Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ የቁርአን ሪከርዶችን ስትሰሙ ወይም ቪድዮ ስታዩ የቁርአኑ ቃሪእ በጥሩ ድምፅ አንድ የቁርአ | نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

አንዳንድ የቁርአን ሪከርዶችን ስትሰሙ ወይም ቪድዮ ስታዩ የቁርአኑ ቃሪእ በጥሩ ድምፅ አንድ የቁርአን አንቀፅ ቀርቶ ሲያቆም አጠገቡ ያሉ ሰዎች ጣልቃ በመግባት፦

አላህ አላህ
አላሁ አክበር
ያሰላም ያሰላም

አላህ የፍተህ አለይክ… ሌላም ሲሉ ይደመጣሉ
ይህ ተግባር ቢድዓ (አዲስ ፈጠራ) እና ጨዋታ ነው።
t.me/abdu_rheman_aman