Get Mystery Box with random crypto!

AHADU

የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU
የሰርጥ አድራሻ: @ahadu_goh
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.37K
የሰርጥ መግለጫ

የ 𝚈𝙾𝚄 𝚃𝚄𝙱𝙴 ቻናሌን 𝚂𝚞𝚋𝚜𝚌𝚛𝚒𝚋𝚎 👏 ያድርጉ
👇👇 👇👇
https://www.youtube.com/c/Ahadu
ለማንኛውም አስተያየትዎ - @Ahadu_Commbot

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-12-21 17:26:37
"ቢልጌትስ በሐብት የሚበልጠኝ አንድ ጥቁር ብቻ ነው" አለ

የአለማችን ቀዳሚ ባለጠጋ በአንድ ኢንተርቪው እንዲህ ተጠየቀ ከአንተ የሚበልጥ ባለጠጋ ማን ነው ?
ከአንተ የሚበልጥህ ባለጠጋ አለ ?

‹‹አዎ የሚበልጠኝ ሰው አለ፡፡ የሚበልጠኝ አንድ ሰው ብቻ ነው፡፡ ከብዙ ዓመት በፊት ወደ ኒውዮርክ መሄድ ነበረብኝ፡፡ ወደ ኒውዮርክ ለመሄድ አየር መንገድ ላይ ሳለሁ የተለያዩ ጋዜጦችን የጋዜጣ አዟሪዎች እጅ ላይ አየሁ፡፡ ካየኋቸው ጋዜጦች መካከል አንዱን ወደድኩት ለመግዛት አስቤ ኪሴ ስገባ ዝርዝር ስላጣሁ ሳልገዛው መልሼ ተውኩት፡፡
በድንገትም አንድ ጥቁር ጋዜጣ አዟሪ ልጅ መጣና ጋዜጣውን ሰጠኝ፡፡ ዝርዝር የለኝም አልወስደውም አልኩት እርሱም ችግር የለውም በነጻ ውሰደው አለኝና በነጻ ሰጠኝ፡፡

ከሦስት ወር በኋላ ተመልሼ በዚያው አየር መንገድ ማለፍ ነበረብኝና በዚያ አየር መንገድ ሳልፍ አሁንም አጋጣሚ ሆነና ያንን ጋዜጣ አዟሪ ጥቁር ልጅ አገኘሁት፡፡ አሁንም በነፃ ጋዜጣ ሰጠኝ፡፡ እኔም በነፃ አልቀበልህም አልኩት እርሱም ግድየለም ከትርፌ ላይ እቀንሳለሁ ውሰድ አለኝና በነጻ ሰጠኝ፡፡

ከ19 አመትም በኋላ ባለጠጋ ከሆንኩ በኋላ ያንን ልጅ ፈልጌ ለማግኘት ወሰንኩና ፈለኩት ከአንድ ወር ተኩል ፍለጋም በኋላ አገኘሁት፡፡ ከዚያም አወቅከኝ ብዬ ጠየኩት ፡፡ አዎ አውቅሃለሁ ዝነኛው ቢልጌት አይደለህም አለኝ፡፡ ከብዙ አመት በፊት ሁለት ጊዜ ጋዜጣ በነጻ ሰጥተኸኛል፡፡ ያንን ውለታህን አካክሼ መመለስ እፈልጋለሁና የፈለከውን የትኛውንም ነገር እሰጥሃለሁ ጠይቀኝ አልኩት፡፡

ይቀጥላል ...
@Ahadu_goh
@Ahadu_goh
837 views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 16:42:50
ዋንጫውን ማን ይበላል?
Anonymous Poll
73%
አርጀንቲና
27%
ፈረንሳይ
179 voters502 views13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 14:51:51
ጥያቄ ለሴቶች
ብር ኑሮት ችላ ከሚልሽ ወንድ እና ደሀ ሁኖ ትኩረት ከሚሰጥሽ ወንድ የቱን ትመርጪያለሽ ? ለምን ?
Anonymous Poll
45%
ብር ያለውን
55%
ደሀውን
40 voters253 views11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 21:24:10
ደስተኛ የመሆን ትልቁ ሚስጥር ገና የሚመጣውን ማሰብ ብቻ አይደለም፤ ወደ ህይወታችን የመጣውንም ማሰብ ነው። ወደ ህይወታችን ከመጣው ምርጥ ስጦታ አንዱ የዛሬው ቀን ነው።

የዛሬዋን ቀን ከዚህ በፊት ቀድሞ ያየው አለ? የለም! አዲስ ስጦታ ነው። ለሀብታሙም ለደሀውም፣ ለትልቁም ለትንሹም፣ ለሴቱም ለወንዱም ከፈጣሪ የተሰጠ ልዩ ስጦታ! እየተነፈስክ ተደሰትና ፈጣሪህን አመስግን ወዳጄ::


➤ @Ahadu_goh ➤ You Tube 
279 views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 21:10:31 የ የኢትዮጵያ ፖለቲካ
343 views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 17:48:05
ባባ ነብስህ በሰላም ትረፍ ለቤተሰብ ለወዳጅ ለስራ ባልደረቦች እና ለጏደኞች በሙሉ አምላክ መፅናናትን ያድል!

@ahadu_goh
479 views14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 09:22:55 አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ መልሱን comment

አንዲት ሴት ካንዱ የሱቅ ነጋዴ 200 ብር ሰረቀቺው በሰረቀቺውም 200 ብር የ 150 ብር እቃ ገዛች ባለሱቁም የ 200 ብር ስለሰጠቺው 50 ብር መለሰላት
ጥያቄው ባጠቃላይ ባለሱቁ ስንት ብር ከሰረ
301 viewsedited  06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 21:08:46 ትችላለህ ስልህ ከኔ ትበልጣለህ ማለቴ አይደለም
188 views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 20:23:12 Uገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ
333 views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 14:27:32 በተሰቦች Instagram ላይ follow አርጉኝ
www.instagram.com/ahadu_21
245 views11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ