Get Mystery Box with random crypto!

AMN-Addis Media Network

የቴሌግራም ቻናል አርማ addismedianetwork — AMN-Addis Media Network A
የቴሌግራም ቻናል አርማ addismedianetwork — AMN-Addis Media Network
የሰርጥ አድራሻ: @addismedianetwork
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.65K
የሰርጥ መግለጫ

This is an official Telegram channal for Addis Media Network (AMN) We trive to be the prime informer of issues. Hence, our motto says so, 'first to inform'
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ !!
contact us via:- E-mail:- addisaammaa@gmail.com
twitter.com/AmnAddis

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-08-07 11:42:03 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ ላይ ተሳትፈዋልን??

የ5ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ 1ኛ እና 2ኛየወጡ ተጫራቾች ስም ዝርዝርን ሙሉ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ እንሆ!!
19.6K views08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-22 20:03:13

27.1K views17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-06 11:53:38 https://www.youtube.com/live/BwwvYMWINYI?feature=share
30.6K views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-06 11:52:45 https://www.youtube.com/live/jAlWX6zrlQk?feature=share
24.1K views08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 18:13:50
ፓኪስታናዊው ወጣት በእግሩ በመጓዝ ሳዑዲ አረቢያ መካ ደረሰ

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ(ኤ ኤም ኤን) ሰኔ 21 ቀን 2015 ዓ.ም

ፓኪስታናዊው ወጣት፣ኡስማን አርሻድ 4 ሺህ ኪሎ ሜትሮችን በእግሩ በመጓዝ ሳዑዲ አረቢያ መካ መድረሱ ተገልጿል።

ፓኪስታናዊው ወጣት ለሃጅ ሃይማኖታዊ ጉዞ ጃንጥላ እና በጀርባ የሚታዘል ሻንጣ ይዞ 4 ሺህ ኪሎ ሜትር በእግሩ በመጓዝ ነው ሳዑዲ አረቢያ መካ የደረሰው።

አቅሙ ያለው ሙስሊም በሕይወት ዘመኑ ቢያንስ አንድ ጊዜ ለማሳካት የሚመኘውን የሃጅ ጉዞ ኡስማን አርሻድ በእግሩ በመጓዝ አውን አድርጎታል።

ጉዞውን የጀመረው ከትውልድ ከተማው የፓኪስታኗ ኦካራ ሲሆን፣ ስድስት ወራትን ተጉዞ መካ መድረሱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
8.8K views15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-25 10:08:26
የክቡር ዶክተር አርቲስት ዓሊ ቢራ መታሰቢያ ሐውልት በአዲስ አበባ ተመረቀ

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኤ ኤም ኤን) ሰኔ 18/2015 ዓ.ም

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ሀይሌ ጋርመንት ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ወደ ገላን በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው አደባባይ ሀውልቱ የተገነባ ሲሆን አደባባዩም በስሙ ተሰይሟል።

ሀውልቱን የመረቁት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አርቲስት ዓሊ ቢራ በስራዎቹ ስለአንድነት፣ አብሮነት፣ ፍቅር፣ ሰላምና ፍትህ በማቀንቀን ዘመን የሚሻገር አሻራ ትቶ አልፏል ብለዋል፡፡

የመታሰቢያ ሃውልቱ ይህን የአርቲስቱን በጎ ስራ የሚዘክር መሆኑንም ነው የተናገሩት፡፡

ሀውልቱ አሊ ቢራ ስለ አንድነት እና የሀገር ፍቅር እና ክብር በሙዚቃዎቹ ያስተላለፈውን ትምህርት ያሁኑ ትውልድ እንዲተገብረው ማስታወሻ የሚሆን ነውም ብለዋል።

በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የፌደራል እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች የአሊ ቢራ ቤተሰቦች የሞያ አጋሮች እና አድናቂዎች ተገኝተዋል።

ከምረቃ ሥነ ሥርዓቱ በኋላም የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተከናውኗል።

በሰብስቤ ባዩ
13.2K views07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-21 12:34:38 የአዲስ አበባ የመሬት ሊዝ ጨረታ ተሳትፈው ነበር?
እንሆ ውጤቱ!!
18.1K views09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 00:10:39
ማንችስተር ሲቲ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግን ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኤ ኤም ኤን) ሰኔ 03/2015 ዓ.ም

ማንችስተር ሲቲ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግን ለመጀመሪያ ጊዜ አሸነፈ።

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ ኢንተር ሚላንን 1 ለ 0 በማሸነፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የውድድሩ አሸናፊ ሆኗል።

በአታቱርክ ኦሊምፒክ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ስፔናዊው የአማካይ ተጫዋች ሮድሪ በ68ኛው ደቂቃ ለሰማያዊዎቹ የማሸነፊያዋን ግብ ከመረብ ላይ አሳርፏል።

ውጤቱን ተከትሎ በፔፔ ጋርዲዮላ የሚሰለጥነው ማንችስተር ሲቲ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ባለቤት ሆኗል።

ማንችስተር ሲቲ ከማንችስተር ዩናይትድ በመቀጠል የሶስትዮሽ ዋንጫ ያነሳ ሁለተኛው የእንግሊዝ ክለብ ሆኗል።

ማንችስተር ሲቲ በዘንድሮው የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እና የኤፍኤ ካፕ ዋንጫ ማንሳቱ ይታወቃል።
6.1K views21:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 19:38:49
#Update

ማንቼስተር ሲቲ የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን አነሳ!

ማንቼስተር ሲቲ ከከተማ ተቀናቃኙን ማንቼስተር ዩናይትድ ጋር ባደረገው የኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ በመደበኛ ሰዓት 2:1 በማሸነፍ ነው የዋንጫ ባለቤት የሆነው።

ባለፈው ሳምንት ፍፃሜውን ባገኘው የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ማንቸስተር ሲቲ በሻምፒዮናነት ማጠናቀቁ ይታወቃል።

ሦስትዮሽ የዋንጫ ጉዟቸውን የቀጠሉት ስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከውሃ ሰማያዊዎቹ ጋር ሁለተኛ የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫቸውን ማንሳት ችለዋል።

በመጪው ሳምንት ማገባደጃ እሁድ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ከኢንተርሚላን ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ ማሸነፍ ከቻለ በክለቡ ታሪክ አዲስ ክብረወሰን የሚያስመዘግብ ይሆናል።
13.5K views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 18:26:27 https://fb.watch/kX5iXCmFA3/?mibextid=RUbZ1f
10.4K views15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ