2022-07-12 09:21:47
ሐጅ ያደረገን ሰው "ሓጂ" ብሎ መጥራት?
ኡብኑ ዑሰይሚን ፦
"ሓጅ ያደረገን ሰው ‹ሓጂ› ብሎ መጥራት" ስህተት ነው። ምክንያቱም በዚህ "ስያሜ ላይ" ሪያኧ አለበትና። በዚህ ስያሜ ሊሰየሙም፣ ሰዎች ሊጠራቸውም አይገባም። ምክንያቱም በረሱል- ﷺ -ዘመን የነበሩ ሰዎች ሓጅ ያደረገን ሰው "ሓጂ" አይሉትም ነበር።
[ مجموع الفتاوى والرسائل ص(٢٤٠/٢٤) ]
•
ፈታዋ ለጅነት'ዳኢማህ ፦
ጠያቂው፦
አንዳንድ ሰዎች "ሓጂ" ተብለው መጠራታቸው ሑክሙ ምንድን ነው?
መልስ፦
ሓጅ ያደረገን ሰውዬ "ሓጂ" ተብሎ መጠራቱን በተመለከት ፣ መታው በላጭ ነው……።
[ فتاوى اللجنة الدائمة للإفتاء والبحوث العلمية ص(٢١٧١٨/٢) ]
•
ሸይኹ -ል- አልባኒይ ፦
《 تلقيب من حج بالحاج : بدعة 》.
ሓጅ ያደረገን ግለሰብ "ሓጂ" ብሎ መሰየም ቢደዓ ነው።
[ معجم المناهي اللفظية (٢١٩) ]
*ወሏሁ አዕለም*
አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
1.2K viewsلَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق, 06:21