Get Mystery Box with random crypto!

نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

የቴሌግራም ቻናል አርማ abdu_rheman_aman — نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے ن
የቴሌግራም ቻናል አርማ abdu_rheman_aman — نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
የሰርጥ አድራሻ: @abdu_rheman_aman
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.20K
የሰርጥ መግለጫ

فليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال.
ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق
ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ
አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩
@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot
በዚህ ያድርሱን👆

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 06:45:08 አንዳንድ የቁርአን ሪከርዶችን ስትሰሙ ወይም ቪድዮ ስታዩ የቁርአኑ ቃሪእ በጥሩ ድምፅ አንድ የቁርአን አንቀፅ ቀርቶ ሲያቆም አጠገቡ ያሉ ሰዎች ጣልቃ በመግባት፦

አላህ አላህ
አላሁ አክበር
ያሰላም ያሰላም

አላህ የፍተህ አለይክ… ሌላም ሲሉ ይደመጣሉ
ይህ ተግባር ቢድዓ (አዲስ ፈጠራ) እና ጨዋታ ነው።
t.me/abdu_rheman_aman
137 viewsلَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق, 03:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 06:13:57 "ወሎ!"
= =
ኢላሂ ብለሽ ጩሂ ወሎ ተናገሪ
የውስጥሽን ስቃይ ሀዘንሽን አውሪ
የፖለቲካን ቅጥፈት ተይ ለአሏህ ንገሪ

ታሪክሽን አውጪ ማንንም አትፍሪ
ስቃይሽን አውጪ ኢላሂ ብለሽ ጥሪ

ተስፋችን ሙሉ ነው በአረህማን ጌታችን
መቼም አረሳንሽም በውዱ ዱዐችን

ኡኡ ብለሽ ጩኺ ወሎ ተናገሪ
ሁሉን ቻይ ነውና ፈጣሪሽን ጥሪ

ወሎ!!
ስብርብሩ ይውጣ ይዋረድ ጠላትሽ]

አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
184 viewsلَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق, 03:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 22:22:49 ሙስሊሞች ለኢቲዮጲያ ምንም መስዋአትነት አልከፈሉም ማለት ከደንቆሮነት በተጨማሪ ታሪክን አለማንበብን ነው የሚያሳየው። በጥላቻ ተረግዞ በውሸት የተወለደን ወሬ እንደፈለጉ ከመደስኮር፣ የታሪክ መዛግብትን ብታገላብጡ ነውራቹህን ታገኙት ነበር። ‹በእምነታቸው የተነሳ አጥንታቸው ሰብሳቢ ያጣው በየወደቁበት ያለቀባሪ የቀሩት የእስልምና እምነት ተከታዮች ብቻ እንደነበሩ Raymond Jonas የተባለ ጸሓፊ The battle of Adwa በተሰኘው መጽሐፉ ገልጾታል፡፡
" አቶ አንዳርጋቸው ጽጌም ይኼንን የታሪክ ሐቅ
"ትውልድ እንዳይደናገር እኛም እንናገር" በሚለው መጽሀፋቸው ገፅ 37 – 38 ላይ አስፍረውታል።› ሙስሊሞችን እንዳሻው ሲገድል የነበረን ግፈኛ መንግስትን በምን መልኩ ነው ዛሬ ላይ እሱን የምዘክረው!?። ከጥንት ጀምሮ እንደፈለጉ ሙስሊሙን እያተራመሱ ፣ ወራሪ ጥላት ሲመጣባቸው ሙስሊሙን ከፊት አሰልፈው ትንሽ ድልን ሲጎነጩ 44ቱ ታቦት አሸነፈ እያሉ ይዘምራሉ። ለታሪክ ምስክር ይሆነን ዘንድ፣ ዛሬ ላይ ከTDf ጋር የሚዋጉትን ሙስሊሞች ማየት በቂ ነው።

አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
195 viewsلَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق, edited  19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 09:47:58 ፊትናን ስለሚያስከትል ከአጂነቢይ ሴቶችጋር መፃፃፍ ለማንኛውም ሰው አይቻልም። አንዳንድ ሰው ከሴቶች ጋር መፃፃፍ ፊትና የለውም ብለው ያስባሉ፣ ግን ሸይጧን ወንዱን በሷ:እሷን በሱ እስካላታለለ ድረስ አርፎ አይቀመጥም። ወጣቱና ኮረዳዋ የሚላላኩት ሚሴጅ ትልቅ ፊትና ነው!። ከባድ አደጋን ስለሚያስከትልም መራቁ ግዴታ ነው!።

ኢብኑ ዑሰይሚን፦
[ፈታዋ አል-መርአቱ'ል ሙስሊማህ 3/587]

አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
284 viewsلَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق, 06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 07:24:11 "ጉንዳኖች" የአሏህ ፉጡሮች ናቸውና አሏህን ስለሚያወሱ፣ እቤት ወሥጥ ካላስቸገሩ ሊገደሉ አይገባም። እምግብ ላይና እቃ ላይ እየገቡ የሚያስቸግሩ ከሆነ ከቤት እንድታስወግዱት እንመክራለን። እንደዚህ ያለው"ጉንዳን" ‹ጂን› ሊሆን ስለሚችል አያት -ል- ኩርሲይንና ሙዓዊዛቶችን (ከጂን የመጠበቂያ ቁርኣናዊ አንቀፆች) ቢቀሩበት መልካም ነው። እቤቱ ውሥጥ በጉንዳን የተቸገረ፣ ታማኝ ጓደኛዬ የሚከተለውን በማለት አጫውቶኛል፦

‹ ቤታችን በጉንዳን ተወሮ ነበር ፣ ቁርኣን ስንቀራበት ለአንድ ሳዓት ያክል'ጂ ምንም እቤታችን አልተቀመጠም። ከቤታችን ሙሉ ለሙሉ ሙልጭ ብሎ ነው የወጣው። ›

ቁርኣን ተቀርቶበት ካልወጣ ፣ ትንሽ ግዜ ጠብቆ ከእሳት ውጭ ባለ ነገር፣ በጉንዳን ማጥፊያ መድሃኒቶች መግደል ይቻላል። ግን በእሳት መግደል አይቻልም!።

الشيخ سليمان الرحيلي

አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
279 viewsلَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق, edited  04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 22:06:49 በህይወትህ ትእግስተኛ መሆን
ከቻልክ የምትፈልጋቸው ነገሮች
በሙሉ ግዜያቸውን እየጠበቁ
ወዳንተ ይመጣሉ፡፡

በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን
ዋጋ ሚያስከፍለው ትእግስት ነው
መታገስ ይከብዳል፡፡

ያ' ግዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን
እናገኛለን መራራውን ግዜ አልፈህ
ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን
t.me/abdu_rheman_aman
232 viewsلَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق, 19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 21:21:12 يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِنْ جَلَابِيبِهِنَّ
۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔

ከላይ የተወሳቺውን አንቀፅ አቡ'በክር አል-ጂሳስ ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ ፦

(في هذه الآية دلالة على أن المرأة الشابة مأمورة بستر وجها عن الأجنبيين وإظهار الستر والعفاف عند الخروج لئلا يطمع أهل الريب فيهن)

እቺ አንቀፅ : ለአቅመ ሄዋን የደረሱ ሴቶች ከ'አጂነቢይ ወንዶች ፊቶቻቸውን በመሸፈን እንደታዘዙ'ና ምንገድ ሲዎጡ : የሰው እንክርዳዶች እንዳይከጅሏቸው ፥ መሸፈናቸውንና ጥብቅነታቸውን በማንፀባረቅ እንደታዘዙ አመላካች ናት።

[አሕካሙ'ል ቁርኣን ሊልጂሳስ 5/245]

አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
337 viewsلَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 15:36:12 ጌታዬ ሆይ! ሀገራችንን ሰላም አድርግልን!።ጌታዬ ሆይ! አቅማችን ዝሏል፣ ጉልበታችንም ታክቷል፣ ሀይሉም ብቃቱም ያንተው ነውና እባክህን ሀገራችንን ሰላም አስፍንባት!!።

رَبِّ اجْعَلْ هَـذَا الْبَلَدَ آمِناً

ኢላሂ! ምንም'ኳን ወንጀላችን ቢበዛ፣ ከኛ ወንጀል ራህመትህ ሰፊ ነውና በራህመትህ ከለላ ውሥጥ አኑረን።

رَبِّ اجْعَلْ هَـذَا الْبَلَدَ آمِناً

ያኢላሃና! እባክህን ለፖለቲካ ፉቾታ እኛን እራት አታድርገን፣ ጌታችን ሆይ! መጥፎ ሰዎች ሚስኪኑን ህዝብ ገለው የጥቅማቸው መዳረሻ እያደረጉን ነውና አንተው ተበቀልልን።

رَبِّ اجْعَلْ هَـذَا الْبَلَدَ آمِناً

ጌታዬ ሆይ! በልጅ አንደበቴ ለመንኩህ እባክህን ዱዓዬን ተቀበለኝ! (አሚን)

እዝነትህን ከጃዩ ሚስኪኑ ባርያህ
አብደረህማ አማን ነኝ
t.me/abdu_rheman_aman
315 viewsلَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق, 12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 07:49:47 ሸይኹ'ል አል-ባኒይ እንዲህ ይላሉ ፦

نحن نلبس الساعة في اليد اليمنى
مخالفة للكفار .

እኛ ሰዓትን በቀኝ እጆቻችን እንለብሳለን: ከከሃዲዎች ለመለየት (ላለመመሳሰል) ሲባል።

[አል-ሁዳ ወኑር 597]
t.me/abdu_rheman_aman
1.5K viewsلَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق, 04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 08:19:40
ሌሎችም ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ሼር አድርጉላቸው!!።

[ዕውነተኛ ስስታም ያወቀውን የደበቀ ነው!።]
442 viewsلَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق, edited  05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ