Get Mystery Box with random crypto!

AHADU

የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ahadu_goh — AHADU
የሰርጥ አድራሻ: @ahadu_goh
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.37K
የሰርጥ መግለጫ

የ 𝚈𝙾𝚄 𝚃𝚄𝙱𝙴 ቻናሌን 𝚂𝚞𝚋𝚜𝚌𝚛𝚒𝚋𝚎 👏 ያድርጉ
👇👇 👇👇
https://www.youtube.com/c/Ahadu
ለማንኛውም አስተያየትዎ - @Ahadu_Commbot

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-04-23 20:30:50 ገብታቹ subscribe አርጉት ስለ editing አሪፍ አሪፍ ትምህርቶችን ይሰጣል



448 viewsedited  17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 09:45:04
➤ ይህቺም የአሜሪካ ዩቱዩበር ስትሆን፤ የሜካፕ ቱቶሪያሎችን ከቤቷ ሆና ቪድዮዎችን በመስራት
ዮቱዮብ ላይ በመለቀቅ በዓመት በአማካይ 9 ሚልየን ዶላር ከዮቱዮብ ማስታወቂያ ብቻ ትሰራለች፡፡ አዎ
ሜካፕ በመቀባት እና አዳዲስ ሜካፖችን በማሳየት 9 ሚልየን ዶላር፡፡



@Ahadu_Goh
584 views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 10:30:12
ልፋትህ መና የሚቀር ከመሰለህ ተሸውደሀል፤ ፀሎትህ ደመና ላይ የሚንሳፈፍ ከመሰለህ የፈጣሪ አሰራር አልገባህም ማለት ነው።

ከጠየክ የማይሰጥህ ነገር የለም፤ ወዳጄ ተስፋ ቆርጠህ ልታቆም ስትል ይሄንን ሀሳብ አስታውስ 'አንተ ስትጨርስ እሱ ይጀምራል!' ከልፋት በኋላ ደስታ....ከመጨነቅ በኋላ እርካታ እንዳለ አማኞች ምስክር ናቸው!


➤ @Ahadu_goh
https://www.youtube.com/c/Ahadu
675 views07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 12:02:56 ለእስልምና እምነት ነከታዮች
ኢድ ሙባረክ
283 views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 07:59:28 60 ሺ ያላቹ በትክክል መልሳቹታል ግን 20 ሺ ያላቹ የምራቹን ነው
870 views04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 02:30:13
ተነስቷል

"እንደ ተናገረ ተነስቶአልና በዚህ የለም" ማቴ ፳፰፣ ፮

መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልን

@Ahadu_goh
488 viewsedited  23:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 19:47:01 ጥበብና ማስተዋሉን ስላደልከኝ አመሰግንሀለሁ
516 views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 22:12:23 ተመስገን
714 views19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 14:48:18
#ዐርብ_ስቅለት እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ክርስቶስ በመስቀል ሳለ ትንቢቱ ሁሉ እንደተፈፀመ
ባየ ጊዜ “ተፈፀመ” አለ ነፍሱን ከስጋው ለየ
አምላክ በስጋው ሞተ በነፍሱ የሞተውን አዳምን
ለማዳን ክርስቶስ ቃል በገባው መሰረት በስጋው ሞተ።

𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 @Ahadu_Goh
𝙰𝚑𝚊𝚍𝚞 𝚢𝚘𝚞𝚛 𝙱𝚎𝚜𝚝 𝙵𝚛𝚒𝚎𝚗𝚍
817 views11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 13:15:23 Watch "የ ኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም ( The Passion of the christ ) በቀረጻ ላይ አስደንጋጭ ነገር ገጠማቸው ከ ፊልም ጀርባ ያልተነገሩ ሚስጥሮች" on YouTube


281 views10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ