Get Mystery Box with random crypto!

ይቅር ማለት ያለው ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “አንድ ባሪያ ይቅር አይልም አላ | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

ይቅር ማለት ያለው ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

“አንድ ባሪያ ይቅር አይልም አላህ የበላይነትን ቢጨምርለት እንጂ።”

ሙስሊም ዘግበውታል 2588

Rasuulli akkana jedhaniiru

Gabrichi tokko dhiifama hin godhu Rabbiin sadarkaa isaa isaaf dabaluufi malee.

Muslim gabaasaniiru : 2588