Get Mystery Box with random crypto!

Amde Ezra

የቴሌግራም ቻናል አርማ amde123 — Amde Ezra A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amde123 — Amde Ezra
የሰርጥ አድራሻ: @amde123
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.51K
የሰርጥ መግለጫ

የመረጃ መስመር

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-02-06 10:18:57 በሀዋሳ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም !

፩ ቤተክርስቲያን
፩ ቅዱስ ሲኖዶስ
፩ መንበረ-ፓትርያርክ
1.1K views07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 10:11:35
1.1K views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 10:11:31 ጎንደር

፩ ቅድስት ቤተክርስቲያ
፩ መንበረ ፓትርያሪክ
፩ ቅዱስ ሲኖዶስ
1.1K views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 23:23:55
327 views20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 23:23:54 የዲያቆን ብርሀኑ አድማስ መልዕክት

" የዐለም መንግሥታት እንዲያዩን ሳይሆን የዐለም ፈጣሪ እንዲያየንና እንዲሰማን ነው። "

***********

"ለሦስት ቀን ነነዌ ላይ እንድናደርገው የታዘዝነው ሐዘንና ሱባኤ በንስሐና በዕንባ ሆነን የእግዚአብሔርን መልስ ለማግኘት ነው። አስተውሉ:: የዐለም መንግሥታት እንዲያዩን ሳይሆን የዐለም ፈጣሪ እንዲያየንና እንዲሰማን ነው። ለአክቲቪዝም ፣ ለፕሮፓጋንዳና ለብሽሽቅ ሳይሆን ልብን በእግዚአብሔር ፊት ለማዋረድና ከእርሱ እርዳታን አግኝተን ለመመለስ ነው። ልብስ ቀይረን ወደ ምሕላ የምንሔድበትን ዓላማ ለአፍታም ቢሆን መርሳት የለብንም...እግዚአብሔር የቲፎዞ፣ የብሽሽቅ፣ የሽንገላ፣ የማስመሰልና በአጠቃላይ ምድራዊ በሆኑ ነገሮች የታጀበን ነገር አይቀበልም። ጾም ጸሎታችንን እንዳናበላሸው እንጠንቀቅ። ከለፍላፊነትና ከተሳዳቢነት በሽታም እንፈወስ... ትኩረታችን ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ግንኙነት ላይ መሆን አለበት ። "
335 views20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 14:43:55
2.0K views11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 14:43:50 አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እየሆነብን ያለውን ተመልከት!! እውነተኛውን ፍርድህንም ትገለጥ ዘንድ እንማጸንሃለን
2.0K viewsedited  11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 12:51:55
2.2K views09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 12:51:48 ኦርቶዶክሳዊያን በደሴ
2.1K views09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 10:58:21 #ጎንደር ከተማ እና አካባቢዋ ለምትገኙ ኦርቶዶክሳዊያን ከነገ ጥር 29 ጀምሮ በርዕሰ አደባራት አደባባይ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በሰማዕታት አደባባይ ከጥዋቱ 12:30 ጀምሮ በጸሎት ምህላ እንደተገኙ ቤተክርስቲያንን ጥሪ አስተላልፏልች!
#ሼር #ሼር #ሼር
2.4K views07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ