Get Mystery Box with random crypto!

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የቴሌግራም ቻናል አርማ africatv1 — አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
የቴሌግራም ቻናል አርማ africatv1 — አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
የሰርጥ አድራሻ: @africatv1
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.72K
የሰርጥ መግለጫ

አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11554 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌቪዥን ጣብያ ነው ።
በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡
በቴሌግራም | @africatv1
በፌስቡክ | @AfricaTVCh1
እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል።
ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 139

2021-03-29 17:33:30
ረመዳን 14 ቀን ነው የቀረው ኢንሻአላህ

ሰላማ ብን ኩሂል የአላህ እዝነት በሱ ላይ ይሁን እንዳለው የሻዕባን ወር የማንበብ ወር ነው (ማለትም ቁረአን አል ከሪም )

በተለያዩ ምክንያቶች ያለፈዉ ረመዳን ቀዳ ያለባቹ ሙስሊም ወንድም እህቶች በቀሩት ቀናቶች ቀዳቹን አዉጡ! ጊዜዉ ገና ነዉ በማለት አንዘናጋ!
አላህ በሰላም በጤና ያድርሰን።

---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
2.5K views14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-29 17:18:08
እንኳን ደስ አላችሁ!
| *አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ* | 

        ¦ አፍሪካ አካዳሚ ¦

የትም ቦታ በመሆን ፕሮግራሙን ይተከታተሉ
አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ ዲናዊ የርቀት ትምህርት ስልጠና

*"የፆም፣የቂያም አና የዘካተል ፊጥር ህግጋት ትንታኔ ኮርሰ "*

በሚል ርዕስ ሥልጠና (6) ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው

ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት     
    [ *የፆም፣የቂያም አና የዘካተል ፊጥር ህግጋት  *]

*በክቡር ሼኽ  ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ኸሊል *
           የሚቀርብ

*ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡*
ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና!
የፕሮግራሙ ጊዜ ለ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።

*አቀራረቡ*
በየቀኑ ለ1 ሰዓት ብቻ የሚቀርብ ሲሆን፣

ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።

በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል።

ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ፣ በድምፅ እና በፅሁፍ PDF ሊከታተሉ ይችላሉ።

ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡
*ሒጅራ 20/8/1442*
(እ'ኤ'አ 3/4/2021)
ይሆናል፡

[http://bit.ly/3vBPMKf]

ከተመዘገቡ ቡኋላ ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፤
https://t.me/Africa_Academy1

ጊዜዎን በዚህ ልዩ ፕሮግራም ያሳልፉ፣ በአሏህ ፍቃድ በጣም አንገብጋቢ እና በጣም አስፈላጊ የሆኑትን የፃም አፈፃ ፀምን ህግጋት ተረድተው ይመረቁ።

ለሌሎችም እንዲደርስ የፕሮግራሙን ማስታወቂያ SHARE ያድርጉ
2.5K viewsedited  14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-28 15:09:15
ረመዳን 15 ቀን ነው የቀረው ኢንሻአላህ

አቢ ሣእለባ እንዳለው ነብዩ መሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ በሻዕባን ወር በ15 ቀን አላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ ሰውን ሁሉ ያያል ለአማኞቹ ሀጤያታቸውን ይምራል እማያምኑትንና የተጣሉ ሰዎች ሲቀር (ጠብራኔ እንደዘገበው )።

በተለያዩ ምክንያቶች ያለፈዉ ረመዳን ቀዳ ያለባቹ ሙስሊም ወንድም እህቶች በቀሩት ቀናቶች ቀዳቹን አዉጡ! ጊዜዉ ገና ነዉ በማለት አንዘናጋ!
አላህ በሰላም በጤና ያድርሰን።

---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.2K views12:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-27 16:41:15 ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ከኡስታዝ አለላህ መህዲ ጋር የምናደርገው ቆይታ የጀመረ ሲሆን በአፍሪካ ቲቪ 1 እንዲሁም በfacebook ፔጃችን ሊንኩን በመጫን መከታተል ትችላላቹ።
https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/263501975406510/

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/263501975406510/
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
890 views13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-27 15:07:36 ረመዳን እየመጣ ነው እኛ የት ነን ?!
ኡስታዝ ካሚል ጣሀ ጣፈጭ በሆነው አንደበቱ የረመዳን ወር መዳረሱን ምክኒያት በማድረግ "ረመዳን እየመጣ ነው እኛ የት ነን ?!" ይለናል ። ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን መከታተል ትችላላቹ። ለሌሎችም በማጋራት የመልካም ስራ ተካፋይ ይሁኑ። አላህ ጀዛችሁን ይክፈላቹ።









---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.0K views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-27 14:59:32
ተወዳጅ በሆነው ልዮ የውይይት ፕሮግራማችን ከኡዝታዝ አለላህ መህዲ ጋር ከ10:30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ቆይታ የምናደርግ ይሆናል ።
ሳትርቁ ጠብቁን።
---

አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/2T3id1U
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn
947 views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-27 14:47:40
ረመዳን 16 ቀን ነው የቀረው ኢንሻአላህ
በተለያዩ ምክንያቶች ያለፈዉ ረመዳን ቀዳ ያለባቹ ሙስሊም ወንድም እህቶች በቀሩት ቀናቶች ቀዳቹን አዉጡ! ጊዜዉ ገና ነዉ በማለት አንዘናጋ!
አላህ በሰላም በጤና ያድርሰን።

---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.0K viewsedited  11:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-26 16:29:49
ረመዳን 17 ቀን ነው የቀረው ኢንሻአላህ
በተለያዩ ምክንያቶች ያለፈዉ ረመዳን ቀዳ ያለባቹ ሙስሊም ወንድም እህቶች በቀሩት ቀናቶች ቀዳቹን አዉጡ! ጊዜዉ ገና ነዉ በማለት አንዘናጋ!
አላህ በሰላም በጤና ያድርሰን።

---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.8K views13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-26 12:18:19 #live የጁመዓ ኹጥባ እና ሰላት ከአል-አቅሷ መስጂድ አዲስ አበባ 26-03-2021

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/456019742286422/

https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/456019742286422/
4.8K views09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-25 20:47:12
እንኳን ደስ አላችሁ!
| *አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ* | 

        ¦ አፍሪካ አካዳሚ ¦

የትም ቦታ በመሆን ፕሮግራሙን ይተከታተሉ
አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ ዲናዊ የርቀት ትምህርት ስልጠና

*"የፆም፣የቂያም አና የዘካተል ፊጥር ህግጋት ትንታኔ ኮርሰ "*

በሚል ርዕስ ሥልጠና (6) ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው

ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት     
    [ *የፆም፣የቂያም አና የዘካተል ፊጥር ህግጋት  *]

*በክቡር ሼኽ  ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ኸሊል *
           የሚቀርብ

*ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡*
ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና!
የፕሮግራሙ ጊዜ ለ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።

*አቀራረቡ*
በየቀኑ ለ1 ሰዓት ብቻ የሚቀርብ ሲሆን፣

ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።

በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል።

ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ፣ በድምፅ እና በፅሁፍ PDF ሊከታተሉ ይችላሉ።

ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡
*ሒጅራ 20/8/1442*
(እ'ኤ'አ 3/4/2021)
ይሆናል።
ሥልጠናው የሚያበቃበት ቀን ፡
*ሒጅራ 25/8/1442*
(እ'ኤ'አ 8/4/2021 )
*የአዝካር እና ዱዓዎች መመዝገቢያ ቅፅ*፡
[http://bit.ly/3vBPMKf]

ከተመዘገቡ ቡኋላ ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፤
https://t.me/Africa_Academy1

ጊዜዎን በዚህ ልዩ ፕሮግራም ያሳልፉ፣ በአሏህ ፍቃድ በጣም አንገብጋቢ እና በጣም አስፈላጊ ዱዓዎች እና አዝካሮች፣ የሸሪዓዊ ሩቅያዎች ህክምና አደራረግ ተረድተው ይመረቁ።

ለሌሎችም እንዲደርስ የፕሮግራሙን ማስታወቂያ SHARE ያድር
2.3K views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ