Get Mystery Box with random crypto!

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የቴሌግራም ቻናል አርማ africatv1 — አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
የቴሌግራም ቻናል አርማ africatv1 — አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
የሰርጥ አድራሻ: @africatv1
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.72K
የሰርጥ መግለጫ

አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11554 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌቪዥን ጣብያ ነው ።
በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡
በቴሌግራም | @africatv1
በፌስቡክ | @AfricaTVCh1
እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል።
ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 140

2021-03-25 16:39:13 ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ከኡስታዝ ካሚል ጣሀ ጋር የምናደርገው ቆይታ የጀመረ ሲሆን በአፍሪካ ቲቪ 1 እንዲሁም በfacebook ፔጃችን ሊንኩን በመጫን መከታተል ትችላላቹ።
https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/288898989275096/

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/288898989275096/
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.9K views13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-25 13:23:30 LIVE# ከቡኻሪ ሐዲሶች ላይ ሙስሊም የጨመራቸው ሐዲሶች I ሀዲስ ቁጥር 187 I ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን 25/03/2021 አፍሪካ ቲቪ I Africa TV1

---
ፌስቡክ:
https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/358235538755255/
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
1.8K views10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-25 10:44:24
ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶችን እያገኛችሁ አብራችሁን ስለሆናችሁ ስለምትከታተሉን እናመግናለን ፤ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላቹ። በዛሬው እለትም እንደ ከዚህ ቀደሙ ከኡስታዝ ካሚል ጣሀ እና ከኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ጋር ከ10:30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት " እኛ እና ረመዳን" በሚል ርዕስ ቆይታ የምናደርግ ይሆናል ።
ሳትርቁ ጠብቁን። ለሌሎችም በማጋራት ወዳጆን ይጋብዙ ፤ የኸይር ስራም ተካፋይ ይሁኑ።
---

አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
1.8K views07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-24 16:10:37
ረመዳን 19 ቀን ነው የቀረው ኢንሻአላህ

ከአቢ-ሁረይረህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው) እንደተወራው ነቢዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-

[ይዋረድ ፣ ከዚያም ይዋረድ፣ ከዚያም ይዋረድ።] የአላህ መልእክተኛ ሆይ ማን? ተባሉ። እሳቸውም:- [ ወላጆቹን አንዳቸውን ወይም ሁለታቸውን በትልቅነታቸው አግኝቶ ጀነት ያልገባ ሰው] አሉ።

ሙስሊም ዘግበውታል።

አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
2.2K views13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-24 13:26:15 LIVE# ከቡኻሪ ሐዲሶች ላይ ሙስሊም የጨመራቸው ሐዲሶች I ሀዲስ ቁጥር 181 I ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን 24/03/2021 አፍሪካ ቲቪ I Africa TV1

---
ፌስቡክ:
https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/231891691969854/
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
2.1K views10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-22 10:09:34
ረመዳን 21 ቀን ነው የቀረው ኢንሻአላህ

ከአቢ-ሁረይረህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው) እንደተወራው ነቢዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-

[ይዋረድ ፣ ከዚያም ይዋረድ፣ ከዚያም ይዋረድ።] የአላህ መልእክተኛ ሆይ ማን? ተባሉ። እሳቸውም:- [ ወላጆቹን አንዳቸውን ወይም ሁለታቸውን በትልቅነታቸው አግኝቶ ጀነት ያልገባ ሰው] አሉ።

ሙስሊም ዘግበውታል።

አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.2K views07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-21 15:41:12
ረመዳን 22 ቀን ነው የቀረው ኢንሻአላህ

ሰዎች ከመመጽወት እና ሃላል የሆነ ሲሳይን ከመፈለግ በበለጠ ነገር አልተዋቡም።

ፉዶይል ኢብን ኢያድ (አሏህ ይዘንላቸው)

አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.2K views12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-20 15:16:40
ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ከኡዝታዝ አለላህ መህዲ ጋር ከ10:30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ቆይታ የምናደርግ ይሆናል ።
ሳትርቁ ጠብቁን።
---

አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
129 views12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-20 14:55:01
ረመዳን 23 ቀን ነው የቀረው ኢንሻአላህ

ከአቢ-ሁረይረህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው) እንደተወራው ነቢዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-

[ሰዎችን የማያመሰግን ሰው አሏህን አያመሰግንም።]

አሕመድ ዘግበውታል::

አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
261 views11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-19 16:50:22 ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ከኡስታዝ ካሚል ጣሀ እና ከኡስታዝ አብዱልመናን መንዛ ጋር የምናደርገው ቆይታ የጀመረ ሲሆን በአፍሪካ ቲቪ 1 እንዲሁም በfacebook ፔጃችን ሊንኩን በመጫን መከታተል ትችላላቹ።
https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/4008034399281732/

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/4008034399281732/
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
4.4K views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ