Get Mystery Box with random crypto!

'ጉንዳኖች' የአሏህ ፉጡሮች ናቸውና አሏህን ስለሚያወሱ፣ እቤት ወሥጥ ካላስቸገሩ ሊገደሉ አይገባም። | نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

"ጉንዳኖች" የአሏህ ፉጡሮች ናቸውና አሏህን ስለሚያወሱ፣ እቤት ወሥጥ ካላስቸገሩ ሊገደሉ አይገባም። እምግብ ላይና እቃ ላይ እየገቡ የሚያስቸግሩ ከሆነ ከቤት እንድታስወግዱት እንመክራለን። እንደዚህ ያለው"ጉንዳን" ‹ጂን› ሊሆን ስለሚችል አያት -ል- ኩርሲይንና ሙዓዊዛቶችን (ከጂን የመጠበቂያ ቁርኣናዊ አንቀፆች) ቢቀሩበት መልካም ነው። እቤቱ ውሥጥ በጉንዳን የተቸገረ፣ ታማኝ ጓደኛዬ የሚከተለውን በማለት አጫውቶኛል፦

‹ ቤታችን በጉንዳን ተወሮ ነበር ፣ ቁርኣን ስንቀራበት ለአንድ ሳዓት ያክል'ጂ ምንም እቤታችን አልተቀመጠም። ከቤታችን ሙሉ ለሙሉ ሙልጭ ብሎ ነው የወጣው። ›

ቁርኣን ተቀርቶበት ካልወጣ ፣ ትንሽ ግዜ ጠብቆ ከእሳት ውጭ ባለ ነገር፣ በጉንዳን ማጥፊያ መድሃኒቶች መግደል ይቻላል። ግን በእሳት መግደል አይቻልም!።

الشيخ سليمان الرحيلي

አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman