Get Mystery Box with random crypto!

የጁሙዓ ቀን ሱናዎች ①) ገላን መታጠብ ②) ሲዋክ መጠቀም ③) ጥሩ ልብስ መልበስ | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የጁሙዓ ቀን ሱናዎች

①) ገላን መታጠብ
②) ሲዋክ መጠቀም
③) ጥሩ ልብስ መልበስ
④) ሱረቱል ከህፍን መቅራት
⑤) ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)
⑥) ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ
⑦) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት
⑨) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ
https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk
https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk