Get Mystery Box with random crypto!

ፊትናን ስለሚያስከትል ከአጂነቢይ ሴቶችጋር መፃፃፍ ለማንኛውም ሰው አይቻልም። አንዳንድ ሰው ከሴቶች | نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

ፊትናን ስለሚያስከትል ከአጂነቢይ ሴቶችጋር መፃፃፍ ለማንኛውም ሰው አይቻልም። አንዳንድ ሰው ከሴቶች ጋር መፃፃፍ ፊትና የለውም ብለው ያስባሉ፣ ግን ሸይጧን ወንዱን በሷ:እሷን በሱ እስካላታለለ ድረስ አርፎ አይቀመጥም። ወጣቱና ኮረዳዋ የሚላላኩት ሚሴጅ ትልቅ ፊትና ነው!። ከባድ አደጋን ስለሚያስከትልም መራቁ ግዴታ ነው!።

ኢብኑ ዑሰይሚን፦
[ፈታዋ አል-መርአቱ'ል ሙስሊማህ 3/587]

አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman