Get Mystery Box with random crypto!

ዱዓ ያለው ደረጃ! ዱዓ ተቀባይነት እንዲኖረው ምን ማድረግ አለብን? እንዲሁም ዱዓችን ተቀባይነት እ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ዱዓ ያለው ደረጃ!
ዱዓ ተቀባይነት እንዲኖረው ምን ማድረግ አለብን?
እንዲሁም ዱዓችን ተቀባይነት እንዳይኖረው የሚያደርጉ ነገሮች ምንድን ናቸው? የሚሉትን ሀሳቦች ለምኑኝ እቀበላቹሀለው በሚል ርዕስ አዘጋጅቶ ኡስታዝ ካሚል ጣሀ አቅርቦልናል። መቼስ ሁላችንም ሀጃ አለብን። አላህ የሁላችንንም ሀጃ ያውጣልን ፤ ከጭንቅም ይገላግለን ፤ ጥሪያችንን ይስማን ፤ በጀነትም ይሰብስበን።ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን መከታተል ትችላላቹ። ለሌሎችም በማጋራት የመልካም ስራ ተካፋይ ይሁኑ። አላህ ጀዛችሁን ይክፈላቹ።









---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500