Get Mystery Box with random crypto!

Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

የቴሌግራም ቻናል አርማ ahmedin99 — Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
የሰርጥ አድራሻ: @ahmedin99
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 59.96K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2024-03-19 04:32:12 “ወላሂ አላመነም! ወላሂ አላመነም! ወላሂ አላመነም! ማነው እሱ? የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ሲባሉ፦ ‘ጎረቤቱ ክፋቱን ያላመነው’ ሰው።”

ረሱል (ﷺ)
13.2K views01:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 22:02:52 “guyyaa Qiyaamaa ana biratti caalaan namaa nama salawaata narratti bay'isee buusee dha.”

Ergamaa Rabbii ﷺ
13.7K viewsedited  19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 19:10:45 “ባሪያው የግዴታ ሰላቱን ሊፈፅም በተነሳ ወቅት፣ሀጥያቶቹ በሙሉ ወደ ትከሻው እና ጭንቅላቱ ላይ ይደረጋሉ።ሱጁድና ሩኩዕ ባደረገ ቁጥር ከእርሱ ላይ አንድ በአንድ ይወርዱለታል። ”

ነቢዩ (ﷺ)
14.1K views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 18:58:20 "የረመዷንን ወር በኢማንና ከአላህ ብቻ አጅርን በመፈለግ የፆመ ሰው ከዚህ በፊት የሰራው ወንጀል በሙሉ ይማርለታል።"

ነቢዩ (ﷺ)
13.5K views15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 06:57:06 « በቤተሰቡ መሀል በሰላም ያደረ፣ ሰውነቱ በሙሉ ጤነኛ ሆኖ ያነጋ፣ የዕለት ጉርሱን ያገኘ፣ ዱንያን በሙሉ እርሱ ዘንድ ተሰባስባለታለች »

ረሱል (ﷺ)
14.5K views03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-17 22:55:25 "በጭንቅ እና በመከራ ጊዜ ዱዓው ተቀባይነት እንዲያገኝ የሚፈልግ በድሎት ጊዜ ዱዓ ማድረግ ያብዛ።"

ረሱል (ﷺ)
15.5K views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-17 13:17:14 «አንዳችሁ ፆመኛ በሆናችሁበት ቀን አፀያፊ ንግግር አይናገር። አይጩህም። ከተሰደበ ወይም ከተጋደሉት "እኔ ፆመኛ ነኝ ፣ እኔ ፆመኛ ነኝ" ይበል።»

ነቢዩ (ﷺ)
16.3K views10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-16 21:55:24 Ergamaan Rabbii(‎ﷺ) akkana jedhaniiran:–

«Namni tokko maatii ofiitif yaade baasin inni baasu akka sadaqaatti lakkaahamaaf.»
13.1K views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-16 16:30:29
1 ደቂቃ
15.9K views13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-16 04:39:38 የትንሳኤ ቀን እኔ ዘንድ በላጩ በኔ ላይ ብዙ ሰለዋትን ያወረደ ነው።

ረሱል ﷺ
13.5K views01:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ