠላቶቻችን ወጥመድ ዘው ብለን ስንገባ ኑረናል። ይሰመርበት። እኛ ስንባላ፣ ሁላችንንም ጨርሶ የሚሰለቅጥ የመጣ መሆኑንን ልብ ማለት ያስፈልጋል።
2.4K viewsedited  15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 18:10:48
2.3K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 18:10:43 ጅማ መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን
2.2K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 10:19:06
1.1K views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ