Get Mystery Box with random crypto!

Amde Ezra

የቴሌግራም ቻናል አርማ amde123 — Amde Ezra A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amde123 — Amde Ezra
የሰርጥ አድራሻ: @amde123
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.51K
የሰርጥ መግለጫ

የመረጃ መስመር

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-02-11 18:25:40
1.2K views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 18:25:20 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና በኢትዮጵያ መጸሐፍ ቅዱስ ማኅበር የጋራ ትብብር በጉሙዝኛ ቋንቋ የተዘጋጀው የጉምዘኛ መጽሐፍ ቅዱስ በግልገል በለስ ከተማ ተመረቀ።

የአሶሳ ሀገረ ስብከት
1.2K views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 16:47:56
1.4K views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 16:47:51 ስብሰባው ቀጠለ? ተራዘመ? ወይስ ተሰረዘ? ተሰርዞ ከሆነ የምሳውን እና የሻይዩን ወጪ በጥሬው ገቢ ያደርጉላቸው ይሆን?
1.3K views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 16:37:30 ማስታወቂያ
ለኮርፖሬቱ ሰራተኞች በሙሉ ...
ከዛሬ ጀምሮ አይደለም VPN ከቻላችሁ መንኮራኩርም ማውረድ ትችላላችሁ።
- ኮርፖሬቱ


Asfaw Abreha የምትባል እርጉም¡
1.4K views13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 15:59:19 ወደ ዓለማዊው ትግሉ ስንመልሰው...

የአገራችን ፖለቲከኞች ከብጹዓን አባቶቻችን የሚማሩት ቁምነገሮች አሉ ብዬ አምናለሁ። በእርግጥ በአባቶቻችን ቁመና ልክ መገኘት ከባድ ነው።

ፖለቲከኞቻችን የተወሰነም ቢሆን እስቲ ከብጹዓን አባቶቻችን ጽናትን፣ ተስፋ አለመቁረጥን፣ ቁርጠኝነትን፣ ሃቀኝነትን፣ ለወጠኑት ዓላማ እስከ ቀራንዮ ድረስ መታመንን፣ እራስን ለወጠኑት ዓላማ አሳልፎ መስጠትን፣ ብስለትን፣ ምክንያታዊነትን፣ ገቢራዊነትን፣ የመርህ ባለቤትነትን፣ የዓለማ ጥራትን፣ ለመዳረሻ ግብ ተከታይን ወይም አባልን አንድ አድርጎ መምራትን፣ የዲፕሎማሲ ወይም የውይይት ጥበብን፣ የመግለጫ አሰጣጥ ብልሃትን፣ እርስ በእርስ መከባበርን፣ ግብረ ገብነትን፣ ሚስጥር ጠባቂነትን፣ ቁጥብነትን... ወዘተ


ማስታወሻ:- ከላይ የዘረዘርኳቸውን እሴቶች ባለቤት የሆኑ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል የቆረጡ የፖለቲካ ድርጅቶች ከመጡ? ቀልቤን በገዘው ድርጅ አባል ሁኜ ለመታገል፣ የድርጅቱን፣ ራዕይ፣ ዓላማ፣ ግብ እና የድርጅቱን መሪዎች አክብሬ እንዲሁም የሚሉትን አዳምጬ በቁርጠኝነት ለመተግበር ዝግጁ መሆኔን በዚሁ አጋጣሚ አሳውቃለሁ።
1.5K views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 15:07:50
1.5K views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 15:07:45 ከብጹዓን አባቶቻችን መግለጫ በኋላ በሶሻል ሚዲያው የተለያዩ ሃሳቦች እየተንጸባረቁ ተመልክቻለሁ። ከሚንጸባረቁት ሃሳቦች መካከል ትችት አዘሎችም አሉበት። አንድ የምጠይቀው ጉዳይ ግን አለ።

ለቅድስት ቤተክርስቲያን ከብጹአን አባቶቻችን በላይ የሚበጀውን፣ የሚጠቅመውን እውን እኛ እናውቃለን? ተችዎቹ ምን አይነት ዓላማ ሊያሳኩ አስበው ነበር?

ኧረ ለመሆኑ ብጹዓን አባቶቻችን ተመካክረው፣ ዘክረው፣ አውጥተውና አውርደው፣ ከጥልቅ የመንፈሳዊና ዓለማዊ እውቀት ቀድተው፣ በመንፈስቅዱስ ተመርተው የሰጡትን መግለጫ ለማስተሃቀር ሞራሉ፣ እውቀቱስ የት ተገኘቶ ይሆን?

እኔ:-

የብጹዓን አባቶቼን ቃል አዳምጣለሁ!!
ብጹዓን አባቶቼ የሚሰጡኝን ትዕዛዝ እፈጸማለሁ!!
1.6K viewsedited  12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 12:51:36
4.4K views09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 19:35:24
1.3K views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ