Get Mystery Box with random crypto!

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የቴሌግራም ቻናል አርማ africatv1 — አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
የቴሌግራም ቻናል አርማ africatv1 — አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
የሰርጥ አድራሻ: @africatv1
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.72K
የሰርጥ መግለጫ

አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11554 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌቪዥን ጣብያ ነው ።
በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡
በቴሌግራም | @africatv1
በፌስቡክ | @AfricaTVCh1
እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል።
ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 143

2021-03-14 10:41:01 ODUU GAMMACHIISAA
AKKAADAAMII AFRIKAA

Biyyoota Addunyaa iddoo kamuu irraa tayuun Leenjii Hordofaa

Akkaadaamiin Afrikaa Sagantaa Leenjii Barnoota Diinii Afaan Oromootiin mata duree *"BARNOOTA AQIIDAA SIRRII" jedhuun Qopheessee yoo isinii dhiheessu Gammachuu Guddaatu itti dhagahama.

Murteelee Diin Islaamaa; Muslima hunda ilaallatu;
*[BARNOOTA AQIIDAA SIRRII]*

Kitaaba "Qur'aana Qulqulluu Tafsiira Juz'iiwwan Sadan Boodaa" jedhu irraa

Kabajamoo SHEEK ALII JIMMAA.

*Sagantaa Leenjii kana wanti adda isa godhu;*

Kafaltii malee leenjii bilisaa tayuu.

Sagantichi kan dabru Guyyoota 6 qofaaf tayuu.

Leenjii yoo xumurtan ammoo Waraqaan Ragaa kan isiniif kennamu taya.

*Haalli Barumsichi itti dhihaatus;*

Guyyatti barumsa sa'aa 1 qofa.

Barumsa guyyarraa kennamuuf hubannoo keessan to'achuuf gaafileen yaalii ni dhihaatu.

Saganticha yeroo barbaaddanitti bifa Viidiyootiin, akkasuma Bifa Sagaleetiifii bifa Barruutiinis ni argattu.

Guyyaan Leenjiin itti Eegalamu;
Ji'a Sha'baan 4, 1442 H
(March. 18, 2021) tti.

Foormii Galmee:

https://bit.ly/3rC2JBz

Erga galmooftanii booda garee Akkadaamii Afrikaa Telegramiitti seenuu hin irraanfatanii

https://t.me/Africa_Academy2

Yeroo Qabdan irraa carraa sagantaa bareedaa kanaaf saamadhaa!
Fedha Rabbiitiin Barumsa murteessaa bifa salphaan barattanii mindaa guddaa Rabbirraa argattu!
Hiriyoota keessanii fi namoota beeytanis itti affeeraa
684 views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-14 10:40:55
3.6K views07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-13 20:16:35
731 views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-13 17:04:10 ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ከኡስታዝ አለላህ መህዲ ጋር የምናደርገው ቆይታ የጀመረ ሲሆን በአፍሪካ ቲቪ 1 እንዲሁም በfacebook ፔጃችን ሊንኩን በመጫን መከታተል ትችላላቹ።
https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1058477174646121/

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1058477174646121/
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
3.9K views14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-13 15:58:47
ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ከኡዝታዝ አለላህ መህዲ ጋር ከ10:30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ቆይታ የምናደርግ ይሆናል ።
ሳትርቁ ጠብቁን።
---

አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
3.8K views12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-12 16:50:13 LIVE #85|Voice of justice በጎ አድራጎት ድርጅት |አቶ መንሱር ጀማል | ልዮ የውይይት ፕሮግራም| 12-03-2021 | Africa TV


https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1409742126026415/


https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1409742126026415/


አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
613 views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-12 12:35:17 #live የጁመዓ ኹጥባ እና ሰላት ከአል-አቅሷ መስጂድ አዲስ አበባ 12-03-2021

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1090901361395774/

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1090901361395774/
3.7K views09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-12 09:21:09
አፍሪካ ቲቪ ተደራሽነቱን እንዲሁም ዝግጅቶቹን በማስፋት ለናንተ ውድ ተመልካቾቻችን የተለያዩ የሆኑ የቀጥታ ስርጭቶችን እያቀረብን እንደሚገኝ እውን ነው።እነሆ ዛሬም ከአል-አቅሷ መስጂድ የጁምዐ ኹጥባ እና ሰላት በቀጥታ ስርጭት በአፍሪካ ቲቪ እንዲሁም በFacebook ገጻችን የምናስተላልፍ በመሆኑ መስጂድ ለመሄድ ያልቻላችሁ ቤተሰቦቻችን ከቤት ሁናችሁ እንድትከታተሉን እንጋብዛለን።

--
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
--
በሚከተሉት አድራሻዎቻችን ይከታተሉን|Follow us on:
ፌስቡክ | facebook.com/AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | youtube.com/AfricaTV1
ኢንስታግራም | instagram.com/africatvch1
ትዊተር | twitter.com/africatvch1
3.6K views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-12 08:47:02
የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–

" ነፍሴ በጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ። ወይ በመልካም ታዛላችሁ፤ከመጥፎ ትከለክላላችሁ ወይም አላህ ከሱ የሆነን ቅጣት በእናንተ ላይ ሊልክባችሁ ይቀርባል። ከዛ ስትለምኑትም አይቀበላችሁ።"

ቲርሚዚ ዘግበውታል።
--
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
--
በሚከተሉት አድራሻዎቻችን ይከታተሉን|Follow us on:
ፌስቡክ | facebook.com/AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | youtube.com/AfricaTV1
ኢንስታግራም | instagram.com/africatvch1
ትዊተር | twitter.com/africatvch1
858 views05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-11 20:35:19 ወደ ኢስላም ሰዎችን መጣራት በሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ
ተወዳጁ ሸይኻችን ሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ ጣፈጭ በሆነው አንደበታቸው ወደ ኢስላም ሰዎችን ስለመጣራት ያስተምሩናል።
ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን መከታተል ትችላላቹ። ለሌሎችም በማጋራት የመልካም ስራ ተካፋይ ይሁኑ። አላህ ጀዛችሁን ይክፈላቹ።









---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
682 views17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ