Get Mystery Box with random crypto!

Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

የቴሌግራም ቻናል አርማ ahmedin99 — Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
የሰርጥ አድራሻ: @ahmedin99
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 59.96K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2024-01-28 19:32:34
ይቅር ማለት ያለው ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

“አንድ ባሪያ ይቅር አይልም አላህ የበላይነትን ቢጨምርለት እንጂ።”

ሙስሊም ዘግበውታል 2588

Rasuulli akkana jedhaniiru

Gabrichi tokko dhiifama hin godhu Rabbiin sadarkaa isaa isaaf dabaluufi malee.

Muslim gabaasaniiru : 2588
13.3K views16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-27 21:10:22

13.2K views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-26 19:52:04
የሙሰላን Application [መተግበሪያ] በዚህ ሊንክ ያገኙታል

onelink.to/quvuv3
14.7K viewsedited  16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-26 10:37:53
በጁምዓ ክልክል የሆኑ ተግባራት


በተቀመጡ ሰዎች ትከሻ በኩል መሸጋገር አይፈቀድም።

ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) የሰዎችን ትከሻ እየተሸጋገረ ሲያልፍ ለተመለከቱት ሰው
«ተቀመጥ ሰውን አታስቸገር» ብለውታል።
በዚህም ሰውን ማስቸገርና ኹጥባን የሚያዳምጥን ማዘናጋት ይፈጠራል። ኢማሙ ግን የሰዎችን ተከሻ እየተሸጋገረ ካልሆነ ወደ ሚንበሩ የሚደርስበት ሌላ አማራጭ ከሌለው ይህን ሊፈፅም ይችላል።

ሁለት ሰዎችን በመለያየት በመካከላቸው መቀመጥም አይፈቀድም
ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡-

«የጁምዓ ሰላት ገላውን ታጥቦ በጊዜ ወደ ጁምዓ የሄደ ከዚያ በኃላ በሰዎች መካከል ሳይለያይ አላህ የወሰነለትን የሰገደ በዕለቱና በሚቀጥለው ጁምዓ መካከል የሚፈፅመው ኃጢዓቶች ይሰረዝለታል» (ቡኻሪ 910 ዘግበውታል)

ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ መናገር አይፈቀድም።

ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ፡-

«በጁምዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ የተናገረ መፅሐፉን እንደተሸከመ አህያ ነው» (አህመድ 1/230 ዘግበውታል)

በሌላም ሐዲስ እንዲህ ብለዋል ፡-
«ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ለጓደኛህ ዝም በል ካልክ ከንቱ ንግግር ተናገርክ» (ቡኻሪ 394 ሙስሊም 851 ዘግበውታል)
13.8K views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-25 11:52:58
የሰደቃ ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿داوُوا مَرضاكُمْ بِالصَّدقةِ﴾

“በሽተኞቻችሁን በሰደቃ አክሙ።”

Rasuulli akkana jedhan

Dhukkubsattoota keessan
Sadaqaadhaan yaalaa

Hasan ` Sahiih Aljaami'i (3358)
13.5K views08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-21 16:11:16
ፀፀት

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الندمُ توبةٌ﴾

“ፀፀት ልክ እንደ ንስሃ ነው።”

ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 3448
16.9K views13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-20 11:02:20
በላጩ ሰደቃ (ምፅዋት)

ሰዒድ ቢን ዑባዳህ (رضيﷲ عنه) እንዲህ ይላሉ፦

“አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እናቴ ሞታለች። ሰደቃ ላውጣላት? አዎ አውጣላት። ታዲያ በላጩ ሰደቃ የቱ ነው? ውሃ ማጠጣት ነው አሉ።”

በነሳዒ ዘገባ ውስጥ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 3222
17.4K views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-19 11:51:28
ሐባን ኢብኑ ሙንቂዝ [ረዐ] እንደዘገቡት:

«አንድ ሰውዬ እንዲህ አለ: ‐ «የአላህ መልክተኛ ሆይ! የዱዓዬን ሲሶ(አንድ አራተኛ) ለርሶ ሶለዋት ላድርገው?»

እርሳቸውም:‐ «ከፈለግክ አዎን!» አሉት።

«ሁለት ሶስተኛውን ላድርገው?» አላቸው።

«አዎን!» በማለት መለሱለት።

«ሁሉንም ለርሶ ሶለዋት ላድርገው?» ጠየቀ።

የአላህ መልክተኛ [ﷺ] እንዲህ አሉ:‐ «እንደዚያ ከሆነ ያሳሰበህን የዱንያም ሆነ የአኺራን ነገር አላህ ይገላግልሀል።»

ሹዐቡል‐ኢማን ላይ በይሀቂይ ዘግበውታል።
12.6K views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-17 09:50:06
"እኔ ችግርና ጭንቅ ገጥሞኝ እሮብ ቀን ከዙህር እስከ ዐስር ባለው ጊዜ ዱዓ አድርጌ አላውቅም አላህ ተቀብሎኝ ጭንቀቴ ቢወገድ እንጂ" ሶሀቢዩ ጃቢር(ረዐ)

ኢማም አሕመድና አል-በዛር ከጃቢር(ረዐ) ባስተላለፉትና አልባኒን ጨምሮ በርካታ የሀዲስ ሊቃውንት ሰሂህ ባሉት ሀዲስ

ነቢዩ(ሰዐወ) ለሶስት ቀናት ሰኞ፣ማክሰኞና እሮብ መስጂደል ፈትህ ላይ ዱዓ አደረጉ እሮብ ከዙህር እስከ ዐስር ባለው ጊዜ መልስ አገኙ ዱዓቸው ሙስተጃብ ሆነ ደስታውም ፊታቸው ላይ ተነበበ።

ሀዲሡን ያስተላለፉት ሰሓቢይ ጃቢር እንዲህ አሉ "እኔ ችግርና ጭንቅ ገጥሞኝ እሮብ ቀን ከዙህር እስከ ዐስር ባለው ጊዜ ዱዓ አድርጌ አላውቅም አላህ ተቀብሎኝ ጭንቀቴ ቢወገድ እንጂ" አሉ

ኢማሙል በይሀቂይ ዱዓ መቅቡልከሚሆንባቸው ቀናቶች አንዱ ይህው ቀንና ሰዓት እንደሆነ ገልጸዋል።

ኢብኑ ተይሚያም በዚህ ሀዲስ በርካታ ዑለሞች ይሰሩበት እንደነበረና የግድ ፈትህ መስጂድ ላይ መሆን እንደሌለበት፣ ጃቢርም ቢሆን እሮብን ቀን እይጠበቁ እንጂ ቦታው ላይ/ፈትህ መስጂድ እየሄዱ ያደርጉ እንዳልነበረ ገልጸዋል።

ዛሬ እለቱ እሮብ ስለሆነ እንጠቀምበት።

ኡስታዝ አህመድ አደም

T.me/ahmedin99
14.5K views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-14 14:04:03
ሸይኻችንን እናሳክም ዘንድ የቀረበ ጥሪ!

በዓፋር ክልል በአዉሲረሱ ዞን በዱብቲ ወረዳ ሰላም ጃሚዕ መስጅድ መስራች፣ ኢማም፣ ኻጢብና ሙዓሊም(መምሕር) የሆኑት ሸይኽ ሷሊሕ ሙስጠፋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በልብ ሕመም ምክንያት ከሚወዱት ማሕበረሰብ ተነጥለዉ የቆዩ ሲሆን በአሁን ሰዓት ሕመሙ ጠንቶባቸዉ ወደከፍተኛ የልብ ሕመም ስትሮክ ደረጃ ተሻግሮ ከባቲ ወደ ደሴ ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሪፈር ተብለዉ በኢትዮጠቢብ ሆስፒታል ሕክምናቸዉን እየተከታተሉ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ ከኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ዶክተሮች በኩል ሸይኹን ለማዳን የበኩላቸዉን ጥረት እንደሚያደርጉና ነገር ግን ሕመሙ ከበድ ያለ በመሆኑ ለከፍተኛ ሕክምና ራሳቸዉን እንዲያዘጋጁ የሸይኹን ቤተሰብ አሳስቧል። በአሁን ሰአት ሸይኹን ከጎናቸዉ ሆኖ እያስታመመ የሚገኘዉ ብቸኛ ወንድ ልጃቸዉም ቢሆን ለዚህ ሕክምና የሚሆን አቅም የለለዉ በመሆኑ በከፍተኛ ጭንቀትና ሀሳብ ዉስጥ ይገኛል።

እስከ አሁን ድረስ ባለፈዉ አንድ ወር ሙሉ ለሸይኹ ሕክምና ወጪ የ400,000ብር የብድር ዕዳ ያለባቸዉ ሲሆን ከዚህ በኋላ ለሚደረገዉ ሕክምና ተገማች 2ሚሊዮን በድምሩ 2.4(ሁለት ሚሊዮን አራመቶ ሺህ ብር) የሚያስፈልግ በመሆኑ ሁሉም ሙስሊም ማሕበረሰብ እንዲሁም ማንኛዉም ሀገርና ወገን ወዳድ የሆነ ሁሉ የሸይኹን ሕይወት ለመታደግ እንረባረብ ዘንድ አደራ ለማለት እንወዳለን።

ከስር የተጠቀሱት የሸይኹ ልጃቸዉ የባንክ አካዉንት ቁጥሮች ናቸዉ።

ሙሉ ስም: Abdusomed Sualih Mustefa

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000214014355

አቢሲኒያ ባንክ: 80152628

አዋሽ ባንክ: 01304266942800

ዘምዘም ባንክ: 0000320820101
15.1K views11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ