Get Mystery Box with random crypto!

AHADU

የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU
የሰርጥ አድራሻ: @ahadu_goh
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.37K
የሰርጥ መግለጫ

የ 𝚈𝙾𝚄 𝚃𝚄𝙱𝙴 ቻናሌን 𝚂𝚞𝚋𝚜𝚌𝚛𝚒𝚋𝚎 👏 ያድርጉ
👇👇 👇👇
https://www.youtube.com/c/Ahadu
ለማንኛውም አስተያየትዎ - @Ahadu_Commbot

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-02-16 04:47:26 ትእግስተኛ ሠዉ ዉሀን በወንፊት መያዝ ይችላል
ዋናዉ ዉሀዉ በረዶ እስኪሆን መጠበቅ ነው ።
278 views01:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 13:39:38 New prank video


244 views10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 18:15:18 ቀጥታ ስርጭት መግለጫ
https://www.youtube.com/live/5m0qgfjKolU?feature=share
335 viewsedited  15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 15:31:33 #ሰበር_ዜና
በትዕግስት ጠብቁን !
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የቤተ ክርስቲያን ጥሪ መሠረት በማድረግ ለውይይት ጥሪ አቀረቡ አባቶች ቤተመንግስት ስብሰባ ገብተዋል።

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሕዝብ ግንኙነት የተስጠ አስቸኳይ ሰበር መግለጫ

ቤተ ክርስቲያኒቱ መግለጫውን ባወጣች ፵፰ ሰዓታት ውስጥ የቤተ ክርስቲያኒቱን ሃይማኖት፣ ቀኖና እና አስተዳደራዊ ሕግጋትን ባልጣሰ መልኩ ከመንግሥት ጋር በጉዳዩ ላይ ለመወያዬት መንፈሳዊ በሯ ክፍት መሆኑን በመግለጽ ጥሪ ማስተላለፏ ይታወሳል፡፡

ከዚህ ጋር በተያያዘ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ይህንን የቤተ ክርስቲያናችንን ጥሪ መሠረት በማድረግ ለውይይት ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን ሆኖም ግን ውይይቱ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ ሊሆን የሚገባ ነው በሚል በተነሳው ሐሳብ በጉዳዩ ላይ ከሽማግሌዎች ጋር ጥልቅ ውይይት በማድረግ የደህንነት ተሽከርካሪዎች እና የጸጥታ አካላት ብዛት ሲታይ ምእመናንን ስጋት ላይ እንዳይወድቁ እና ላልተጋባ ጉዳት እንዳይዳረጉ በማሰብ የሰላም ጥሪውን መንግሥት ከተቀበለ እና በቤተ መንግሥት መገኘቱ ሰሕዝባችን የሚያመጣው መፍትሒ የሚኖር እንደሆነ በማሰብ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርካችንን ጨምሮ አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ያካተተ ልኡክ በቤተ መንግሥት የሚገኝ መሆኑን እያሣወቅን ሕዝበ ክርስቲያኑም አባቶች የደረሱበትን ውጤት እስኪያሳውቁ ድረስ በትእግስት ትጠባበቁ ዘንድ እናሳስባለን፡፡

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
የካቲት ፫ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
536 views12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 12:46:10 በየሰፈሩ መታመቂያን ምክንያት በማረግ ወጣቱን በማሰር ላይ ናቸው እባካቹ መታወቂያ ሳትይዙ አትንቀሳቀሱ
602 views09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 16:09:41
የተዋህዶ መረጃ በማቅረብ የሚታወቀው ልጅ ቢኒ በጸጥታ ሐይሎች ተይዟል

ድምጻችንን ማፈን መፍትሄ አይደለም
ፍትሕ ለተዋህዶ
533 views13:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 10:37:54
የዶ/ር ወዳጄነህ መልዕክት

"እኔማ የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን የማውቃት ይመስለኝ ነበር። ባለፉት ሦስት ቀናት እንደተረዳሁት ግን ስላንቺ የነገሩኝ ሰዎችና መጻህፍት ሁሉ ካለሽ ክብር፣ ሞገስና ዝና ከፊሉን እንኳን እንዳልነገሩኝ ነው።

ተዋህዶ ሆይ!

ንፁህ እምባ፣ ጥልቅ ትህትና፣ ብርቱ ትዕግስት፣ ታላቅ ጥበብ፣ ብዙ እውቀት፣ ሰፊ ማስተዋል፣ የሚያስፈራ ግርማ አየሁብሽና ተገረምኩኝ፣ ልቤ ተደነቀ፣ እጄን በአፌ ላይ ጫንኩኝ! የጸሎትና የምልጃሽ እጣን የልዑል እግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ሲያጥነው፣ ዙፋኑን ሲያውደው ማየት እንኳን እኔን ደካማውን ሰው ይቅርና ቅዱሳን መላዕክቱን ያስደንቃል።

በነቢዩ በዳንኤል መፅሃፍ እንደሚነበብ እጅ ያልነካው ድንጋይ ከሰማይ ወርዶ ሳይፈርስ ፣ ሳይከፈል፣ ሳይቆረስ ታላቅ ተራራ ሆኖ ጸንቶ እንደኖረ አንቺም በኢትዮጵያ ምድር ላይ ታላቅ ተራራ ሆነሽ ለአፍሪካ ትምክህት፣ ለመላው አለምም ክብር ሆነሽ ትኖሪያለሽ።

ከእግዚአብሔር የተማሩት፣ ትሁታንና ብሩካን የሆኑት፣ ማቅ የለበሱልሽ የተወደዱ ልጆችሽ እንዴት የታደሉ ናቸው!

ከሩቅ እያየሽ የሚወድሽና የሚያከብርሽ"

ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ
1.1K views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 10:14:00
ይሄው የመጨረሻው ዘመን

@Ahadu_goh
643 views07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 12:38:41
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ከላይ አንዱ የቻናሌ ቤተሰብ ይሄ ቻናል ሀይማኖታዊ ሆነ እንዴ ብሎ comment አርጎልኛል

እውነት ነው contente ከ ፖለቲካና ከእምነት ውጪ ነው በዚ ቻናል እስከ ዛሬ ድረስ አብራቹኝ
ከነበራቹ ከክርስትና እምነት ውጪ ያላቹ እህት ወንድሞቼ እንደምትረዱኝ አምናለሁ

ዛሬ እኔና እናንተ በሰላም ወጠን በሰላም የምንገባው ለምን ይመስላቹሀል እንደ ሌሎች ሀገራት በዱድን ተደራጅተው የዘረፋ ስራ የአጥፍቶ ጠፊነት ተግባር እንዲሁም ሌሎች በጣም የሚያፀይፊውን ወንድ ከወን ሴት ከሴት መጋባ ጭምር ምናየው በአንድና በአንድ ምክንያት ነው እሱም እምነት የላቸውም

እናም ዛሬ ላይ የ ኦርቶዶክስ እምነትን ለማፈራረስ የሚደረገውን ሴራ ድምጽ ሁነን ማስቆም ካልቻልን እመነኝ ወንድሜ ነገ ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት እንዲጋቡ በህገ መንግስት መፈቀዱ አይቀሬ ነው

እናም አሁንም ለዚች ቅድስት ቤተክርስትያን ድምፅ እንሁናት !!

@Ahadu_goh
398 viewsedited  09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 22:11:40
ነካክተው ነካክተው የተኛውን በሬ አደረጉት አውሬ መንግስታችን ከግንብ ጋር ነው የተጋጫችሁት !

ዛሬ እኔም ባለቺኝ በዚ ቻናል ለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ድምጽ ካሎንኩላት የኔ ክርስቲያን ምኑ ጋር ነው

እግዚዓብሄር ለሁሉም ምክንያት አለው

@Ahadu_goh
751 viewsedited  19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ