Get Mystery Box with random crypto!

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የቴሌግራም ቻናል አርማ africatv1 — አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
የቴሌግራም ቻናል አርማ africatv1 — አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
የሰርጥ አድራሻ: @africatv1
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.72K
የሰርጥ መግለጫ

አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11554 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌቪዥን ጣብያ ነው ።
በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡
በቴሌግራም | @africatv1
በፌስቡክ | @AfricaTVCh1
እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል።
ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 142

2021-03-17 13:29:31 LIVE# ከቡኻሪ ሐዲሶች ላይ ሙስሊም የጨመራቸው ሐዲሶች I ሀዲስ ቁጥር 172 I ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን 17/03/2021 አፍሪካ ቲቪ I Africa TV1

---
ፌስቡክ:
https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/308007733991926/
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
1.8K views10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-16 17:40:57 ተወዳጁ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን ጣፈጭ በሆነው አንደበታቸው የሻዐባንን ወር መግባት ምክኒያት በማድረግ ያስተላለፉትን መልዕክት ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን መከታተል ትችላላቹ። ለሌሎችም በማጋራት የመልካም ስራ ተካፋይ ይሁኑ። አላህ ጀዛችሁን ይክፈላቹ።









---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.6K viewsedited  14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-16 16:53:25 ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ከሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ ጋር የምናደርገው ቆይታ የጀመረ ሲሆን በአፍሪካ ቲቪ 1 እንዲሁም በfacebook ፔጃችን ሊንኩን በመጫን መከታተል ትችላላቹ።
https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/823239751739750/

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/823239751739750/
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.5K views13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-16 15:16:11 የሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን የአልፈታዋ የጥያቄ እና መልስ የlive ፕሮግራም የጀመረ ሲሆን ሊንኩን በመጫን መከታተል ትችላላቹ።
https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/955370151957661/
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
124 views12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-16 14:57:45
ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ከሸይኽ ሰኢድ አህመድ ጋር ከ10:30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ቆይታ የምናደርግ ይሆናል ።
ሳትርቁ ጠብቁን።
---

አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
3.4K views11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-16 14:15:33
አል-ፈታዋ
የሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲንን የአልፈታዋ የጥያቄ እና መልስ የlive የfacebook ፕሮግራም ከ9፡00 ሰዓት ጀምሮ መከታተል ትችላላችሁ።
ጥያቄዎቻችሁን ፕሮግራሙ ከጀመረ በኋላ comment ላይ በማስቀመጥ ወይም በ+251900020271 ላይ በመደወል መልሶች ልታገኙ ትችላላችሁ።
ሌሎች ሰዎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ share በማድረግ ያጋሩ።

አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
3.5K views11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-16 13:33:15
ረመዳን 27 ቀን ነው የቀረው ኢንሻአላህ
የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡
የኛ ትእዛዝ የሌለበት ስራ የሰራ ሰው ስራው ተመላሽ ነው (ተቀባይነት የለውም)።
ሙስሊም : 1718
አላህ በሰላም በጤና ያድርሰን።

---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
439 views10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-16 13:21:47 LIVE# ከቡኻሪ ሐዲሶች ላይ ሙስሊም የጨመራቸው ሐዲሶች I ሀዲስ ቁጥር 149 I ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን 16/03/2021 አፍሪካ ቲቪ I Africa TV1

---
ፌስቡክ:
https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/2915472768723604/
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
3.6K views10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-15 14:45:26
ረመዳን 28 ቀን ነው የቀረው ኢንሻአላህ
በተለያዩ ምክንያቶች ያለፈዉ ረመዳን ቀዳ ያለባቹ ሙስሊም ወንድም እህቶች በቀሩት ቀናቶች ቀዳቹን አዉጡ! ጊዜዉ ገና ነዉ በማለት አንዘናጋ!
አላህ በሰላም በጤና ያድርሰን።

---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.3K views11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-15 13:22:20 LIVE# ከቡኻሪ ሐዲሶች ላይ ሙስሊም የጨመራቸው ሐዲሶች I ሀዲስ ቁጥር 138 I ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን 15/03/2021 አፍሪካ ቲቪ I Africa TV1

---
ፌስቡክ:
https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1260203747710679/
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
3.9K views10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ