Get Mystery Box with random crypto!

«አንዳችሁ ፆመኛ በሆናችሁበት ቀን አፀያፊ ንግግር አይናገር። አይጩህም። ከተሰደበ ወይም ከተጋደሉት | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

«አንዳችሁ ፆመኛ በሆናችሁበት ቀን አፀያፊ ንግግር አይናገር። አይጩህም። ከተሰደበ ወይም ከተጋደሉት "እኔ ፆመኛ ነኝ ፣ እኔ ፆመኛ ነኝ" ይበል።»

ነቢዩ (ﷺ)