2023-03-31 18:13:23
30 ለማመን የሚከብዱ የአለም እውነታዎች 𝙻𝙸𝙹 𝙰𝙷𝙰𝙳𝚄
1 ወፎች አይሸኑም
2 ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም፤ሳንባ የላቸውም፤ሰራተኛ ጉንዳን
እስከ 7 ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15 ዓመት ልትኖር
ትችላለች::
3 ሻርክ ብቸኛው የማይታመም እንሰሳ ነው ምንም አይነት በሽታ
አያጠቃውም ካንሰርን ጨምሮ::
4 ፈረሶች እና ላሞች ቁመው ነው እሚያንቀላፉት::
5 የማር ንብ ሁለት ሆድ ሲኖራቸው አንዱ ለማር ሲሆን ሁለተኛው
ለሚመገቡት ምግብ ማስቀመጫ ያገለግላቸዋል::
6 ትልቁ ነጭ ሻርክ ከሶስት ወር በላይ ሳይበላ መጎዝ ይችላል::
7 አብዛኞቹ ዝሆኖች በክብደት ከስማያዊ አሳነባሪ Blue whale
ምላስ ያንሳሉ::
8 በረሮ በርሀብ እስኪሞት ድረስ ለሳምንት ያህል ጭንቅላቱ
ተቆርጦ በሂወት መቆየት ይችላል::
9 የአህያ አይን አቀማመጥ በአንድ ግዜ አራቱንም እግሮች ማይት
ያስችሉታል::
10 ዶልፊን ውሀ ውስጥ ከ24ኪ.ሚ ርቀት ያለ ድምፅ በቀላሉ
መስማት ይችላል::
11 የወባ ትንኝ Mosquito 47 ጥርስ አላት::
12 ማንኛውም ሁለት የሚዳ አህያ zebra እንድ አይነት
መስመር አይኖራቸውም::
13 ቢራቢሮ የሚቀምሱት taste በሆላ እግራቸው ነው::
14 የወንድ ሸረሪት የወሲብ አካል በአንዱ የእግሩ ጫፍ ላይ
ይገኛል::
15 ንቦች አምስት አይን አላቸው::
16 አሳማ በተፈጥሮ physical ወደ ሰማይ ማየት
አያስችለውም::
17 አይጥ ከተራበች የራሶን ጅራት ትበላለች
18 ለሚስቱ ታማኝ የሆነ እንስሳ ቀበሮ ብቻ ነው
19 ሰማያዊ አሳነባሪ Blue whale በመጠን እስካሁን
በአለማችን ከነበሩ እና ካሉ እንሰሳዎች ትልቁ ነው::
20 የለሌት ወፍ ብቸኛዋ ከአጥቢዎች መብረር የምትችል ሲሆን
የእግር አጥንቶቾ ከመቅጠናቸው የተነሳ መብረር እንጂ መራመድ
አትችልም::
21 የለሌት ወፍ ምንግዚም ከዋሻ ሲወጡ ወደ ግራ ይበራሉ::
22 እባብ አይኖቹ ቢከደኑም በአይኖቹ ቆብ ማየት ይችላል::
23 ወንድ የወባ ትንኝ አይናደፍም ሴቶ ብቻ ናት መናደፍ
የምትችለው:: femal Anofiles mosqto
24 የዱር አይጥ Rat በፍጥነት መራባት የሚችሉ ሲሆን በ18
ወራት ብቻ 2 አይጦች 1 ሚሊዮን ዘመዶችን ማፍራት ይችላሉ::
25 አንድ ንብ አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ለማዘጋጀት ከ 4000
በላይ አበቦችን መጎብኝት አለባት ::
26 ቀንድ አውጣ ለ3 አመት መተኛት ይችላል::
27 አንድ ላይ የተያያዘ የሸረሪት ድር ተመሳሳይ ወፍረት ካለው
አንድ ላይ ከተያያዘ የብረት ሺቦ ይጠነክራል::
28 ዝሆኖች ከ3ማይል ላይ ያለ ውሀ ማሺተት ይችላሉ::
29 ኦይሰትር Oyster የተባለ የአሳ ዝርያ ከአንዱ ፆታ ወደ
ሊላኛው እንዲሁም ወደ ነበረበት ለወሲብ በሚመቸው ፆታውን
መቀየር ይችላል::
30 በየአመቱ 1/3 የሚሆነው የአለማችን ሰብል በተባይ/ነብሳት
ይወድማል::
ስንት ቁጥር አግራሞትን ፈጠርባችሁ? ኮመንት መስጫው ላይ ያድርሱን
ለወዳጅዎ #ሼር በማድረግ ያወቁትን ያሳውቁ
@Ahadu_goh
@Ahadu_goh
ለማንኛውም አስተያየትዎ @Ahadu_Commbot
238 views15:13