Get Mystery Box with random crypto!

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹 و
የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹
የሰርጥ አድራሻ: @aaaselefya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

👑👑👑👑👑👑
🎀ሰለፍያ እንስቶች፣
🎀የሀያዕ ንግስቶች፣
🎀እጅግ በጣም ውዶች
🎀በሂጃብ ጥብቆች።
ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ።
https://t.me/AAASELEFYA

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-12-30 08:50:09 أبشر يا معلم القران الكريم!

الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله

https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk
113 views05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 08:43:26 በሀቅ ላይ ፅና አትንሸራተት !!
     =================
قال الشيخ الفوزان حفظه الله:
{{"من تمسك بالسنة سيلقى عنتا وتعبا واحتقارا وازدراء أو تهديدا من الناس لكن عليه أن يصبر ولا يتضعضع عن الحق"}}
ሱናን አጥብቆ የሚይዝ ሰው ከሌሎች ብዙ የሆነ፦
➷ችግር
➷ጉዳት
➷የበታች መደረግን
➷ማተናነስና
➷ዛቻና ማስፈራሪያ ያገኘዋል።
ነገር ግን የፈለገ ነገር ቢደርስበትም በሱና ላይ ሊፀና ይገባዋል። ከሀቅ ወደኋላ ሊልና ሊንሸራተት በፍፁም አይገባም።
( شرح السنة : 306 )

https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk
116 views05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 08:40:35 የጁሙዓ ቀን ሱናዎች

①) ገላን መታጠብ
②) ሲዋክ መጠቀም
③) ጥሩ ልብስ መልበስ
④) ሱረቱል ከህፍን መቅራት
⑤) ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)
⑥) ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ
⑦) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት
⑨) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ
https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk
https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk
108 views05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 21:40:30 ሁላችሁም አዳምጡ ይህን የቁረአን አያ በተደቡር  ልጋብዛችሁ ቲለዋ
130 views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 21:36:11 ቃሪ ኢድሪስ አህመድ


ከሱረቱ/

(ጧሀ)ከአንቀፅ 124_ الى نهايه


https://t.me/Abu_yehya
113 views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 20:10:09 ሮመዳን ከሶስት ወር ያነሱ ቀናቶች ቀርተውታል

በአሏህ ፈቃድ ላደረሰው ሰው:–

በሀይድ በወሊድ በህመም በጉዞ ምክናያቶች ያለፈው ረመዷን ቀዷእ ያለባችሁ ወንድም እህቶች በቀሩት ቀናቶች ቀዷችሁን ሙሉ

فَمَنْ شَهِدَ مِنْكُمُ الشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ ۖ وَمَنْ كَانَ مَرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِنْ أَيَّامٍ أُخَرَ ۗ يُرِيدُ اللَّهُ بِكُمُ الْيُسْرَ وَلَا يُرِيدُ بِكُمُ الْعُسْرَ

البقرة : 185



ولا يجوز تأخير القضاء إلى ما بعد رمضان القادم بدون عذرمعتبر شرعا،

ያለፈውን የሮመዳንን ቀዷእ የሚመጣው ሮመዷን እስከሚመጣ ድረስ ያለምንም ሸሪዓዊ  ምክናያት ማንጓደድ(ማዘግየት) አይቻልም::

لحديث عائشة قالت: كان يكون عليَّ الصيام من شهر رمضان فما أقضيه حتى يجيء شعبان، لمكان النبي صلى الله عليه وسلم. متفق عليه.

كانت عائشة -رضي الله عنها- لا تقضي إلا في شعبان؛ لأسباب تتعلق بالرسول ﷺ وحاجته إليها.


እናታችን ዐኢሻ (ረ.ዐ) እንድህ ትላለች:- በኔ ላይ የሮመዷን ወር ቀዷእ ይሮርብኝና ያንን ያለብኝን ቀዷእ አሏወጣውም የሸዕባን ወር እስከሚመጣ : መልክተኛው እኔ ዘንድ በመኖራቸው ምክናያት (መልክተኛው በኔላይ ሀጃ በመኖራቸው ምክናያት)።

ومن أخر قضاء رمضان حتى دخل رمضان آخر بلا عذر، فقد خالف ووجب عليه مع القضاء كفارة التأخير.


የሮመዷንን ቀዷእ ያንጓደደ ሰው ያለምንም ሸሪዓዊ ምክናያት ሌላኛው ሮመዷን እስከሚመጣ በርግጥም ተኻልፏል። በዚህ አይነት ሰው ላይ ቀዷእ ከማውጣቱም ጋራ የማንጓደድ ከፋራም በሱላይ ግድ አለበት።

https://t.me/hooral_ayn
400 views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 16:02:19 "አዱስ ሙሓዶራ"

"ሸሪዓዊ እውቀትን በመማር ላይ አደራ!!"

በሸይኽ ሐሰን ገላው ሃፊዞሁሏህ

ታህሳስ ‐ 16 ‐ 2015

በመሸንቲ ከተማ የተሠጠ ሙሓዶራ

#መጠን_8.31mb
#እርዝመት_36min

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
127 viewsedited  13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 15:20:19 ነብዩ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀምባቸው፡-

1. ወጣትነትህን ከማርጀትህ በፊት፣
2. ጤንነትህን ከመታመምህ በፊት፣
3. ሀብትህን ከመደህየትህ በፊት፣
4. ትርፍ ጊዜህን ከመጨናነቅህ በፊት፣
5. ህይወትህን ከመሞትህ በፊት።

ምንጭ:- ሶሒሁል ጃሚዕ (1077)
119 views12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 15:00:40 ኢማሙ ሻፊኢይ(ረሂመሁላህ) ለዕውቀት የነበራቸውን ጉጉት እና ፍቅር ሲገልፁ፦ 
"የሰውነት ክፍሎቼ በሙሉ ጆሮዬ ዒልም ሳደምጥ የማገኘውን  ለዛ ቢጋሩኝ ስል እመኛለሁ።" ይላሉ።

https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk
121 views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 09:28:12 ⇒ቆንጆው በውስጣችን ያለው ነገር ነው።
በአይናችን የምናያቸው ብርቅርቅ ነገሮች
አይደሉም።

⇒ቆንጆ  ንፁህ ባለተስፋ  ልብ እና ቅን
አመላካከት ካለን ሁሉንም በፀጋ ተቀብለን
በድል የማስተናገድ አቅም አለን።

በመልካም የምንመለከትበት
ህይወታችን የሚሰምርበት እይታ
 ይኖረናል ።

⇒ቆንጆ እይታ ሲኖረን በትንሹ መደሰት
መብቃቃት እንችላለን።

ልባችን ላይ ብዙ መስራት ከእኛ
ይጠበቃል! አሏህ ኸይሩን ሁሉ ያግራልን!


┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
9 views06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ