Get Mystery Box with random crypto!

Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

የቴሌግራም ቻናል አርማ ahmedin99 — Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
የሰርጥ አድራሻ: @ahmedin99
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 59.96K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2024-03-30 20:09:46 “ለይለተል ቀድርን በመጨረሻ አስር የረመዳን ቀናቶች ውስጥ ፈልጉት።”

ረሱል (ﷺ)
13.4K views17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-29 22:56:05 “የለይለተል ቀድርን በኢማንና ከአላህ አጅር በመፈለግ የቆመ ከዚህ በፊት የሰራው ወንጀል በሙሉ ይማርለታል።”

ረሱል (ﷺ)
16.1K views19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-28 23:03:29 “በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ።”

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
13.1K views20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-25 15:30:20 ይህ የአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ቻናል ነው። ለሌሎች በደንብ እንዲዳረስና ወዳጆችም እንዲቀላቀሉ ሼር ያድርጉት።

T.me/ahmedin99
13.3K views12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-25 05:03:27 “በምድር ላይ ‘ላኢላሃኢለላህ፣ ወላሁ አክበር ወላሃውለ ወላቁወተኢላቢላህ’ የሚል አንድም የለም። ወንጀሉ እንደ ባህር አረፋ የበዛ ቢሆን እንኳ አላህ ሀጢያቱን ቢያብስለት እንጂ።”

ረሱል (ﷺ)
15.2K views02:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-24 22:14:05 osoo hardha duunee dalagaa gaarii nurraa hin cinne maal qabna?

Ergamaan rabbii (SAW) akkana jedhan :-

"ilmi namaa yoo du'e dalagaan isaa ni dhaabbata. Waa sadi malee.

① sadaqaa walitti dhaabataa ta'e.

② yookin beekumsa namoonni itti fayyadaman.

③ yookaa ammoo ilma gaarii du'aa'ii namaa godhu."[Muslim]

Isin essa bira jirtan?

① yoo dandeenne sadaqaa nama fayyadu dhiisne haa dabarruu

② yookii barannee haa barsiisnu. Yookii barumsa Ulamaa'ii haa facaasnu.

③ ijoollee teenya immoo haala gaarirratti haa guddisnu. Mararraa ta'uu dhabuun garuu kasaaraa guddaa dha.
16.5K views19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-24 19:10:26
ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በኢትዮጵያ 4

መጋቢት 18 ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ
14.0K views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-24 13:10:32
ዛሬ ብንሞት ምን የማይቋረጥ መልካም ስራ አለን?

ነብዩ ሶለላሁ ዐለይዊ ወሰለም እንዲህ ይላሉ:–

"የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል። ከሶስት ሲቀር።

① ቀጣይነት ያለው ሶደቃ፣

② ወይም ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት፣

③ ወይ ደግሞ ዱዓ የሚያደርግለት ጥሩ ልጅ።" [ሙስሊም]

የቱ ጋር አለህ? የቱ ጋር አለሽ?

① ከቻልን ህዝብ የሚጠቅም ሶደቃ ጥለን እንለፍ።

② ወይ ደግሞ ወይ አውቀን እናሳውቅ። ወይ የዑለማዎችን እውቀት እናስራጭ።

③ ልጆቻችንን ደግሞ በጥሩ ሁኔታ ኮትኩተን እናሳድግ። ከሁሉም አለመኖር ግን አሳዛኝ ብክነት ነው።

T.me/ahmedin99
15.5K views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-23 04:55:28 “እጁ አመድ አፋሽ ይሁን ሰውዬው ረመዳን በሱ ላይ ገብቶበት ወንጀሉ ሳይማርለት በፊት ረመዳኑ የወጣበት።”

ረሱል (ﷺ)
15.3K views01:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-22 22:56:43 “Rabbiin gabricha isaatif waan gaari wayta fedheef arraba isaa Nabi Muhammad ﷺ irratti salawaata akka buusu laaffisaaf.”

(Ibnu Al-jawzii)
صلوا عليه…
12.8K views19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ