Get Mystery Box with random crypto!

AHADU

የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU
የሰርጥ አድራሻ: @ahadu_goh
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.37K
የሰርጥ መግለጫ

የ 𝚈𝙾𝚄 𝚃𝚄𝙱𝙴 ቻናሌን 𝚂𝚞𝚋𝚜𝚌𝚛𝚒𝚋𝚎 👏 ያድርጉ
👇👇 👇👇
https://www.youtube.com/c/Ahadu
ለማንኛውም አስተያየትዎ - @Ahadu_Commbot

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-08 12:26:20 ትናንት መታወቂያ ላወጣ ቀበሌ ሂጄ ያጋጠመኝነ አናዳጅ ነገር ልንገራቹ

ያው የቀበሌ ደንቡ ሰውን ማንገላታት የታወቀ ነው ከብዙ መንገላታት ቡሀላ የኔ ተራ ደርሶ ገባሁ ከዛ ሚመዘግበው ልጅ ብሄር ብሎ ጠየቀኝ

ሚሞላው ፎርም ላይ ብሄር የሚል ቢኖርኮ ችግር የለውም ዜግነት የሚል ነው ያለው
ወይ ይሄ ዘረኝነት
394 views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 12:12:06 ትናንት ያየሁዋት ኢትዮጵያ ታስቀናለች እሸቱ እግዚአብር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ከዚህም በላይ ምትሰራበትን ጥበቡንና ማስተዋሉን ይጨምርልህ

@Ahadu_goh
413 viewsedited  09:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 21:37:14
#advertising
Black Lion Hiking Community

የውሎ ገብ ጉዞ ወደ አንኮበር ቤተመንግሥት (Day Trip to Ankober Palace Lodge)
የቦታው ርቀት - 170 km

ዋጋ በሰው 1400
 
መነሻ ቦታ፡ መገናኛ፣ ዘፍመሽ ፊትለፊት
ቀን: እሁድ መጋቢት 3፣ 2015 ዓ.ም
መገናኛ ሰዓት 12:00 Local time

የጉዞው ሂሳብ የሚያካትተው/Packages
ትራንስፖት / Transport
ቁርስ / Breakfast
ምሳ / Lunch
የታሸገ ውሃ / Packed Water
ሻይ ቡና   / Coffee Time
መካከለኛ የእግር ጉዞ / Hiking
የመግቢያ ዋጋ / Enterance
የአስጎብኚ / Local Guide
የፎቶግራፍ / Photography

አሁኑኑ ይመዝገቡ - BOOK NOW
0952676752 | 0915578410 | 0932166736

Account for deposit:
CBE (1000234445972: Geremew Tsegaw)
BOA (110277369 : Mekonnen Fekadu)

Travel more with us and increase a chance to get a royality discount

ማሳሰቢያ
የመመዝገቢያ ቀን ከአሁን ጀምሮ ያለን ቦታ እስከሚሞላ ብቻ ይሆናል።
ለመመዝገብ ከላይ በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች ገቢ በማድረግ ደረሰኙን መላክ ይኖርባችኋል።

Follow us Via

Facebook | www.facebook.com/blacklionhiking

Instagram | www.instagram.com/blacklion_hiking

YouTube | www.youtube.com/@blacklionhiking

Telegram | t.me/blacklionhiking
158 viewsedited  18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 21:48:51
እንካን ለ127ኛ የነፃነት ቀንቹ አበቃቹ ይሄኔ ይሄ ድል ባይኖር ምን አልባት እንደ ደቡብ አፋሪካ የተሻለ ኑሮ ልንኖር እንችል ይሆናል ግን እናታቹ ተደፋራ ወይም አንገቷ በሰንሰለት ታስሮ ተደብድባና በግፋ ያሳለፈችውን ኑሮ እየነገረቻቹ ይሆናል ዛሬን የምትኖሩት የቱን ትመርጣላቹ?

@Ahadu_Goh
256 viewsedited  18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 18:05:26 ውሎህ ከማን ጋር ነው ?

አንድ ቀን ዝንብና ንብ እያወሩ በወሪያቸው መሀል ዝንብ ንብን እንዲህ ስትል ጠየቀቻት

"ንብ ሆይ የሰው ልጆች እኔን የሚጠሉኝ ለምንድነው? ለምንስ ነው የሚጠየፉኝ?

ቤታቸው ስገባ ያባርሩኛል ይገድሉኛል፤ የሚጠጡት ነገር ላይ ከተገኘሁ ይደፉታል፤ የሚበሉት ነገር ላይ ካረፍኩ ያረፍኩበትን ቦታ ያለውን እህል ቆርሰው ይጥሉታል::

አንቺን ግን እንደ እኔ አይገፉሽም። እንዲያውም ቤታቸው ስትገቢ ይንከባከቡሻል። ደግሞም መልካም ነገርን ተስፋ በማድረግ ደስታቸው እጥፍ ነው።
ለምንድነው?"

በዚህ ጊዜ ንብ"ውሎሽ የት ነው?" አለቻት።

ውሎህ የት ነው? ስትባል የምትኮራበት ቦታ ላይ ሁን!

አሀዱ ነኝ ይመቻቹ

@Ahadu_Goh
261 viewsedited  15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 20:58:48
ብዙዎች ስኬትን ተኝተው ያልሙታል ጥቂቶች ደግሞ ካልጋቸው ተነስተው በተግባር ያሳኩታል

የ YouTube ቻናሌን subscribe አርጉት
www.youtube.com/c/Ahadu

@Ahadu_goh
242 viewsedited  17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 19:29:47 1. ሁላችንም ያለን ብቸኛው ውድ ንብረት አእምሯችን ነው።  በደንብ ከሰለጠነ ብዙ ሀብት መፍጠር ይችላል።

2. ብዙ ሰዎች ‘ ገንዘብ አልፈልግም’ ይላሉ። ሆኖም ገንዘብን ፍለጋ በቀን ለስምንት ሰዓታት ያውም ለሌሎች ሲሰሩ ይውላሉ።

3. የሀብታም እና የድሆች ፍልስፍና ይህ ነው፡ ሀብታሞች ገንዘባቸውን የበለጠ ሃብት ማፍራት የሚችሉበት ቢዝነስ ላይ ያውሉና  የተረፈውን ጊዜያዊ ለሆነ ነገር ወጭ ያደርጋሉ፤ ድሆች ገንዘባቸውን ጊዜያዊ ለሆነ ነገር ያውሉትና የተረፈውን ይቆጥባሉ።

4. ስንወድቅ ስለራሳችን ብዙ እንማራለን፣ ስለዚህ ውድቀትን አትፍሩ።  ውድቀት የስኬት ሂደት አካል ነው።  ያለ ውድቀት ስኬት ማግኘት አትችሉም።

5. የተሳካ የንግድ ሥራ ባለቤት እና ባለሀብት ለመሆን፣ ከማሸነፍ እና ከመሸነፍ ጋር በተያያዘ ገለልተኛ የሆነ ስሜት ሊኖራችሁ ይገባል።  ማሸነፍ እና መሸነፍ የጨዋታው አካል ብቻ ነው።

6. የገንዘብ ሱሰኛ አትሁኑ!  ለመማር ስሩ፤ ለገንዘብ አትስሩ፤ ለእውቀት ስሩ

@Ahadu_Goh!
244 views16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 19:56:46
እስኪ ልምከራቹ

ሁሉንም እኔ ልፍጀው ስትል ባዶህን ትቀራለህ ምንም ስራ ስትሰር በቡድን ስራ ምናልባት አንተ ከምታውቀው ሌሎች የሚያውቁት ሊሻል ይችላልና

ማንንም ሰው በፍጹም ዝቅ አርገን ማየት የለብህም ያ ዝቅ አርገን ያሰብነው ሰው ነገ የት እንደሚደርስ አናቅምና

በምትሰራው ስራ ደስተኛ ሁን ደስተኛ መሆን ካልቻልክ ስራህን ቀይር ምክንያቱም ስኬት በደስታ ውስጥ ናትና

ዛሬ ላለህበት አመስግን ነገ መሆን ለምትፈልገው ጠንክረህ ስራ

ስኬትን ብዙዎች ተኝተው ያልሟታል ነገር ግን ጥቂቶች ካልጋቸው ተነስተው በተግባር ያሳኩታል

አሀዱ ነኝ ይመቻቹ
@Ahadu_goh
444 viewsedited  16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 07:21:07
#ዓቢይ_ጾም

ዓቢይ ለምን ተባለ ቢሉ ‹‹ዐበየ›› ማለት ከፍ አለ ማለት ሲሆን ከዚህም ግስ አቢይ የሚለው ቅጽል ይገኛል፡፡ዐቢይ ማለት ከፍ ያለ ትልቅ ማለት ነው፡፡ ዐቢይ ጾም የተባለበት ምክንያት፡-

ሀ. ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጾመው ጾም
ስለሆነ
ለ. በቀኑ ቁጥር ከሌሎች አጽዋማት የሚበልጥ ስለሆነ
ሐ. ሦስቱ ታላላቅ የሰይጣን ፈተናዎች ማለትም
➛ ትዕቢት
➛ ስስት
➛ ፍቅረ ነዋይ ድል የተመቱበት ስለሆነ ነው፡፡

ፆሙን የበረከት ጾም ያድርግልን
291 viewsedited  04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 08:28:13 ሰዎች ምን አይነት ነገር እያሳለፉ እንደሆነ አታውቅም።

በምን መንገድ እንዳለፉና እንዴት እንደሚኖሩ አታውቅም።

ስለዚህ በማታውቀው ነገር ላይ ምንም አስተያየት አትስጥ።

@ahadu_goh
169 views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ