Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ቤተሰቦች ' በጥንታዊቷ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ ሲካሄድ የነበረው ማዋከብ እና ቅዱስ | AHADU

ሰላም ቤተሰቦች " በጥንታዊቷ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ ሲካሄድ የነበረው ማዋከብ እና ቅዱስ ሲኖዶሱን የመከፋፈል ሴጣናዊ ስራ በጥብቅ እያወገዝኩ
በዛሬው ዕለት ቅዱስ ሲኖዶሱ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ በተጠራው አዋጅ መላው ምዕመን ለሃይማኖቱ እና ለማተቡ በተጠንቀቅ እንዲቆም እና እስከመጨረሻውም የቅዱሳን አባቶቻችንን ድምፅ እንዲከተል በአፅንኦት ለማሳሰብ እወዳለሁ::" teddy afro

@Ahadu_goh