Get Mystery Box with random crypto!

በላጩ ሰደቃ (ምፅዋት) ሰዒድ ቢን ዑባዳህ (رضيﷲ عنه) እንዲህ ይላሉ፦ “አንቱ የአላህ | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

በላጩ ሰደቃ (ምፅዋት)

ሰዒድ ቢን ዑባዳህ (رضيﷲ عنه) እንዲህ ይላሉ፦

“አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እናቴ ሞታለች። ሰደቃ ላውጣላት? አዎ አውጣላት። ታዲያ በላጩ ሰደቃ የቱ ነው? ውሃ ማጠጣት ነው አሉ።”

በነሳዒ ዘገባ ውስጥ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 3222