Get Mystery Box with random crypto!

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የቴሌግራም ቻናል አርማ africatv1 — አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
የቴሌግራም ቻናል አርማ africatv1 — አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
የሰርጥ አድራሻ: @africatv1
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.72K
የሰርጥ መግለጫ

አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11554 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌቪዥን ጣብያ ነው ።
በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡
በቴሌግራም | @africatv1
በፌስቡክ | @AfricaTVCh1
እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል።
ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 141

2021-03-19 13:46:20
ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ከኡስታዝ ካሚል ጣሀ እና ከኡስታዝ አብዱልመናን መንዛ ጋር ከ10:30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት "ሁላችንም ወደ አላህ እንመለስ" በሚል ርዕስ ቆይታ የምናደርግ ይሆናል ።
ሳትርቁ ጠብቁን። ለሌሎችም በማጋራት ወዳጆን ይጋብዙ ፤ የኸይር ስራም ተካፋይ ይሁኑ።
---

አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
733 views10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-19 12:28:39 #live የጁመዓ ኹጥባ እና ሰላት ከአል-አቅሷ መስጂድ አዲስ አበባ 19-03-2021

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/2967150816889809/

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/2967150816889809/
4.0K views09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-19 08:02:37
ረመዳን 24 ቀን ነው የቀረው ኢንሻአላህ

ከዐብደላህ ቢን ዑመር እና አቢ-ሁረይረህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው የአላህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የሚንበራቸው እንጨት ላይ ቆመው እንዲህ ሲሉ ሰምተናል አሉ:-

[ሕዝቦች የጁመዐ ሶላቶችን ከመተው ይከልከሉ። ወይም አላህ ልቦቻቸው ላይ ያትምባቸዋል። ከዛም (አላህን ባለማውሳት) ከዘንጊዎች ይሆናሉ።]

ሙስሊም ዘግበውታል።

አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
4.1K views05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-18 18:58:53 ''ወጣትነትና ዕውቀት''
ኡስታዝ አብዱልመናን መንዛ በፈትህ አባቦራ መስጂድ እያስተማረ ያለውን ''ወጣትነትና ዕውቀት'' የተሰኘውን ትምህርት ሊንኩን በመጫን በfacebook ፔጃችን መከታተል ትችላላቹ።
https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/956859451519257/

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/956859451519257/
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.2K views15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-18 16:51:02 ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ከኡስታዝ ካሚል ጣሀ እና ከኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ጋር የምናደርገው ቆይታ የጀመረ ሲሆን በአፍሪካ ቲቪ 1 እንዲሁም በfacebook ፔጃችን ሊንኩን በመጫን መከታተል ትችላላቹ።
https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/193218968916995/

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/193218968916995/
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.2K views13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-18 14:41:14 LIVE# ከቡኻሪ

https://m.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1097022080709863/


ቁርኣንን እንዴት እናንብብ የተሰኘው የተጅዊድ መማሪያ መፅሀፍ ማብራሪያ መጠናቀቁን በማስመልከት የተዘጋጀው ልዩ ዝግጅት

---
/
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
1.1K views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-18 13:52:28
ዘወትር ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በኡስታዝ ጀማል ሙሀመድ ይቀርብላችሁ የነበረው ቁርኣንን እንዴት እናንብብ የተሰኘው የተጅዊድ መማሪያ መፅሀፍ ማብራሪያ መጠናቀቁን በማስመልከት ዛሬ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ልዩ ዝግጅት ከእንግዶች ጋር ይኖረናል።
ሳትርቁ ጠብቁን። ለሌሎችም በማጋራት ወዳጆን ይጋብዙ።

---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.2K views10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-18 13:36:20
ረመዳን 25 ቀን ነው የቀረው ኢንሻአላህ

ዛሂድነት(መናኝነት) ደረቅ መብላት እና ሻካራ መልበስ ሳይሆን

ምኞትን ማሳጠር እና ሞትን መጠባበቅ ነው::

ሱፍያን አሰውሪ (አሏህ ይዘንላቸው)

---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.3K views10:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-18 09:06:26
ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶችን እያገኛችሁ አብራችሁን ስለሆናችሁ ስለምትከታተሉን እናመግናለን ፤ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላቹ። በዛሬው እለትም እንደ ከዚህ ቀደሙ ከኡስታዝ ካሚል ጣሀ እና ከኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ጋር ከ10:30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት "እዘኑ እንዲታዘንላቹ" በሚል ርዕስ ቆይታ የምናደርግ ይሆናል ።
ሳትርቁ ጠብቁን። ለሌሎችም በማጋራት ወዳጆን ይጋብዙ ፤ የኸይር ስራም ተካፋይ ይሁኑ።
---

አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
3.8K views06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-17 16:52:10
ረመዳን 26 ቀን ነው የቀረው ኢንሻአላህ

ከዐስር በፊት አራት ረከዓ የሰገደ ሰው አላህ አዘነለት ።

የአላህ መልዕክተኛ ሰ.ዐ.ወ

---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
4.1K views13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ