Get Mystery Box with random crypto!

Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

የቴሌግራም ቻናል አርማ ahmedin99 — Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
የሰርጥ አድራሻ: @ahmedin99
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 59.96K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2024-03-22 14:16:38 ጾምና ሙቀት

ሙቀት በበረታበት ጊዜ እየተቸገሩ መጾም ምንዳን ከፍ ያደርጋል። ደጋግ የአላህ ባሮች ዱኒያ ላይ መቆየትን እንዲመኙና እንዲወዱ ከሚያደርጉ ነገሮች መካከልም አንዱ ጾም በሚከብድበት ጊዜና ቦታ ላይ ችግሩን ተቋቁሞ መጾም ነው።

አቡ አድ'ደርዳእ رضي اللہ عنہ
"በሙቀት ጊዜ (በረሃ ውስጥ) ጥምን ተቋቁሜ መጾም፤ የሌሊት ሰላት ላይ የሚደረግ ሱጁድና እውቀትን አዋቂዎች ዘንድ ተንበርክኮ መማር ባይኖር ኖሮ ዱኒያ ላይ መቆየትን አልፈልግም ነበር" ሲሉ፤

ታላቁ ሰሓቢይ ዓሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ደግሞ ምን ትመኛለህ ተብለው ሲጠየቁ "በጋ ላይ መጾም፤ በአላህ መንገድ እየታገልኩ ጠላትን በሰይፍ መምታትና እንግዳን በክብር ማስተናገድ " ብለዋል።

ስለዚህ የዘንድሮ ጾም የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ሙቀት በበረታበት ወቅት ላይ መሆኑ ይበልጥ ሊያስደስተን ይገባል።

ከመሆኑም ጋር የሙቀትን ድካም የሚያቀንሱ ነገሮችን ማድረግ ይፈቀዳል። ለምሳሌ፥ በማንኛውም ሰዓት ገላን በቀዝቃዛ ውኃ መታጠብ፣ ፊት እና ጸጉር ላይ ውኃ ማፍሰስ፣ አፍን በውኃ መጉመጥመጥና መልሶ መትፋት፣ ከጸሐይ መሸሽ፣ አናትና ደረት ላይ የረጠበ ፎጣ ማስቀመጥ ወዘተ።

የዱኒያው ቀላል ሙቀት የጀሀነሙን ከባድ ግለት አስታውሷቸው ከርሱ የሚድኑበትን መልካም ስራ ለመስራት ደፋ ቀና ከሚሉ ባሮች አላህ ያድርገን!

ማታ ማታ ተራዊሕ ላይም ሙቀት አልችልም ብሎ ሰላት ትቶ ከመሄድ ይልቅ ታግሶና የጀሀነምን ግለት እያስታወሱ አላህን ከጀሀነም ጠብቀኝ ብሎ መማጸን በላጭና ብልሕነት ነው።

ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ረመዷን 10/1445 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
16.4K views11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-22 08:50:07 “Halkan jum'aatiifi guyyaa jum'aa anarratti salawaata buusuu baay'isaa namni narratti salawaata tokko buuse Rabbiin salawaata kudhan isarratti buusa.”

Ergamaa Rabbii ﷺ
13.0K views05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-21 22:02:31 Miskiinaaf sadaqaa kennuun kee sadaqaa dha. Firaaf yoo ta'u garuu sadaqaa fi firummaa itti fufsiisuu/jabeessuu dha.”

Ergamaa Rabbii(ﷺ)
14.3K views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-21 19:29:37 ሰለዋት አውርድ!አድራሽ አለውና!

“የህዝቦቼን ሰላምታ ለእኔ የሚያደርሱ በምድር ተንቀሳቃሽ የአላህ መላኢካዎች አሉ።”

ረሱል (ﷺ)
15.2K views16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-20 23:35:01 አህመዲን ጀበል ለጠቅላይ ሚንስትሩ ያቀረበው ጥያቄ

https://vm.tiktok.com/ZMMSgyPUQ/
18.0K viewsedited  20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-20 21:00:19 “ለምስኪን ሶደቃ መስጠትህ ሶደቃ ነው። ለዘመድ ሲሆን ግን ሶደቃ እና ዝምድና መቀጠል ነው።”

ረሱል (ﷺ)
15.3K views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-20 19:01:33 “Wallaahi warrii qabrii keessa jiran hawwaa osoo jedhamani guyyaa ramadaanaa tokkoma hawwan ture‟

Ibnu Al-Jawzii
16.0K views16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-20 04:47:02 “ዝምድና በአርሽ ላይ ተንጠልጥላለች። እኔን የቀጠለ አላህ ይቀጥለው እኔን የቆረጠኝን አላህ ይቁረጠው ትላለች።”

ረሱል (ﷺ)
18.3K viewsedited  01:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-19 21:58:54 “gabrichi tokko salaata waajibaa salaatuf yeroo dhaabbatu ‑ badiin isaa hunduu gateettii fi mataa isaarra godhamu. Adaduma sujuudaa fi rukuu'a godhuun tokko tokkoon isarraa bu'u.”

Ergamaa Rabbii ‎ﷺ
18.8K views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-19 19:04:54 “አንድ ሰው በእጁ ሰርቶ እንደተመገበው አይነት መልካም ምግብን አልተመገበም።”

ረሱል (ﷺ)
17.7K views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ