Get Mystery Box with random crypto!

በህይወትህ ትእግስተኛ መሆን ከቻልክ የምትፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ግዜያቸውን እየጠበቁ ወዳንተ | نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

በህይወትህ ትእግስተኛ መሆን
ከቻልክ የምትፈልጋቸው ነገሮች
በሙሉ ግዜያቸውን እየጠበቁ
ወዳንተ ይመጣሉ፡፡

በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን
ዋጋ ሚያስከፍለው ትእግስት ነው
መታገስ ይከብዳል፡፡

ያ' ግዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን
እናገኛለን መራራውን ግዜ አልፈህ
ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን
t.me/abdu_rheman_aman