Get Mystery Box with random crypto!

AHADU

የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU
የሰርጥ አድራሻ: @ahadu_goh
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.37K
የሰርጥ መግለጫ

የ 𝚈𝙾𝚄 𝚃𝚄𝙱𝙴 ቻናሌን 𝚂𝚞𝚋𝚜𝚌𝚛𝚒𝚋𝚎 👏 ያድርጉ
👇👇 👇👇
https://www.youtube.com/c/Ahadu
ለማንኛውም አስተያየትዎ - @Ahadu_Commbot

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-01-14 22:51:49
@Ahadu_goh
136 viewsedited  19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 11:54:51
#Jakma እዩት ይጠቅማቹሀል
246 viewsedited  08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 13:34:55
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን !

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል የሚከበረው በየአመቱ ታህሣሥ ፳፱ (29) ቀን ሲሆን በዘመነ ዮሐንሥ ግን (የዘመነ ጳጉሜን ስድስድት ስለሆነች) በዐሉ ታህሣሥ ፳፰ (28) ቀን ይከበራል።

በዐሉ የሰላም የጤና የፍቅር እንዲሆንላቹ እመኛለሁ
𝙰𝙷𝙰𝙳𝚄
  t.me/Ahadu_goh
284 viewsedited  10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 08:21:12
"በየቀኑ የምታደርጋቸውን ነገሮች ካልቀየርክ ህይወትህን መቼም አትቀይርም፤ ትልቁ የስኬት ሚስጥር ያለው የቀን ውሎህ ላይ ነው" የአመራር ጥበብ ምሁሩ ጆን ማክስዌል ሀሳብ ነው። ላንተ በዓመት ውስጥ ምርጡ ቀኔ ይሄ ነው የምትለው ምን እየሰራህ የዋልክ ቀን ነው? ያ ምርጥ ቀን ላይ ውሎህ ደስተኛ ካረገህ እና ወደ ስኬት የሚወስድህ ከሆነ ለምን ሁሉንም ቀን እንደሱ ለማድረግ አትሞክርም? ይሄን ማድረግህ የት እንደሚያደርስህ ካሰብከውማ ጆን ማክዌል ልክ ነው ትላለህ።

ማንኛውም አስተያየት
Any comment @Ahadu_Commbot

➤ @Ahadu_goh
https://www.youtube.com/c/Ahadu
24 views05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 22:55:29
ህይወቴ ባዶ ናት፣ ትርጉም የላትም፣ እንደበረሀ ደርቃለች ብለህ ተስፋ ልትቆርጥ ስትል አንጀት የሚያርስ መልስ የሚሰጥህ ፈጣሪህ አለ። ወዳጄ የዘገየ ይመስልሀል እንጂ እሱን የሚቀድመው የለም! አንተ ብቻ ታገስ!


ᴊᴏɪɴ ᴜs @Ahadu_Goh
@Ahadu_Goh
236 views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 18:50:41
የምን እምነት ተከታይ ናቹ ?
Anonymous Poll
63%
ኦርቶዶክስ
18%
እስልምና
3%
ካቶሊክ
16%
ፕሮቴስታንት
73 voters191 views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 22:49:43 በተሰቦች Instagram ላይ follow አርጉኝ
www.instagram.com/ahadu.goh
111 views19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 11:46:22
በዚህ አለም ላይ የበሽታዎች ሁሉ በሽታ ለማንም ሰው ምንም አይነት መፍትሄ የማይሰጥ ሰው ሆኖ መኖር ነው” - Mother Teresa

የአንድን ሰው ችግር ለማቃለል እንደተፈጠርክ አድርገህ ራስህን ማየት መጀመር አለብህ፡፡ አንድን ነገር ለውጥ! አንድን መልካም ፈር ቅደድ! ለአንድ ሰው መፍትሄ ሁን! አንድ ሰው በብዙ ቢለፋ እንኳ በፍጹም ሊጨብጠውና ሊደርስበት የማይችለው ነገር አንተ ጋር ሊኖር ይችላል፡፡ ለዚህ ሰው ነገሮችን ልታቀልለትና መንገድ ልትከፍትለት ትችላለህ፡፡

በዘመንህ ያሉትን ለራሳቸው ብቻ ለመኖር የወሰኑትን ሰዎች የሚያሳፍርና ከአንተ በኋላ ለሚመጣው ትውልድ ደግሞ ፈር የሚቀድድ መንገድ ፍጠር፡፡ ይቻላል!!!

@Ahadu_goh
@Ahadu_goh
474 viewsedited  08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 22:44:23
የቀጠለ

ያም ጥቁር ሰው በምንም መካካሻ ልትሰጠኝ አትችልም አለኝ እኔም ለምን አልኩት እኔ የሰጠሁህ ደሃ በነበርኩ ጊዜ ከድህነቴ ነው፡፡ አንተ ግን ልትሰጠኝ የመጣኸው ባለጠጋ በሆንክ ጊዜ ነው፡፡ እነዚህን ሁለቱን እንዴት አካክሰህ ልትሰጠኝ ትችላለህ፡፡

ቢልጌትም ያጥቁር ወጣት በርግጥም ከእኔ የሚበልጥ ባለጠጋ ነው፡፡ ለመስጠት ባለጠጋ መሆንህን ወይም ባለጠጋ እስክትሆን ድረስ አትጠብቅ ፡፡ መስጠት የልብ ጉዳይ ነው እንጂ የአቅም ጉዳይ አይደለም፡፡


@Ahadu_goh
@Ahadu_goh
641 views19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 21:58:17 የት ሀገር ( ሰፈር )ናቹ ?
661 views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ