Get Mystery Box with random crypto!

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ታላቁ ኢትዮጵያዊው ዓሊም እና ሙአዚን የሆኑት ሼይኽ አህመድ አብ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
ታላቁ ኢትዮጵያዊው ዓሊም እና ሙአዚን የሆኑት ሼይኽ አህመድ አብዱልሀዲ በትናንትናው እለት የካቲት 22, 2013 ወደ ኣኺራ ሄዱ።

አላህ መልካም ስራዎቻቸውን እንዲቀበላቸው፣ በእዝነቱና በምህረቱ እንዲያካብባቸው፣ ለቤተሰቦቻቸውና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ መፅናናትን እንዲለግስ እንለምናለን።

#وفاة_الشيخ_أحمد_عبد_الهادي
#رحمه_الله
‐‐‐