Get Mystery Box with random crypto!

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የቴሌግራም ቻናል አርማ africatv1 — አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
የቴሌግራም ቻናል አርማ africatv1 — አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
የሰርጥ አድራሻ: @africatv1
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.72K
የሰርጥ መግለጫ

አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11554 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌቪዥን ጣብያ ነው ።
በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡
በቴሌግራም | @africatv1
በፌስቡክ | @AfricaTVCh1
እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል።
ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 145

2021-03-03 21:41:05 ወቅትን በአግባቡ መጠቀም በሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን
ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን መከታተል ትችላላቹ። ለሌሎችም በማጋራት የመልካም ስራ ተካፋይ ይሁኑ። አላህ ጀዛችሁን ይክፈላቹ።









---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
2.2K views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-03 14:18:04 ''የስራ አስፈላጊነት በኢስላም'' በሚል ርዕስ ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ ትምህርት አዘጋጅቶ አቅርቦልናል።ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን ክፍል አንድን መከታተል ትችላላቹ። ለሌሎችም በማጋራት የመልካም ስራ ተካፋይ ይሁኑ። አላህ ጀዛችሁን ይክፈላቹ።









---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
4.2K views11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-03 14:11:33
ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ከሸይኽ ሰኢድ አህመድ ጋር ከ10:30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ቆይታ የምናደርግ ይሆናል ።
ሳትርቁ ጠብቁን።
---

አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
1.9K views11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-03 13:36:32 LIVE# ከቡኻሪ ሐዲሶች ላይ ሙስሊም የጨመራቸው ሐዲሶች I ሀዲስ ቁጥር 105 I ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን 03/03/2021 አፍሪካ ቲቪ I Africa TV1

---
ፌስቡክ:
https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/699698507379337/
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
2.2K views10:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 10:54:00
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
ታላቁ ኢትዮጵያዊው ዓሊም እና ሙአዚን የሆኑት ሼይኽ አህመድ አብዱልሀዲ በትናንትናው እለት የካቲት 22, 2013 ወደ ኣኺራ ሄዱ።

አላህ መልካም ስራዎቻቸውን እንዲቀበላቸው፣ በእዝነቱና በምህረቱ እንዲያካብባቸው፣ ለቤተሰቦቻቸውና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ መፅናናትን እንዲለግስ እንለምናለን።

#وفاة_الشيخ_أحمد_عبد_الهادي
#رحمه_الله
‐‐‐
2.7K views07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 09:54:57
እንኳን ደስ አላችሁ!
| *አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ* |

¦ አፍሪካ አካዳሚ ¦

የትም ቦታ በመሆን ፕሮግራሙን ይተከታተሉ
አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ ዲናዊ የርቀት ትምህርት ስልጠና

*"ኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት"*

በሚል ርዕስ ሥልጠና (6) ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው

ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት
[ *ኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት*]

*በክቡር ሼኽ ሓሚድ ሙሳ*
የሚቀርብ

*ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡*
ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና!
የፕሮግራሙ ጊዜ ለ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።

*አቀራረቡ*
በየቀኑ ለ1 ሰዓት ብቻ የሚቀርብ ሲሆን፣

ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።

በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል።

ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ፣ በድምፅ እና በፅሁፍ PDF ሊከታተሉ ይችላሉ።

ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡
*ቅዳሜ ረጀብ 22/ 1442 ሒጅሪ*
(March 6/ 2021 እ'ኤ'አ')
ይሆናል።

*የአዝካር እና ዱዓዎች መመዝገቢያ ቅፅ*፡
[http://bit.ly/3cBMfED]

ከተመዘገቡ ቡኋላ ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፤
https://t.me/Africa_Academy1

ጊዜዎን በዚህ ልዩ ፕሮግራም ያሳልፉ፣ በአሏህ ፍቃድ በጣም አንገብጋቢ እና በጣም አስፈላጊ ዱዓዎች እና አዝካሮች፣ የሸሪዓዊ ሩቅያዎች ህክምና አደራረግ ተረድተው ይመረቁ።

ለሌሎችም እንዲደርስ የፕሮግራሙን ማስታወቂያ SHARE ያድርጉ
3.0K views06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-28 16:47:27 ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ከኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ ጋር የምናደርገው ቆይታ የጀመረ ሲሆን በአፍሪካ ቲቪ 1 እንዲሁም በfacebook ፔጃችን ሊንኩን በመጫን መከታተል ትችላላቹ።
https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/229611748845668/

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/229611748845668/
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
2.5K views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-28 15:11:34 ዱዓ ያለው ደረጃ!
ዱዓ ተቀባይነት እንዲኖረው ምን ማድረግ አለብን?
እንዲሁም ዱዓችን ተቀባይነት እንዳይኖረው የሚያደርጉ ነገሮች ምንድን ናቸው? የሚሉትን ሀሳቦች ለምኑኝ እቀበላቹሀለው በሚል ርዕስ አዘጋጅቶ ኡስታዝ ካሚል ጣሀ አቅርቦልናል። መቼስ ሁላችንም ሀጃ አለብን። አላህ የሁላችንንም ሀጃ ያውጣልን ፤ ከጭንቅም ይገላግለን ፤ ጥሪያችንን ይስማን ፤ በጀነትም ይሰብስበን።ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን መከታተል ትችላላቹ። ለሌሎችም በማጋራት የመልካም ስራ ተካፋይ ይሁኑ። አላህ ጀዛችሁን ይክፈላቹ።









---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
2.4K viewsedited  12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-28 14:35:23
ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ከኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ ጋር ከ10:30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ቆይታ የምናደርግ ይሆናል ።
ሳትርቁ ጠብቁን።
---

አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
3.8K views11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-26 12:39:20 #live የጁመዓ ኹጥባ እና ሰላት ከአቅሷ መስጂድ አዲስ አበባ 26-2-21

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/235744968204615/

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/235744968204615/
2.6K views09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ