Get Mystery Box with random crypto!

AHADU

የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU
የሰርጥ አድራሻ: @ahadu_goh
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.37K
የሰርጥ መግለጫ

የ 𝚈𝙾𝚄 𝚃𝚄𝙱𝙴 ቻናሌን 𝚂𝚞𝚋𝚜𝚌𝚛𝚒𝚋𝚎 👏 ያድርጉ
👇👇 👇👇
https://www.youtube.com/c/Ahadu
ለማንኛውም አስተያየትዎ - @Ahadu_Commbot

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-02-06 20:39:11
ሀገርን ላቀናች ቅድስት ቤተክርስቲያን ይሄ አይገባትም ነበር መንግስት እጅህን ሰብስብ

ቆይ አይደለም ጥቁር ልብስ ይቅርና ባዶ ራቁቴንስ ቤተክርስትያን ብገባ መንግስት ምን አገባው አዎ ምን አገባው

ባለማህተብ ሁላ ከምን ጊዜውም በላይ እናት ቤተክርስትያንህ ተፈልግሀለችና በቻልከው ሁሉ ድምጽ ሁናት

የሌላ እምነት ተከታይ የሆናቹ እህት ወንድሞቼ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ለምታሳዩን አብሮነት በጣም እናመሰግናለን

እግዚዓብሄር ለሁሉም ምክንያት አለው

@Ahadu_goh
796 views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 14:18:16
ምን አልባት Internet ሊዘጋ ይችላል እየተባለ ነው እና ይቺን ነገር ብናውቃት ጥሩ ነው

ደውል በተለያየ ሰዓት በቤተክርስቲያን ውስጥ ለአገልግሎት ይደወላል። ነገር ግን ለሁሉም አገልግሎት አንድ ዓይነት ደውል አይደውልም!

"በአደጋ ጊዜ ሲደወል ከሌሎቹ የሚለየው ደውሉን ቶሎ ቶሎ በፍጥነት ሲደወል ቤተ ክርስቲያን ላይ ችግር አለ ድረሱልን ማለት ነው።"

ቤተክርስቲያን ችግር ከገጠማት "ያለማቋረጥና በደውሎቹ መካከል ያለምንም እረፍት በተከታታይ ትደውላለች።" ይህ ጥሪ ቤተክርስቲያን የተለያየ ድንገተኛ አደጋ ሲገጥማት ነው።

ቤተ ክርስቲያን የተለያዩ የደውል አደዋወል አላት ነገር ግን በአደጋ ጊዜ ሲደወል ከሌሎቹ የሚለየው ደውሉን ቶሎ ቶሎ በፍጥነት ሲደወል ቤተ ክርስቲያን ላይ ችግር አለ ድረሱልን ማለት ነው

ሼር አድርጉ ለጎደኞቻችሁ በቁምነገር መሃል አውሩት።

@Ahadu_goh
706 views11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 12:37:11
ሰላም ቤተሰቦች " በጥንታዊቷ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ ሲካሄድ የነበረው ማዋከብ እና ቅዱስ ሲኖዶሱን የመከፋፈል ሴጣናዊ ስራ በጥብቅ እያወገዝኩ
በዛሬው ዕለት ቅዱስ ሲኖዶሱ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ በተጠራው አዋጅ መላው ምዕመን ለሃይማኖቱ እና ለማተቡ በተጠንቀቅ እንዲቆም እና እስከመጨረሻውም የቅዱሳን አባቶቻችንን ድምፅ እንዲከተል በአፅንኦት ለማሳሰብ እወዳለሁ::" teddy afro

@Ahadu_goh
607 viewsedited  09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 12:43:58
በ10 አመቱ በአባቱ ካሜራ ነበር ቀረፃ የተለማመደው ፤ ትምህርት ላይ ግን ብዙም አነበረም ፤ በትክክል ማንበብ እንኳን ከብዶት ነበር ፤ 18 አመቱ ላይ ረጅም የሆኑ ፊልሞችን ያለማንም እርዳታ መስራት ችሎ ነበር ፡፡ ግን አንድህልም ነበረው በደቡብ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ የፊልም አሰራር ጥበብን መማር ፤ ግን ለዩኒቨርስቲው አትመጥንም ብለው እንዳይማር ከለከሉት ! ልቡ ተሰበረ አዘነ ግን አርፎ አልተቀመጠም ለህልሙ ሮጠ ለፋ ብዙ ጣረ ፤ በዛን ጊዜ በወቅቱ የተሰሩትን ፊልሞች ሁሉ አይቶ ለመጨረስ ሞከረ ፤ የዩንቨርሳል ስቱዲዮ ዘበኞችን አልፎ ፊልሞች የሚሰሩበትን ጥበብ ተደብቆ ያይ ነበር ፤ በመጨረሻም ዩንቨርሳል (Universal studio) ጉጉቱን አይቶ በነፃ ቀጠረው ፡፡

ይሄ ሰው ለሚወደው ነገር ብዙ ዋጋ ከፍሏል ! አሁን የአለማችን ከፍተኛው ተከፋይ የፊልም #ዳይሬክተር ነው ! የሚገርመው ከዛ ሁሉ ውጣ ውረድ ቡሃላ እዚ ደረጃ ከደረሰ ቡሃላ አትማርም አላስተምርህም ብሎ የከለከለው ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ሊሰጠው ሲል ለዩኒቨርስቲው አትመጥንም ብሎ ያባረረኝ የበላይ መምህር ከፈረመበት ብቻ ነው ሽልማቱን የምቀበለው ብሎ ነበር መቼስ Jurassic Park ፣ Indiana Jones ፣ Transformers ፊልሞችን የማያውቅ የለም

ይሄ ሰው የአለማችን ታዋቂው የፊልም ዳይሬክተር #ስቴቨን_ስፒልበርግ ነው

እኛስ ግን ምንድነው ማሳካት የምንፈልገው ?

@Ahadu_goh
@Ahadu_goh
435 views09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 11:11:56
ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አስተ ር እዮ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ
671 viewsedited  08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 13:07:27
ጥረትህን አይቶ ማንም አይገረምም፤ ውጤትህ አሪፍ ከሆነ ሰዎች ያደንቁሀል ካልሆነ ግን ይንቁሀል፤ አየህ ይቺ አለም ውጤትን እንጂ ጥረትን አትሸልምም።

ካቆምክ መውደቅህን አረጋግጠሀል፤ ከቀጠልክ ለማሸነፍ እየተቃረብክ ነው፤ እርግጠኛ የምሆንልህ ግን ይቺ አለም ያከበረቻቸው ሰዎች በሙሉ ጥረታቸውን ያላቆሙት ናቸው! ስለዚህ አናቆምም!

ᴊᴏɪɴ ᴜs @Ahadu_Goh
@Ahadu_Goh
2.0K views10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 14:49:43
ለድርጅትዎ ለምርትዎ እና ለአገልግሎትዎ ተደራሽ በሆኑ የፌስቡክ የዩቲዩብ እና ሌሎችን ማስታወቂያዎች እንሰራለን።


በ abelbirhanubaye21@gmail.com
ኢሜል ያድርጉልን
276 viewsedited  11:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 10:00:13
406 views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 00:11:06 ብዙዎች ስኬትን ተኝተው ያልማሉ ጥቂቶች ከአልጋቸው ተነስተው በተግባር ያሳኩታል። ወዳጄ ተነሳ የነገው የሚሳካው ዛሬን ከሮጥክ ነው

ሰላም እደሩልኝ አሀዱ ነኝ
40 views21:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 00:05:29 እዚ እንድደርስ ላገዛቹኝ ለረዳቹኝ ሁሉ አመሰግናለሁ
46 views21:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ