Get Mystery Box with random crypto!

AHADU

የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU
የሰርጥ አድራሻ: @ahadu_goh
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.37K
የሰርጥ መግለጫ

የ 𝚈𝙾𝚄 𝚃𝚄𝙱𝙴 ቻናሌን 𝚂𝚞𝚋𝚜𝚌𝚛𝚒𝚋𝚎 👏 ያድርጉ
👇👇 👇👇
https://www.youtube.com/c/Ahadu
ለማንኛውም አስተያየትዎ - @Ahadu_Commbot

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 18

2022-08-19 21:42:50
እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ቤተሰቦች የ ቡሄ በዓል እንዴት አለፈ

@Ahadu_goh
1.7K viewsedited  18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 21:55:28
ቤተሰቦቾ በሞባይል ስልኬ ያነሳሁትን ፎቶ እንዴት አያችሁት
2.1K views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 20:48:20 ​​​
​“የሰዉ ልጅ በጣም የሚገርም ፍጡር ነዉ፡፡ ገንዘብ ለማግኘት ሲል ጤናዉን መስዋእት ያደርጋል፡፡ ከዛ መልሶ ጤናዉን ለማግኘት ያለዉን ገንዘብ በሙሉ ያፈሳል፡፡

ስለነገ በጣም ይጨነቅና ዛሬን መኖር ይረሳል ፣ ዉጤቱ ደግሞ ዛሬንም ነገንም እንዳይኖር ያደርገዋል፡፡ ሰዉ አንድም ቀን እንደማይሞት አድርጎ ይመላለሳል ነገር ግን አንድም ቀን ሳይኖር ይሞታል”

ስለነገ የሚያውቅ የለምና ዛሬን እራሳችንንም ሌሎችንም ደስተኛ በማድረግ እንኑራት፡፡

@Ahadu_goh
@Ahadu_goh
2.6K views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 15:51:24 51% የምትሆኑት የቻናሌ ቤተሰቦች የ wifi ተጠቃሚ ናችሁ

wifi ተጠቃሚዎች የ You Tube ቻናሌን subscribe በማረግ ሀላፊነታችሁን ተወጡ

www.youtube.com/c/Ahadu
2.6K views12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 19:21:02
በ Wifi ወይስ በስልክ ምትጠቀሙት
Anonymous Poll
50%
በ wifi
50%
በ data
490 voters3.5K views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 19:16:15 ​ሆላንድ ፍፁም ሰላም የሰፈነባት ሀገር ናት ፤ በሀገሪቱ ውስጥ ብዙ ወንጀለኞች ስለሌሉ ከሌሎች ሀገራቶች ወንጀለኛ ለማሰር ኢምፖርት ታደርጋለች ። በቅርቡ ሀገሪቱ በወንጀለኞች እጥረት ምክንያት 19 እስር ቤቶችን ዘግታለች ።

@Ahadu_Goh
2.9K views16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 21:02:19 ውድ የቻናሌ ቤተሰቦቼ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ ፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ጾሙ በሰላም ያስጨርሰን
2.8K views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 20:54:22
ዶሮ ነው ወይስ እንቁላል ቀድሞ የተፈጠረው የሚለው ጥያቄ ለብዙ አመታት ሳይንቲስቶችን ያከራከረ ቢሆንም አሁን ግን መልስ የተገኘለት ይመስላል፡፡ ይህም የእንቁላል ቅርፊት የተሰራበት ፕሮቲንን ዶሮዎች ብቻ ሊያመርቱት መቻሉ በመረጋገጡ ነው ፡፡

@Ahadu_goh
@Ahadu_goh
3.0K views17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 23:23:45 -ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል
1. ስለ ትናንት ማሰብና
2. ከሰው ጋር ውድድር

-ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል
1. ያለንን ማመስገንና
2. ዛሬን መኖር

- ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል
1. እቅድ ማውጣትና
2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ

@Ahadu_goh
@Ahadu_goh
2.8K views20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 23:13:11 ​​"ከውሻ እና ከ አቦሸማኔ የቱ ሊፈጥን ይችላል?" ተብሎ በዓለም ላይ ካሉ ፈጣን የውሻ ዝርያወች ተመርጠው ከአንድ አቦሸማኔ ጋር የውድድር ፕሮግራም ይደረጋል።

ውድድሩ ሲጀመር ውሾቹ ተፈትልከው ሲሮጡ አቦሸማኔው ስንዝር ያህል እንኳአ ለመሮጥ ፍላጎት አላሳየም።
በዚህ የተገረሙት ታዳሚዎች የውድድሩን አላፊ "አቦሸማኔው ለምን ሊሮጥ አልሞከረም?" አሉት።

አላፊውም "አንዳንዴ ምርጥነትህንየማይገባ (የማይመጥንህ) ቦታ ላይ ለማሳየት መሞከር የስድብ ያህል ነው" አላቸው።
*Don't prove your self every where'* ማንነትህን በማንኛውም ቦታ ላይ ለማሳየት አትሞክር።
ምክንያቱም እንደ አቦሸማኔ የሆነ አቅምህን ከውሾች ጋር አውርደህ አትፎካከር።

@Ahadu_goh
2.5K views20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ