Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አላችሁ! | *አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ* | ¦ አፍሪካ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

እንኳን ደስ አላችሁ!
| *አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ* |

¦ አፍሪካ አካዳሚ ¦

የትም ቦታ በመሆን ፕሮግራሙን ይተከታተሉ
አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ ዲናዊ የርቀት ትምህርት ስልጠና

*"ኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት"*

በሚል ርዕስ ሥልጠና (6) ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው

ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት
[ *ኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት*]

*በክቡር ሼኽ ሓሚድ ሙሳ*
የሚቀርብ

*ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡*
ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና!
የፕሮግራሙ ጊዜ ለ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።

*አቀራረቡ*
በየቀኑ ለ1 ሰዓት ብቻ የሚቀርብ ሲሆን፣

ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።

በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል።

ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ፣ በድምፅ እና በፅሁፍ PDF ሊከታተሉ ይችላሉ።

ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡
*ቅዳሜ ረጀብ 22/ 1442 ሒጅሪ*
(March 6/ 2021 እ'ኤ'አ')
ይሆናል።

*የአዝካር እና ዱዓዎች መመዝገቢያ ቅፅ*፡
[http://bit.ly/3cBMfED]

ከተመዘገቡ ቡኋላ ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፤
https://t.me/Africa_Academy1

ጊዜዎን በዚህ ልዩ ፕሮግራም ያሳልፉ፣ በአሏህ ፍቃድ በጣም አንገብጋቢ እና በጣም አስፈላጊ ዱዓዎች እና አዝካሮች፣ የሸሪዓዊ ሩቅያዎች ህክምና አደራረግ ተረድተው ይመረቁ።

ለሌሎችም እንዲደርስ የፕሮግራሙን ማስታወቂያ SHARE ያድርጉ