Get Mystery Box with random crypto!

AHADU

የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU
የሰርጥ አድራሻ: @ahadu_goh
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.37K
የሰርጥ መግለጫ

የ 𝚈𝙾𝚄 𝚃𝚄𝙱𝙴 ቻናሌን 𝚂𝚞𝚋𝚜𝚌𝚛𝚒𝚋𝚎 👏 ያድርጉ
👇👇 👇👇
https://www.youtube.com/c/Ahadu
ለማንኛውም አስተያየትዎ - @Ahadu_Commbot

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 19

2022-08-06 19:30:04 EBS TV አዘጋጆች live ላይ ውርደት
አነጋጋሪው ቪዲዮ ተለቋል



2.3K views16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 23:10:50
ለተሰንበት ግደይ ወርቅ !!!

በሴቶች 10 ሺ ሜትር ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች።

እንኳን ደስ አለን !!
@Ahadu_Goh
202 views20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 08:38:18
15 ጊዜ 1ኛ ክፍልን የደገመው ናይጄሪያዊ ተማሪ..!!!

15 አመታትን አንድ ክፍል ውስጥ ለዛውም 1ኛ ክፍልን ሲደጋግም ከርሟል ጆሴፍ የተሰኘው ናይጄሪያዊ ተማሪ፡፡

አንደኛ ክፍል ብቻ 15 አመታትትን አሳልፏል፡፡

ወላጅ እናቱ እንደምትለው ከ15 አመታት በኋላም ቢሆን ለጆሴፍ ትምህርት ቤት ማርፈድ አይታሰብም ቀድሞ ከክፈል መውጣትም እንዲሁ፡፡ ቢሆንም ግን በየአመቱ መጨረሻ ከተማሪዎች ሁሉ የመጨረሻውን ደረጃ ያመጣል፡፡

የቁመት እድገት ውስንነት ያለበት ጆሴፍ አሁን 20 አመቱን ደፍኗል ነገር ግን 1ኛ ክፍል ነው፡፡

መምህራኑ ጆሴፍን አትፍረዱበት የመርሳት ችግር ስላለበት ነው ይላሉ፡፡ አሁን የተነገረውን ከደቂቃዎች በኋላ ከናካቴው ይረሳዋል ፡፡

ናይጄሪያዊው ጆሴፍ ግን የፈጀውን ጊዜ ይፍጅ አንድ ቀን ሁሉንም አሳካዋለሁ አንደውም #የሃገሪቱ_ፕሬዝዳንት የመሆን ህልሜንም አሳካለሁ ይላል፡፡

@Ahadu_Goh
772 views05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 22:54:27 AHADU pinned a photo
19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 14:25:28ኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች
እንደወጡ ምታገኙበት ቻናል ልጠቁማቹ

@Ethiopian_music_kb
@Ethiopian_music_kb

በKB size ሁሉንም ሙዚቃ ያገኛሉ !
እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ
1.1K views11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 00:17:38 ➽ ሁለት አማራጭ አለህ "አልጋህ ላይ ተኝተህ ህልም ታልማለህ ወይ ከአልጋህ ተነስተህ ህልምህን ትኖራለህ ምርጫው ያንተ ነው!"

ሰላም እደሩልኝ
ቻናሌንም subscribe እያረጋቹ
https://www.youtube.com/c/Ahadu
1.3K views21:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 17:36:09
ስለ #ROPHNAN አንዳንድ ነገር ልበላቹ

ሮፍናን ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ሲሆን ። በቤተሰቡ ውስጥ ከ10 ልጆች ዘጠነኛ ልጅ ነው። አባቱ ሮፍናን ብሎ ስም ያወጣለት ሲሆን ፣ ሮፍናን የሚለው ስም በአማርኛ አይደለም በሌላም ቋንቋ አይደለም ባጭሩ ትርጉም የለውም።

የ10 አመት ልጅ እያለ ሮፍናን በክፍል ውስጥ ካሴቶችን መቅዳት፣ ጓደኞቹን ለማዝናናት ከበሮ እየመታ ይዘፍን ነበር ። የሮፍናን የሙዚቃ ስልት ልዩ የሚያረገው የኢትዮጵያን ባህላዊ መሳሪያዎች ከዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ ሙዚቃዎች ጋር በማዋሃድ አስገራሚ ሙዚቃዎችን ይሰራል።

ታድያ ሮፍናን እስካሁን 3 አልበሞችን ለአድናቂዎቹ አድርሷል

1 Reflection : 17 May 2018

2 ሶስት : 17 May 2021

3 ስድስት VI : 11 July 2022

ሮፍናን 16 ደቂቃ የሚረዝመው የሶስት ዘፈን ቅንብር SOST  በግንቦት 17 ቀን 2021 ለቋል። ሶስት ነጠላ ዜማዎች በዩቲዩብ ገፁ ላይ ከተለቀቀ በኋላ በአንድ ሳምንት ውስጥ 2 ሚሊዮን እይታዎችን በማግኘት በኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ ስኬት አስመዝግቧል በዲሴምበር 24፣ ሮፍናን "ተስፋ" የሚል ነጠላ ዜማ ለቋል።

ይቀላቀሉ
@Ahadu_goh
@Ahadu_goh
1.3K viewsedited  14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 14:22:52
ከ 4 ቀን በፊት ዛሬ የአንጋፈው አርቲስት የ ክቡር
ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን የልደት ቀን ነው

የሚል መረጃ post አርገን ነበር ሆኖም ግን የሙዚቃው ንጉስ የተወለደው 14 July 1976  በዛሬዋ እለት ነበር

ስለ ቴዲ አንዳንድ ነገር ልበላቹ
ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ  በፕሮፌሽናል ስሙ ቴዲ አፍሮ 14 July 1976 ተወለደ ፣ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ-የዜማ ደራሲ ነው። ከምን ጊዜም ትልቅ ቦታ ከሚሰጣቸው ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች አንዱ ነው ተብሎ ይታሰባል።

ቴዲ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ ትልቅ የባህል ተፅዕኖ ያሳደረ ሲሆን በብዙ ወጣት አርቲስቶች ላይ ትልቅ ተፅዕኖ አሳድሯል። 27 September 2012 ከኢትዮጵያዊቷ ተዋናይ፣ ሞዴል እና ፕሮዲዩሰር አምለሰት ሙጬ ጋር ተጋብቷል

መልካም ልደት ቴዶ

@Ahadu_goh
@Ahadu_goh
1.3K viewsedited  11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 22:24:37
ጥረትህን አይቶ ማንም አይገረምም፤ ውጤትህ አሪፍ ከሆነ ሰዎች ያደንቁሀል ካልሆነ ግን ይንቁሀል፤ አየህ ይቺ አለም ውጤትን እንጂ ጥረትን አትሸልምም።

ካቆምክ መውደቅህን አረጋግጠሀል፤ ከቀጠልክ ለማሸነፍ እየተቃረብክ ነው፤ እርግጠኛ የምሆንልህ ግን ይቺ አለም ያከበረቻቸው ሰዎች በሙሉ ጥረታቸውን ያላቆሙት ናቸው! ስለዚህ አናቆምም!

ᴊᴏɪɴ ᴜs @Ahadu_Goh
@Ahadu_Goh
1.3K views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 22:24:31
ምን ያህል ስለ #ዘረፋ ስልቶች እናቃለን ? ይች ምድር ላንዳንዱ የድሎት እና የምቾት ላንዳንዱ ደግሞ የችግር እና የስቃይ አለም ናት

ታድያ በዚች አስቀያሚ ምድር ላይ ለመኖር ምግብ የሚባል ለሰው ልጅ እንደ ነዳጅ የሚያገለግል አለ ታድያ ይሄን ምግብ ለማግኘት ደግሞ ብር የሚባል ነገር ሊኖረን ይገባል

ብር ካለህ ትበላለህ ከሌለህ ግን በርሀብ ትበላለህ

በርሀብ ከመበላት ብለው በፈጣሪም ዘንድ ሀጥያት በምድርም ደሞ ወንጀል የሆነውን (ዘረፋ) ስራዬ ብለው ይሰራሉ

ሁሉም ሌቦች ቸግሯቸው ብቻ ይዘርፋል ይሰርቃል ማለት ሳይሆን አንዳንዶች ሁሉም ነገር ተሟልቶላቸው ግን ስራዬ ብለው የሚሰርቁ አሉ ሌብነትም ሱስ የሆነባቸው እንደዛው

ታድያ እራሳችንን እንዴት ከዘራፊዎች መከላከል እንደምንችል እናያለን ከሱ በፊት ግን ስለ ዘረፋ አይነቶች እንመልከት
የዘረፋ አይነቶች
1 ሀንግ
2 መንጩ
3 ጋቡ
4 ቀስቴ
5 ሰተቴ
6 በልበላ
7 ዋቴ
8 ቯቯ
9 ትፍት እና ሌሎች

@Ahadu_goh
@Ahadu_goh
1.4K viewsedited  19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ